cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ዳዕዋ ሰለፍያ በሀበሻ አልሙሽሪክ ሙሽሪክ ሙለቢሶች አላህን ፍሩ

ኩን ሰለፍየን አለል ጃዳ

Більше
Рекламні дописи
378
Підписники
Немає даних24 години
+57 днів
+3730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

💐💐💐💐💐💐💐💐 🌹በመካከላችን መተዛዘን 🌹በሚል ርዕስ የቀረበ 🌹መሳጭ ሙሐደራ 🌹በኡስታዝ 🌹አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Показати все...
በመካከላችን መተዛዘን.mp35.57 MB
الرد_القمطريري_على_الشيخ_عدنان_المصقري.mp327.43 MB
ወالرد القمطريري  على كلام الشيخ  عدنان المصقري...  -------- وإِذا أرادَ اللّهُ نشرَ فضيلةٍ * طويتْ أتاحَ لها لسانَ حسودِ, 🔺========🔺========🔺 -- ⭕️➤ አቡ _ዓብዱል-ፈታህ  ለስለስ  ባለመልኩ  ለዓድናን  አል_መስቀሪ  ውሸት  መልስ  ሰጥቷል  ።  አስዋሽቱም  እንበል  አጭሩን   ሸይኹ  ዋሽቷል ...ይሔንን  የሚሰራው  ፀባዩ  ሚጥሚጣው  ምቀኛው  አቡ ቀታዳ  የሚባለው  እንደሆነ  አንጠራጠርም  ...❗️ 🔺➤  ማረጋገጥ  የሚባል  የለም ። 🔺  زادهم قبحا على قبح  ---- لا يسمح حذف الرابط 👇👇👇👇 https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
Показати все...
ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

قناة محمد سرور أبي عبد الفتاح تهتم بنشر المحاضرات والفوائد السلفية # በዚህ ቻናል የተለያዩ የሆኑ ዱሩሶች ፣ ሙሀደራዎች፣ አጫጭር ፁሁፎችና ሌሎችንም ፈዋኢዶች ያገኛሉ።

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/Mohammed_Surur

هل من يكفر عباد القبور يكون تكفريا ؟ هل من يعبد القبور ويستغيث بغير الله يكون مسلما؟؟؟ ⭕⭕⭕⭕⭕ الشيخ #محمد_العنسي حفظه اللـه 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 : ስሙ ሸህየውን ኡባደል ቁብርን አለማክፈር ኢርጃእ ጋር ግኑኝነት የለም የሚሉሰወች እንደትነው 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/alhakuakwamnregul https://t.me/alhakuakwamnregul
Показати все...
4.54 KB
👌ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ ❗️ ▲☞ለእወቀት ባልተቤቶች ልክ ገደብ ይኑረን! ከመውደዳችን እና ከማክበራችን ጋር ድንበር አንለፍባቸው ☆☞ኡለማዎች የነብያት ወራሾች ናቸው በሂወት ላሉት አላህ ይጠብቃቸው የሞቱትን አላህ ይዘንላቸው🤲 🎙 ኡስታዝ አቡ ኒብራስ አላህ ይጠብቀው ። 🔗https://t.me/Abulharis1/3578
Показати все...
6d225b94-7748-4171-90b9-95b65cb1de39.mp31.16 MB
🎙ከውዱ ሸይኻች አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ አላህ ይጠብቀው 🛑👉 ምክሮች🎧 🛑👉👇👇 🔗https://t.me/abu_ebrahim8
Показати все...
የነቢዩን አላማ እንያዝ.mp35.93 KB
    የኡዱሕያ መስፈርቶች!! 1ኛው, ከቤት እንስሳ መሆን አለበት። እነርሱም            ✅  ግመል              ✅  ከብት              ✅   በግ          እና ✅  ፍየል     2ኛው, በሸሪዐ ለተገደበው እድሜ መድረስ አለበት።          🍖 ግመል ከሆነ   👉👉  5 ዓመት          🍖  ከብት  ከሆነ  👉👉  2 ዓመት           🍖  ፍየል  ከሆነ   👉👉  1 ዓመት            🍖  በግ    ከሆነ   👉👉 6 ወር የሞላው          3ኛው, ከነውር (ከዓይብ) የጠራ መሆን አለበት።        🛑 ግልፅ  ከሆነ መታወር         🛑 ግልፅ  ከሆነ በሽታ          🛑 ግልፅ  ከሆነ አንካሳነት            🛑 መቅኔ የሌለበት ከሆነ ከሲታማነት   አንድ ሰው ኡዱሒያ ማረድ ከፈለገ በሚያርደው እንስሳ ላይ ከተጠቀሱ ነውሮች መጥራት አለበት። 🛖ቅርጫ ማድረግ የፈለገ ሰው……     በግ ወይም  ፍየል ከሆነ ለ1 ሰው ብቻ     በሬ ወይም ግመል ከሆነ ለ7 ሰው መካፈል ይቻላል።   👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показати все...
👌 ☞እነዚህ ወድ የሆኑ አሰር ቀናቶች እንጠቀምባቸው አደራ! 📋 በአስሩ የዙልሒጃ ቀናት ቁርኣንን ለማኽተም የሚረዳ ፕሮግራም 👇 📆 ዙልሒጃ 01 : ከፋቲህ - አል ዒምራን 📆 ዙልሒጃ 02 : ከኒሳእ - ማኢዳህ 📆 ዙልሒጃ 03 : ከአንዓም - ተውባህ 📆 ዙልሒጃ 04 : ከዩኑስ - ኢስራእ 📆 ዙልሒጃ 05 : ከከህፍ - ኑር 📆 ዙልሒጃ 06 : ከፉርቃን - ፋጢር 📆 ዙልሒጃ 07 : ከያሲን - ሐዲድ 📆 ዙልሒጃ 08 : ከሙጃደላህ - ናስ 📆 ዙልሒጃ 09 : ፆም ፣ ተክቢራ፣ዱዓ ... 📆 ዙልሒጃ 10 : የዒድ ቀን
Показати все...
الصوفية في فمزان الكتاب والسنة.apk181.25 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/selefiyah_jijiga1 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/selefiyah_jijiga1
Показати все...