Addis Bank S.C.
Відкрити в Telegram
Welcome to Addis Bank Telegram channel 👋 Where trust meets success
Показати більше7 686
Підписники
+124 години
+567 днів
+18630 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '26
вересень '26
+106
в 1 каналах
серпень '26
+253
в 3 каналах
Get PRO
липень '26
+204
в 0 каналах
Get PRO
червень '26
+167
в 1 каналах
Get PRO
травень '26
+86
в 1 каналах
Get PRO
квітень '26
+52
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+44
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+190
в 6 каналах
Get PRO
січень '26
+247
в 1 каналах
Get PRO
грудень '25
+369
в 1 каналах
Get PRO
листопад '25
+306
в 2 каналах
Get PRO
жовтень '25
+418
в 11 каналах
Get PRO
вересень '25
+272
в 3 каналах
Get PRO
серпень '25
+735
в 2 каналах
Get PRO
липень '25
+211
в 3 каналах
Get PRO
червень '25
+237
в 6 каналах
Get PRO
травень '25
+592
в 3 каналах
Get PRO
квітень '25
+140
в 2 каналах
Get PRO
березень '25
+86
в 2 каналах
Get PRO
лютий '25
+181
в 2 каналах
Get PRO
січень '25
+190
в 2 каналах
Get PRO
грудень '24
+280
в 2 каналах
Get PRO
листопад '24
+758
в 8 каналах
Get PRO
жовтень '24
+488
в 2 каналах
Get PRO
вересень '24
+865
в 2 каналах
Get PRO
серпень '24
+556
в 1 каналах
Get PRO
липень '24
+221
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+87
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+1 324
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+87
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+108
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+932
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 10 вересня | +1 | |||
| 09 вересня | +7 | |||
| 08 вересня | +2 | |||
| 07 вересня | +3 | |||
| 06 вересня | +9 | |||
| 05 вересня | +73 | |||
| 04 вересня | +2 | |||
| 03 вересня | +1 | |||
| 02 вересня | +1 | |||
| 01 вересня | +7 |
Дописи каналу
የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ክፍያ መክፈል ይኖርብዎታል? አሁን ሁሉንም በአዲስ ባንክ በምቾት መፈጸም ይችላሉ!
ክፍያ የሚፈጽሙባቸው መንገዶች፡
👉 ሞባይል ባንኪንግ
👉 ዩኤስኤስዲ (USSD)
👉 ኢንተርኔት ባንኪንግ
👉 በማንኛውም የአዲስ ባንክ ቅርንጫፍ
በዲጂታል የባንክ አማራጮች ለመክፈል፡-
1. ወደ አዲስ ባንክ የዲጂታል ባንክ መተግበሪያዎ ይግቡ።
2. ቢል ፔይመንት (Bill Payment) የሚለውን ይጫኑ።
3. የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ (Ethiopian Shipping & Logistics) የሚለውን ይምረጡ።
4. የክፍያ ማጣቀሻ ቁጥርዎን (BRN) ያስገቡ።
5. ክፍያዎን ያጠናቅቁ!
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ክፍያዎችን በአዲስ ባንክ ይፈጽሙ!
አዲስ ባንክ — ለስኬትዎ የታመነ!
ወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!
Website | Telegram | LinkedIn | Facebook | Instagram
| 2 | 🌼ጳጉሜን 4/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ!
በገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች በኩል ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ ያገኛሉ።
አዲስ ባንክ- ለስኬትዎ የታመነ
ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!
Website | Telegram | LinkedIn | Facebook | Instagram | 731 |
| 3 | ውድ ደንበኛችን
የባንካችንን ዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች ሲጠቀሙ ከአጭበርባሪዎች ራስዎን ለመጠበቅ እባክዎ የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች ይከተሉ፡-
🟡 ከማህበራዊ ሚዲያ፣ ከመልእክት መላላኪያ መድረኮች (ዋትስአፕ፣ ቴሌግራም፣ ፌስቡክ፣ ኢሜል፣ ኤስኤምኤስ) ወይም ካልተጠበቁ የስልክ ጥሪዎች የሚመጡ ጥያቄዎችን ብቻ በመመርኮዝ ገንዘብ አይላኩ። ማንኛውንም የዲጂታል ግብይት ከመፈፀምዎ በፊት የላኪውን ማንነት በቀጥታ የድምጽ ግንኙነት ወይም በህጋዊ ቻናሎች ያረጋግጡ።
🟡 በኤቲኤም፣ በሞባይል ገንዘብ ወይም በሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያዎች ሲጠቀሙ ያልታወቁ ወይም ያልተፈቀደላቸው ግለሰቦች እንዲረዳዎት አይፍቀዱ።
🟡 ከሂሳብዎ ጋር የተያያዙ የማጭበርበር ወይም የሚጠረጠሩ እንቅስቃሴዎችን ለባንካችን በስልክ ቁጥር 0115570502 ወይም 0115570981 በመደወል በፍጥነት ያሳውቁ።
አዲስ ባንክ አ.ማ.
ለስኬትዎ የታመነ! | 916 |
| 4 | 🌼ጳጉሜን 3/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ!
በገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች በኩል ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ ያገኛሉ።
አዲስ ባንክ- ለስኬትዎ የታመነ
ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!
Website | Telegram | LinkedIn | Facebook | Instagram | 939 |
| 5 | 🌼 ጳጉሜን 3/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ!
በገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች በኩል ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ ያገኛሉ።
አዲስ ባንክ- ለስኬትዎ የታመነ
ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!
Website | Telegram | LinkedIn | Facebook | Instagram | 1 |
| 6 | ባንካችን ባዘጋጀዉ በአዲስ ይሸለሙ የ አርሰናል እና ቼልሲ ጨዋታ ቀድመዉ በትክክል የመለሱ እና የዉድድሩን ህጎች የተከተሉ 3 አሸናፊዎች።
እርስዎም ቀጣይ ተረኛ ነዎት!! በቅርቡ ይጠብቁን!!
አዲስ ባንክ- ለስኬትዎ የታመነ
ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!
Website | Telegram | LinkedIn | Facebook | Instagram | 1 159 |
| 7 | ጳጉሜን 2/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ!
በገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች በኩል ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ ያገኛሉ።
አዲስ ባንክ- ለስኬትዎ የታመነ
ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!
Website | Telegram | LinkedIn | Facebook | Instagram | 1 195 |
| 8 | ይገምቱ በአዲስ ይሸለሙ!
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2026/27 የውድድር ዓመት 3ኛ ሳምንት መርሐ ግብር እሁድ ከምሽቱ 12:30 በኤምሬትስ ስቴዲየም አርሰናል ከቼልሲ ጋር የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ይገምቱ !!
የውድድሩ ህጎች
1. የባንካችንን ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል Telegram መቀላቀል፣
2. ቢያንስ (3) ሶስት ሰዎችን የቴሌግራም ቻናላችንን እንዲቀላቀሉ ማድረግ፣
3. ግምትዎን መላክ የሚቻለው ጨዋታዉ እስከ ሚጀምርበት ሰዓት ብቻ ነው፣
4. ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም፣
5. መልስ መመለስ የሚቻለዉ በቴሌግራም ቻናላችን ብቻ ነዉ፣
6. ቀድመው የጨዋታውን ውጤት በትክክል የገመቱ 3 ሰዎች ብቻ ተሸላሚ ይሆናሉ !
አዲስ ባንክ- ለስኬትዎ የታመነ
ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!
Website | Telegram | LinkedIn | Facebook | Instagram | 2 140 |
| 9 | ነሐሴ 30/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ!
በገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች በኩል ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ ያገኛሉ።
አዲስ ባንክ- ለስኬትዎ የታመነ
ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!
Website | Telegram | LinkedIn | Facebook | Instagram | 1 420 |
| 10 | ወዲዓ ሂክማ የቁጠባ ሂሳብ!
ሙሉ በሙሉ የሸሪዓ መርህን የተከተለ ልዩ የሴቶች ከወለድ ነፃ የቁጠባ ሂሳብ!!
ጁምዓ ሙባረክ!
አዲስ ባንክ- ለስኬትዎ የታመነ
ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!
Website | Telegram | LinkedIn | Facebook | Instagram | 1 563 |
| 11 | ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ!
በገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች በኩል ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ ያገኛሉ።
አዲስ ባንክ- ለስኬትዎ የታመነ
ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!
Website | Telegram | LinkedIn | Facebook | Instagram | 1 513 |
| 12 | የነዳጅ ክፍያን የበለጠ ፈጣን እና ቀላል ያድርጉ!!
ለክፍያ፡
🟡 ወደ አዲስ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያዎ ይግቡ
🟡 Bill Payment (የክፍያ አገልግሎት)
🟡 Fuel Payment (የነዳጅ ክፍያ) የሚለውን ይምረጡ
🟡 የክፍያ መለያ ቁጥርዎን (Payment ID) ያስገቡ እና ክፍያዎን ያጠናቅቁ።
በአዲስ ባንክ የነዳጅ ክፍያዎን ይፈጽሙ!!
አዲስ ባንክ- ለስኬትዎ የታመነ
ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!
Website | Telegram | LinkedIn | Facebook | Instagram | 1 529 |
| 13 | ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ!
በገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች በኩል ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ ያገኛሉ።
አዲስ ባንክ- ለስኬትዎ የታመነ
ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!
Website | Telegram | LinkedIn | Facebook | Instagram | 1 411 |
| 14 | ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ!
በገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች በኩል ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ ያገኛሉ።
አዲስ ባንክ- ለስኬትዎ የታመነ
ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!
Website | Telegram | LinkedIn | Facebook | Instagram | 1 680 |
| 15 | የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ክፍያ መክፈል ይኖርብዎታል? አሁን ሁሉንም በአዲስ ባንክ በምቾት መፈጸም ይችላሉ!
ክፍያ የሚፈጽሙባቸው መንገዶች፡
👉 ሞባይል ባንኪንግ
👉 ዩኤስኤስዲ (USSD)
👉 ኢንተርኔት ባንኪንግ
👉 በማንኛውም የአዲስ ባንክ ቅርንጫፍ
በዲጂታል የባንክ አማራጮች ለመክፈል፡-
1. ወደ አዲስ ባንክ የዲጂታል ባንክ መተግበሪያዎ ይግቡ።
2. ቢል ፔይመንት (Bill Payment) የሚለውን ይጫኑ።
3. የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ (Ethiopian Shipping & Logistics) የሚለውን ይምረጡ።
4. የክፍያ ማጣቀሻ ቁጥርዎን (BRN) ያስገቡ።
5. ክፍያዎን ያጠናቅቁ!
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ክፍያዎችን በአዲስ ባንክ ይፈጽሙ!
አዲስ ባንክ — ለስኬትዎ የታመነ!
ወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!
Website | Telegram | LinkedIn | Facebook | Instagram | 1 644 |
| 16 | የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ክፍያ መክፈል ይኖርብዎታል? አሁን ሁሉንም በአዲስ ባንክ በምቾት መፈጸም ይችላሉ!
ክፍያ የሚፈጽሙባቸው መንገዶች፡
👉 ሞባይል ባንኪንግ
👉 ዩኤስኤስዲ (USSD)
👉 ኢንተርኔት ባንኪንግ
👉 በማንኛውም የአዲስ ባንክ ቅርንጫፍ
በዲጂታል የባንክ አማራጮች ለመክፈል፡-
1. ወደ አዲስ ባንክ የዲጂታል ባንክ መተግበሪያዎ ይግቡ።
2. ቢል ፔይመንት (Bill Payment) የሚለውን ይጫኑ።
3. የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ (Ethiopian Shipping & Logistics) የሚለውን ይምረጡ።
4. የክፍያ ማጣቀሻ ቁጥርዎን (BRN) ያስገቡ።
5. ክፍያዎን ያጠናቅቁ!
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ክፍያዎችን በአዲስ ባንክ ይፈጽሙ!
አዲስ ባንክ — ለስኬትዎ የታመነ! | 1 |
| 17 | ነሐሴ 26/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ!
በገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች በኩል ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ ያገኛሉ።
አዲስ ባንክ- ለስኬትዎ የታመነ
ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!
Website | Telegram | LinkedIn | Facebook | Instagram | 1 634 |
| 18 | ነሐሴ 25/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ!
በገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች በኩል ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ ያገኛሉ።
አዲስ ባንክ- ለስኬትዎ የታመነ
ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!
Website | Telegram | LinkedIn | Facebook | Instagram | 1 656 |
| 19 | ውድ ደንበኛችን
የባንካችንን ዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች ሲጠቀሙ ከአጭበርባሪዎች ራስዎን ለመጠበቅ እባክዎ የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች ይከተሉ፡-
🟡 ከማህበራዊ ሚዲያ፣ ከመልእክት መላላኪያ መድረኮች (ዋትስአፕ፣ ቴሌግራም፣ ፌስቡክ፣ ኢሜል፣ ኤስኤምኤስ) ወይም ካልተጠበቁ የስልክ ጥሪዎች የሚመጡ ጥያቄዎችን ብቻ በመመርኮዝ ገንዘብ አይላኩ። ማንኛውንም የዲጂታል ግብይት ከመፈፀምዎ በፊት የላኪውን ማንነት በቀጥታ የድምጽ ግንኙነት ወይም በህጋዊ ቻናሎች ያረጋግጡ።
🟡 በመደበኛነት የሂሳብዎን ቀሪ የብር መጠን እና የግብይት ዝርዝር ያረጋግጡ።
🟡 ከሂሳብዎ ጋር የተያያዙ የማጭበርበር ወይም የሚጠረጠሩ እንቅስቃሴዎችን ለባንካችን በስልክ ቁጥር 0115570502 ወይም 0115570981 በመደወል በፍጥነት ያሳውቁ።
አዲስ ባንክ አ.ማ.
ለስኬትዎ የታመነ! | 1 717 |
| 20 | ነሐሴ 23/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ!
በገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች በኩል ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ 10 ብር ጉርሻ በእያንዳንዱ የውጭ ምንዛሬ ላይ ያገኛሉ።
አዲስ ባንክ- ለስኬትዎ የታመነ
ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!
Website | Telegram | LinkedIn | Facebook | Instagram | 1 815 |
