cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አልበያን መድረሳ በቡታጅራ

በአልበያን መድረሳ የሚሰጡ ዱሩስ ፣ ሙሓደራዎችና ሌሎች ጠቃሚ መልእክቶች የሚሰራጭበት ቻናል ነው።

Більше
Рекламні дописи
390
Підписники
-124 години
+17 днів
+1130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
አስሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ             አስደሳች ዜና 🎤🎤 ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም 🎤🎤       🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 እነሆ የፊታችን እሁድ በቀን 07/11/2016 E.C ከወትሮው ለየት ባለና ባማረ ሁኔታ  ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም በኹለፋኡ ራሺዲን  መስጅድ ስለተዘጋጀ ይህ ታላቅ እድል እንዳያመልጠዎት ስንል እርሰዎን  ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር  በአክብሮት ጋብዘንዎታል። ተጋባዥ እንግዶች፡- 1ኛ. ኡስታዝ ባህሩ ተካ 2ኛ. ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ 3ኛ. ኡስታዝ ኤሊያስ አወል እና ሌሎችም ሁሉም ርዕሶች በሰኣቱ ይገለፃሉ !!!! 👉 ልብ ይበሉ ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች እና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች  ይኖራሉ!!!!) ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !!!! 🕌 አድራሻ፡- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን , ቡታጅራ. ከቡታጅራ ወደ ስልጢ መውጫ (ሴራና አካዳሚ) አካባቢ ወደ ፀሀይ መውጫ ገባ ብሎ #ቡታጅራ ገተማ መንደር/ቀጠና 📅 እለተ፡-  እሁድ 07/11/2016      🧭 ሰዓት፡- ከጠዋቱ 2 : 30 ጀምሮ በሰዓቱ ይጀመራል ። 🌷ለሴቶችም በቂና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል!!!! ጥብቅ ማሳሰቢያ : – ▬▬▬▬▬▬▬ 👉 ይህንን በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ የሆነ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎት ፕሮግራሞትን ከወዲሁ በማመቻቸት ከቤተሰብዎ፣ ከጓደኛዎ፣ ከስራ ባልደረባዎ ጋር ለመታደም ቁጥር አንድ ፕሮግራምዎ አድርገው ይያዙ ። 👉 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል !!! ትልቁ ችግራችን ማርፈድ ነው ፣ እንቅረፍ‼ 👉 ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር ነው !!! ✍️አዘጋጅ፡- ኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድና መድረሳ የቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/butajira_akababi
Показати все...
👉 አዲስ pdf 👉 40 ሐዲሶች عنوان: الأربعون المكية في التوحيد والسنة .pdf ርእስ:- አርባዎቹ መኪይ (መካ ላይ የተዘጋጁ) በተውሒድና በሱንና ላይ የሚያተኩሩ ሀዲሶች بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله السلطي حفظه الله ✍🏻አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ኢብኑ ሙሀመድ ኢብኑ ዐብደላህ አስ-ስልጢ (ሀፊዘሁላህ) ከሳዑዲ ዐረቢያ መከህ ቴሌግራም ቻናል ⤵️ https://t.me/HussinAssilty 🔹እነዚህ በተውሒድና በሱና ላይ የሚያጠነጥኑ ከሶሂህ ሀዲስ የተውጣጡ ለጀማሪ ተማሪዎች ለሽምደዳ የሚቀሉ ወሳኝና አንገብጋቢ ሀዲሶች ናቸው፣ በተለይ በክረምቱ በየ ቦታው የሚያስተምሩ ኡስታዞች ለልጆች እነዚህን ሶሂህ ሀዲሶች ብታሸመድዱ የተመረጣና መልካም ነው። የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Показати все...
الأربعون_المكية_في_التوحيد_والسنة_للحفظ.pdf7.17 KB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ግሩፑ ሞቅ ደመቅ ፏ ብሏል እስቲ ገባ ገባ በሉማ https://t.me/albeyanbutajiragroup?videochat=d06c69a6147011e94a
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አልበያን መድረሳ በቡታጅራ: መድረሳውን ለማጠናከር የንያ ፕሮግራም የአካውንቱ ስም= HEYRU MOHAMMED& MOHAMED HESEN SHAFI                      አካውንት ቁጥር 1000571575063 ንግድ ባንክ https://t.me/albeyanbutajiragroup?videochat=d06c69a6147011e94a https://t.me/albeyanbutajiragroup?videochat=d06c69a6147011e94a
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አልበያን መድረሳ በቡታጅራ: መድረሳውን ለማጠናከር የንያ ፕሮግራም የአካውንቱ ስም= HEYRU MOHAMMED& MOHAMED HESEN SHAFI                      አካውንት   ቁጥሮች = 1= 1000571575063 ንግድ ባንክ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተጀመረ (online) የአልበያን ቀጥታ ስርጭት የሙሓደራ ፕሮግራም ርዕስ፦ የሙብተዲዓዎች (በዲን ላይ) አላጋጭነታቸው 🎙 በኡስታዝ ዶክተር ሸምሱ ሷቢር ሐፊዘሁላህ ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ 👇👇👇 https://t.me/albeyanbutajiragroup?videochat=d06c69a6147011e94a https://t.me/albeyanbutajiragroup?videochat=d06c69a6147011e94a
Показати все...
Показати все...
አልበያን መድረሳ በቡታጅራ

ያሰላምም ባልገባም በዱኦ ከናተጋነኝ በርቱ ማሻአላህ

👍 1
00:14
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ያሰላምም ባልገባም በዱኦ ከናተጋነኝ በርቱ ማሻአላህ
Показати все...
11.09 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተጀመረ (online) የአልበያን ቀጥታ ስርጭት የሙሓደራ ፕሮግራም 🎙 በኡስታዝ አቡልበያን ቢን ሲራጅ ሐፊዘሁላህ ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ 👇👇👇 https://t.me/albeyanbutajiragroup?videochat=d06c69a6147011e94a https://t.me/albeyanbutajiragroup?videochat=d06c69a6147011e94a
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.