Afro Forex and Graphics Designing
18 024
Підписники
-3724 години
-2937 днів
+29530 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Фото недоступне
#notcoin
telegram wallet verify ማድረግ አልቻላችሁ ወይም tonkeeper ላይ notcoin ያላችሁ መሸጥ የምትፈልጉ
@Afro_fx_support1
@Afro_fx_support1
ብዙ ኢንቦክስ ስላለ በየተራ የምናስተናግዳችሁ ይሆናል። ቶሎ ካልመለስን እስከነገ የምንጨርስላችሁ ይሆናል። እናመሰግናለን
,
inbox ስትመጡ ምን ዋሌት ላይ እንዳላችሁ እና ያላችሁን መጠን ብቻ ፃፉ
ማሳሰቢያ እዚህ ግሩፕ ብዙ scammer አሉ ጥንቃቄ አድርጉ
2000
which graphics designing tutorial you want to take
anonymous poll
Photopea on photopea website full tutorial
▫️ 0%
Pixellab android apk full tutorial
▫️ 0%
Adobe Photoshop on 👩💻PC
▫️ 0%
👥 Nobody voted so far.
👍 3🤩 2😱 1
Photopea on photopea website full tutorial
Pixellab android apk full tutorial
Adobe Photoshop on 👩💻PC
8700
Фото недоступне
Important words used in Trading Short Form by Traders
Let's take a look at some of these key terms to understand what they mean.
MM = Money Management PO = Pending Order
SNR = Support & Resistance
TL=Trendline
TP = Take Profit
SL = Stop Loss
BE = Break Even
CL
Cut Loss
MC = Margin Call B/O = Breakout
DD = Drawdown
OB = Order Block
SMS = Shift in Market Structure
FVG = Fair Value Gap
BSL Buy Side Liquidity
SSL = Sell Side Liquidity
POI = Point of interest HH = Higher High
HL = Higher Low
HOD = High of Day
HFT = High Frequency Trading
HTF = Higher Time Frame LH
Lower High
LL = Lower Low
SH Swing High
=
SL = Swing Low LOD = Low of Day L/S = Long or Short
NFP = Non Farm Payrolls
P&L = Profit and Loss
PIP = Percentage In Point
R/R = Risk/Reward
TA =
Technical analysis
AMD - Accumulation, Manipulation & Distribution
You don't even need to memorize, just know & understand.
👍 2🥰 2🎉 1
8400
ውድ የ Afro forex ቤተሰቦች ዛሬ ደግሞ እንደ FOREX TRADER በቀን ተቀን ውሎአችን ውስጥ ልናካተው የሚገባንን ልምድ እንመለከታለን፤ እሱም የንባብ ልምድ ነው።
በ ትሬዲንግ አለም ውስጥ ሰዎች በፍጥነት ሚቀየሩት ስለዛ ነገር ያላቸው እውቀት እና ልምድ ሲጨምር ነው፡፡ እነዚ ነገሮች ደግሞ በዋነኝነት ከንባብ ነው የምናገኘው፡፡
ለሰላሳ ደቂቃ
በየእለቱ ማንበብ አንተ
እስክትጠቀም ድረስ የሚጠብቀውን የተከማቸ እውቀት እንድትገነዘብ ስለሚያሟርግህ በህይወትህ ላይ አስጿሳች ለውጥ ያስገኝልሃል፡፡
የተሻለ ትሬጿር፣የተሻለ ማንነት በአጠቃላይ የተሻለ ሰው መሆን እንደምትችል ትምህርት የሚሰጡ መጽሃፍት አሉልህ።
ወዷፊት ልትፈጽማቸው የምትችላቸው ስህተቶችህ በሙሉ ከአንተ በፊት የሆነ ሰው ፈጽሟቸዋል፡፡ አንተን የሚገጥሙህ ችግሮቻ አንተ ላይ ብቻ የተከሰቱ መስሎ ይሰማሃል ?
“በቂ ትምህርት ስላላገኘው ትሬዲንግ ላይ ያን ያህል በራሴ አልተማመንም”
“እንዴት በአጭር ጊዜ ውጤታማ ትሬደር መሆን እችላለው”
“ትሬዲንግ ከስራዬ ወይ ፺ግሞ ከትምህርቴ ጋር አብሮ ማስኬድ እያቃተኝ ነው”
"ትሬድ ስከፍት ስሜቶቼን መቆጥጠር አልችልም፤ስለዚ ውጤታማ ልሆን አልቻልኩም"
“የምጀምርበት ገንዘብ የለኝም፤ ስለዚ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም”
● እነዚህንና ከነዚ ሌላ ችግሮች እና ጥያቄዎች አሁን ስኬታማ ምንላቸውን ሰዎች የገጠሟቸው ችግሮች ናቸው፡፡
እያንዳንዱ ሰው የተጋፈጣቸው ችግሮች እና ወደፊት ሊገጥመው የሚችሉት ችግሮች ሌላ ሰውን ገጥመውታል፡፡ ከሁሉ በላይ ደግሞ ለችግሮቹ መፍትሄ ና ምላሾች በመጽሃፍ ውንጥ መገኘታቸው ነው።
ትክክለኞቹን መጽሃፍት አንብብ፡፡ - አሁን አተን እያስጨነቁህ ያሉትን ችገሮች ከአንተ ቀደም ብለው የተጋፈጧቸው ሰዎች እንዴት እንዳለፏቸው ተማር፡፡ ለስኬት ያበቋቸውን ዘዴዎች ተጠቀም፡፡ የዚያኔ በህይወትህ ውስጥ በምታስተውለው ለውጥ ትጿነቃለህ።
መጥሃፍት በውስጥህ ያለውን እንድታይ ና እንድታስተውል ነው የሚረዱህ።
ስለዚህ የእውቀት አድማስህን የማስፋፋት ስርአት ማለት በቧንብ ማንበብና በመጽሃፍ ውስት ያለውን የተከማቸ መረጃ ሃብት መበርበር ማለት ነው፡፡
ምናልባት የማንበብ ልምዱ ላይኖርህ ይችላል ስለዚ አእምሮህን ከቀላል ነገሮች ስታስጀምረው እንዳይሰለቸው እና እየተዝናና እንዲያደርገው ስለምታደግ፤ ለጊዜው በየእለቱ ለ 30 ደቂቃ አንብብ፡፡ የተቀረው በራሱ ሂደት ይመጣል፡፡
6100
Фото недоступне
ለፎሬክስ ትሬዲንግ አስፈላጊ ነው ብዬ የማምነው ነገር!!
ይህ ሁላችንም በከፈትነው የትሬዲንግ አካውንት አማካኝነት ፎሬክስ ትሬድ እያደረግን ሀብታም መሆን ይቻላል። ነገር ግን ማንም ሰው ተነስቶ ሀብታም የሚሆንበት መንገድ አይደለም። ስለፎሬክስ ትራዲንግ አስፈላጊውን ሪሰርች አድርጋቹ እና አጥንታቹ እንኳን በቂ አይሆንም። ከምንም ነገር በላይ ለፎሬክስ ትሬዲን በሳይኮሎጂ ዝግጁ መሆን አለባቹ። ይህን ደግሞ በአንድ ቀን ውስጥ ሊመጣ ሚችል አይደለም። ትልቁ የጀማሪ ትሬደር ድክመት በ አንድ ቀን ውስጥ ትርፋማ ለመሆን ማሰብ ነው። ሁሌም ትሬድ ስታደርጉ የራሳቹን የቀን ገደብ አስቀምጡ።
ለምሳሌ: 50 usd አስገብታቹ ከሆነ በቀን 6-8 usd ትርፍ ስታገኙ ከማርኬት መውጣት ከዛ ወደግል ሂወታቹ መሄድ። ኪሳራም ሲሆን ከ 4 usd በላይ ሳይሆን ወስኖ መውጣት።
የውሳኔ ሰው ሁኑ። ነገም ሌላ ቀን ነው።
🎉 3👍 1❤ 1🔥 1🥰 1🙏 1🏆 1
7100
Фото недоступне
ለብዙዎቻችን ትልቁ አደጋ ትልቅ አላማ ኑሮን ሳንደርስበት መቅረታችን ሳይሆን ትንሽ አላማ ኑሮን ስንደርስበት ነው።
ሁልጊዜ ትልቅ ህልም፣ ይኑርህ ትልቅ ህልም ታላላቅ ሰዎችን ይስባል።
ትልቅ ህልም ለመፍጠር ትንሽ ህልም ከመፍጠር የበለጠ አቅም አይጠይቅም ።
ትልቅ ቦታ የደረሱ እና በቀሪው አለም መካከል ካሉት ልዪነቶች አንዱ ትልቅ ቦታ የደረሱት ትልቅ ስለሚያልሙ ነው።
👉ጆን ኦፍ ኬኔዲ ሰዎችን ጨረቃ ላይ ማስፈር ያልም ነበር።
👉ማርቲን ሉተር ኪንግ ትንሹ ሀገሪቱ ከአድሎና ከፍትህ አልባነት ነፃ አንድትሆን ያለም ነበር።
👉ብል ጌትስ በአለም ላይ ያሉ የትኛውም ሰው ቢሆን ቤቱ ኢንተርኔ ጋር የተገናኘ ኮምፒውተር እንዲኖረው ያልማል።
👉በክሚኒስተር ፋለር በአለም ላይ ያሉ ሰው ሁሉ ኤሌክትሪክ ኃይል እንዲያገኝ ያልም ነበር።
👉ኔልሰን ማንደላ ጥቁር ደቡብ አፍሪካውያንን ከባርነት ነፃ ለማውጣት ያልም ነበር።
ወዳጀ ወደፊትህን ከኋላህ ሳይሆን ከወደፊትህ ፍጠር።
በምንኖርቤት አለም ላይ ያሉ ነገሮ በሙሙ ሁለት ጊዜ ነው የተፈ ጠሩት፣ ዛሬ ላይ ሆነህ ነገህን መቅረፅ ካልቻልክ ነገም የዛሬውን ተደግመዋለህ።
መልካም ቀን።።።።
👍 1🥰 1🎉 1🤩 1
6100
Фото недоступне
"በትሬዲንግ ዓለም ውስጥ የአደጋ አስተዳደር(Risk management) ማለት ካፒታልን መጠበቅ ብቻ አይደለም - የአእምሮ ደህንነትንም መጠበቅ ነው ።
ውጤታማ በሆነ መንገድ በመተግበር፣ የአደጋ አስተዳደር ስልቶች፣ የገንዘብ ኪሳራዎችን መቀነስ ብቻ ሳይሆን ብዙውን ጊዜ ከንግድ ጋር ተያይዞ የሚመጣውን ጭንቀት እና የአዕምሮን መረበሽን እየቀነስን መሆኑን መገንዘብ በጣም አስፈላጊ ነው።
የተሳካ የንግድ ልውውጥ ትርፍ ማግኘት ብቻ ሳይሆን የአዕምሮ ጤናን መጠበቅም ጭምር ነው። የበለጠ ዘላቂ እና ያነሰ ውጥረት ያለበት የትሬዲንግ ልምድ ለማረጋገጥ የአደጋ አስተዳደር(Risk management) የመጀመሪያው ምዕራፍ ነው።
"የአደጋ አስተዳደር ከጭንቀት አስተዳደር ጋር እኩል መሆኑን መረዳቱ በተለዋዋጭ የፋይናንስ ገበያው ውስጥ እንዲበለጽጉ ለሚፈልጉ ትሬደሮች ወሳኝ ነው።
አደጋዎችን በንቃት በመምራት እና ግልጽ ድንበሮችን በማዘጋጀት በፍርሃት ወይም በስግብግብነት የሚመሩ ድንገተኛ ውሳኔዎችን ማስወገድ ይችላል፣ ይህም ወደ ተከታታይ እና ምክንያታዊ ንግድ ያመራል።
የስሜታዊ ሚዛንን ለመጠበቅ እና በገቢያ እርግጠኛ ካልሆኑ ሁኔታዎች ውስጥ የመቋቋም ችሎታን እንደ መሳሪያ አድርገን መቀበል ፣ በመጨረሻም በትሬዲንግ ጉዟችን ውስጥ የረጅም ጊዜ ስኬት እና የአእምሮ ሰላም መንገድ ይከፍታሉ ።
4900
Фото недоступне
ሰላም ሰላም ውድ የafro forex & graphics ቤተሰቦች እንዴት ናቹህ።
12 ቀን ያህል የቀረውን ታፕስዋፕ ኤርድሮፕ ቅድሚያ ሰጥታቹ እየሰራቹ ነው?
ታፕስዋፕ ለመጀመር 👇👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5306152236
100
ሰላም እንዴት ናችሁ 🙌
SMART MONEY CONCEPT STRATEGY
This book contains only 31pages
በጣም አሪፍ አጭር መፅሃፍ ነው በሁለት ቀን ተነቦ ያልቃል , Trade መቼ እንደሚገባ እና Graph እንዴት እንደሚነበብ ስለ Smart money concept እስከዛሬ ድረስ ከማውቃቸው Books ይሄኛው በጣም አሪፍ book ነው, ይሄን አንብባችሁ Forex Trade መለማመድ እና መጀመር ትችላላችሁ
Educate your self from this book
Lesson 1
-Market Structure
-Bos vs CHoCh
Lesson 2
- Order blocks
Lesson 3
-Market Inefficiency / Imbalances
Lesson 4
-Liquidity
Lesson 5
- Introduction to supply and demand
Lesson 6
- Correctly Locating your zones
Lesson 7
-The price cycle
Lesson 8
-Psychology
Don't try to sell this books for others ‼️‼️
It's free for all !!
‼️‼️ለዚህ Channel አዲስ የሆናችሁ Pin ካደረግነው ጀምሮ መጀመር ትችላላችሁ✅
👍 2❤ 1🥰 1🎉 1🤩 1
7000