cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Merkato Media

#merkato_media #መርካቶ_ሚድያ በዚህ ቻናል ለኢትዮጵያ ፍቅር ሰላም አንድነት ስለ ፍትህ የምናወራበት ድምፅ ላጡ ድምፅ የምንሆንበት ቻናል ነው። ''We testify about the Truth ''

Більше
Рекламні дописи
7 177
Підписники
-1024 години
-767 днів
-25330 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
የአማራና የኦሮሚያ ክልሎች በሚዋሰኑበት የሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ተደጋጋሚ ጥቃት እያደረሱባቸውና በርካቶች እየተፈናቀሉ እንደኾነ ነዋሪዎች ለዋዜማ ሪፖርተር ተናግረዋል። በተለይ ሰረርኩላ እና ቱቲን የመሳሰሉ ቀበሌዎች ነዋሪዎች፣ የትምህርትና ጤና አገልግሎቶችን ማግኘት እንዳልቻሉ ተናግረዋል። ነዋሪዎች ጥቃቱን የሚያደርሱባቸው፣ ከአማራ ክልል ተሻግረው የሚመጡ የፋኖ ታጣቂዎች እንደኾኑ ዋዜማ ሰምታለች። ግንቦት 14 ቀን፣ እነዚሁ  “የደራ ማንነት አስመላሽ ኃይል” የሚል ስያሜ ይዘው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች በሰረርኩላ፣ ቱቲ፣ ብርጄ፣ ሰንቀሌ እና አባዶን በተባሉ ቀበሌዎች በተመሳሳይ ሰዓት በፈጸሙት ጥቃት፣ በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሳቸውን የዐይን እማኞች ተናግረዋል። የፋኖ እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ሰላማዊ ሰዎችን አፍኖ በመውሰድ ገንዘብ እንደሚጠይቁም ነዋሪዎቹ ገልጸዋል። @merkato_media
1 1631Loading...
02
ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ በሚጠራው አማጺ ቡድን ባለፈው ሰኞ ንጋት ላይ አንድ የፖሊስ አዛዥን ጨምሮ ስድስት የኦሮሚያ ፖሊስ አባላትን መገደላቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች። አማጺ ቡድኑ ድርጊቱን የፈጸመው፣ በክልሉ ሰሜን ሸዋ ዞን ጫንጮ ወረዳ ከአዲስ አበባ 50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ቆሬ ሮባ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ እንደሆነ ዋዜማ ተረድታለች። ሟቹ የፖሊስ አዛዥ የጫንጮ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ የኾኑት ኮማንደር አወቀ እንደኾኑ ዋዜማ የደረሳት መረጃ ያመለክታል። የፖሊስ አባላቱ የተገደሉት፣ የአማጺ ቡድን ታጣቂዎች ወደ ከተማ እየመጣ ነው የሚል መረጃ ደርሷቸው ለመከላከል ወደ ስፍራው በመሄድ ላይ ሳሉ በተከፈተባቸው ተኩስ እንደኾነ ምንጮች ለዋዜማ ገልጸዋል። የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት፣ በመላው ኦሮሚያ በመንግሥት ኃይሎች ላይ በአዲስ መልክ የጥቃት ዘመቻ ከፍቻለሁ በማለት በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል። @merkato_media
1 4592Loading...
03
አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት የቅስቀሳ ወንጀል በ6 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት የቅስቀሳ ወንጀል ጥፋተኛ በተባሉበት ድንጋጌ በሥድስት ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ሕገ-መንግሥታዊና በሕገ-መንግሥት ሥርዓት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮች የሚመለከተው ችሎት ነው። የፍትሕ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ዐቃቤ ሕግ በአቡነ ሉቃስ ላይ ከሦስት ወራት በፊት÷ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 247 (ሐ) እና አንቀጽ 258 (ሀ) ሥር እና የወንጀል ሕግ አንቀጽ 251 (ሐ) የተመላከተውን ድንጋጌ ተላልፈዋል የሚሉ ሁለት ክሶች ማቅረቡ ይታወሳል፡፡ ተከሳሹ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ-ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና የምሥራቅ አውስትራሊያ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ፣ በጠቅላይ ቤተክኅነት የገዳማት መምሪያ የበላይ ኃላፊ ሊቀ-ጳጳስ ሆነው በማገልገል ላይ እያሉ ስለ ሰላም እና አንድነት የመስበክ ሐይማኖታዊ ግዴታቸውን በመተው ታኅሣስ 19 ቀን 2016 ዓ.ም በአሜሪካ ቴክሳስ እና አካባቢው በሚገኝ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ-ክርስቲያን ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ቤተ-ክርስቲያን ታቦት ወጥቶ በቆመበት ዐውደ-ምኅረት ላይ የአመፅ ቅስቀሳ ማድረጋቸውን የክስ ዝርዝሩ ያስረዳል፡፡ የዐቃቤ ሕግን ማስረጃ የተመለከተው ፍርድ ቤትም የተከሰሱባቸው ክሶች በአንቀጽ 247 (ሐ) ሥር ተጠቃልሎ የጥፋተኝነት ፍርድ ማስተላለፉ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ዐቃቤ ሕግ ካቀረባቸው ሦስት የቅጣት ማክበጃ አስተያየቶች መካከል ፍርድ ቤቱ አንዱን የቅጣት ማክበጃ አስተያየት በመያዝ እና ተከሳሹም የቀደመ የወንጀል ሪከርድ የሌለባቸው መሆኑን መነሻ በማድረግ አንድ የቅጣት ማቅለያ ተይዞላቸው ዛሬ በዋለው ችሎት የቅጣት ውሳኔ ተሰጥቷል። በዚህም መሰረት ፍርድ ቤቱ በእርከን 23 ሥር በሥድስት ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ በሌሉበት ውሳኔ ሰጥቷል፡፡ (በታሪክ አዱኛ)
2 0717Loading...
04
ሀምስተር Kombat ነገ ሊስት ሊደረግ ይችላል ሀምስተር ኮምባት በቲዊተር ገፃቸው:- ''​👋 Hey there, our favorite CEOs! 🐹 We’re excited to announce that tomorrow is the day our Hamster family has been waiting for!'' እናም በYoutube ገፃቸው ይፋ እንደሚያረጉ ተነግሯል! ያልጀመራቹ በዚ ላንክ ጀምሩ👇👇 https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1204288009
2360Loading...
05
ዓለማቀፉ ቀይ መስቀል ማኅበር በኢትዮጵያ በሚካሄዱት ግጭቶች ሳቢያ በተለይ በገጠሩ የአገሪቱ ክፍሎች በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የጤና አገልግሎት ለማግኘት እንዳልቻሉ አስታውቋል። በጤና አገልግሎት ማጣት ይበልጥ ተጎጂ የኾኑት፣ ቁስለኞች፣ ታማሚዎች፣ ነፍሰ ጡሮች፣ ሕጻናትና አካል ጉዳተኞች እንደኾኑ ድርጅቱ ገልጧል። በአማራ ክልል የሚካሄደው ግጭት፣ የጤና አገልግሎቶችን አቅርቦት ክፉኛ እንዳስተጓጎለው የገለጠው ድርጅቱ፣ መድሃኒትና የሕክምና አቅርቦቶችን ለማሟላት የተደረጉ ጥረቶችም ችግር ገጠሟቸዋል ብሏል። ድርጅቱ፣ ዓለማቀፍ የሰብዓዊነት ሕግጋት እንዲከበሩና የሕክምና እርዳታ ለሚፈልጉ አካላት ኹሉ እርዳታው ሊገደብ እንደማይገባው ለማስገንዘብ፣ በግጭቶቹ ተሳታፊ ከኾኑ ወገኖች ጋር እየተነጋገረበት እንደኾነም አውስቷል። ባለፉት አራት ወራት፣ በአማራ ክልል በግጭት በተጎዱ አካባቢዎች፣ 62 እና በኦሮሚያ 17 ጤና ጣቢያዎች የሕክምና አቅርቦቶች ድጋፍ ከድርጅቱ አግኝተዋል ተብሏል። @merkato_media
2 6451Loading...
06
ጥቆማ‼️ Online ስራ መስራት ከፈለጉ ሸገር Crypto ቻናልንን ይቀላቀሉ። በርግጠኝነት ይወዱታል👇 JOin 👉 https://t.me/sheger_crypto
2 5742Loading...
07
ጥቆማ‼️ Online ስራ መስራት ከፈለጉ ሸገር Crypto ቻናልንን ይቀላቀሉ። በርግጠኝነት ይወዱታል👇 JOin 👉 https://t.me/sheger_crypto
3510Loading...
08
በህወሃት አመራሮች መካከል ልዩነት መፈጠሩን ዶ/ር ደብረፂዮን አመለከቱ‼️ በህወሓት እና በጊዚያዊ አስተዳደሩ መካከል ልዩነት ተፈጥሯል? የሚል ጥያቄ ከሪፖርተር ቀርቦላቸው የሚከተለውን ብለዋል በህወሓት እና በጊዚያዊ አስተዳደር ውስጥ መሰረቲዊ ልዩነት የለም፣ ልዩነት የተፈጠረው በህወሓት አመራሮች መካከል መሆኑን የሚያመላክት ምላሽ ሰጥተዋል። በህወሓት እና በጊዚያዊ አስተዳደር ውስጥ መሰረታዊ ልዩነት እንደሌለ ገልፀው በህወሓት ድርጅት አመራሮች ውስጥ የተፈጠረውን ልዩነት ለመፍታት ድርጅቱ ህወሀት በቅርቡ 14ኛ መደበኛ ጉባኤውን በመቀሌ ከተማ ያካሂዳል ተብሏል።
2 5361Loading...
09
ባለሃብቱ አብነት ገብረመስቀል ዓቃቤ ሕግ የመሠረተባቸው ክስ ተቋርጦ ከስምንት ወራት እስር በኋላ ትናንት ከቀትር በኋላ ከእስር መፈታታቸውን ዋዜማ ተረድታለች። የጸረ-ሙስና ዓቃቤ ሕጎች በአብነትና ሌሎች አራት ግለሰቦች ላይ የመሠረቱትን የሙስና ክስ ያቋረጡት፣ አብነት ከባድ የጤና እክል ስላጋጠማቸው እንደኾነ ታውቋል። ዓቃቤ ሕግ አብነትና ግብረ አበሮቻቸው አዲስ አበባ ወሎ ሠፈር አካባቢ የሚገኝ ቦሌ ታዎርስ በሊዝ የያዘውን 1 ሺህ 972 ስኩዌር ሜትር መሬት በተጭበረበረ መንገድ ለሌላ ግለሰብ አስተላልፈዋል፤ ሕጋዊ ያልኾነ ገንዘብን ሕጋዊ አስመስለው አቅርበዋል በማለት ነበር ክስ የመሠረተባቸው። አብነት በመሬቱ ላይ የ40 በመቶ ድርሻ የነበራቸው ሲኾን፣ ሼክ መሃመድ አል አሙዲን ደሞ የ60 በመቶ ድርሻ ነበራቸው። @merkato_media
2 8792Loading...
10
ጥቆማ‼️ Hamster‼️ Guys ይህ ትልቅ ብር ማግኛ ኤርድሮፕ ነው እየተባለ ይገኛል ምንም ብር ስለማታወጡበት ብትሞክሩት አይከፋም ባይ ነን ያልጀመራቹ ጊዜው ሳይረፍድ  አሁንኑ በዚ ሊንክ ጀምሩት👇 ለመጀመር👇👇 https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId769729488 አጨዋወቱን ለከበዳቹ ዝርዝሩን በዚ ቻናል ያገኙታል👇👇 https://t.me/sheger_crypto
2 8110Loading...
11
ተደጋጋሚ ዘረፋ እየተፈፀመብን ነው‼️ በአማራ ክልል የተከሰተውን የፀጥታ ችግር እንደመልካም አጋጣሚ በመጠቀም ከክልሉ ከተማ ባህርዳር ተነስተው ወደ ደብረ ታቦር ፣ጋይንት ፣ገረገራ፣ጋሸና፣ወልድያ ፣ደሴ:፣ኮምቦልቻ የሚጓዙ ተጓዢ መንገደኞች እና ሾፌሮች በየጊዜው እየተዘረፉ እና እየተደበደቡ እየታገቱ ስልክ ፣ገንዘብ ፣ላፕቶፕ ፣የቃልኪዳን ቀለበት ሳይቀር የተለያዩ ቁሶችን በዘራፊ ሀይሎች እየተዘረፉ ነው፣ህዝብን ለእንግልትና ምሬት እየዳረጉ መሆኑን የመረጃ ምንጮች ገልፀዋል። እኔ ለፊልድ ስራ ወደ ደብረታቦር እየሄድኩ በነበረበት ሰዓት መንገድ ላይ ትጥቅ እና ጩቤ የያዙ ሰዎች አስወርደውን የእኔን ጨምሮ የተሳፋሪዎቹን ስልክና ያገኙትን ገንዘብ ተቀብለው ለቀውናል ሲል አንድ የአዩዘሀበሻ አባል ገልጿል ። በራስ ህዝብ ላይ እንደዚህ ያለ ዘረፋ እና እንግልት መፈፀም በጣም ያሳዝናል።(ayu) @merkato_media @merkato_media
3 5420Loading...
12
ጥቆማ‼️ Hamster‼️ Guys ይህ ትልቅ ብር ማግኛ ኤርድሮፕ ነው እየተባለ ይገኛል ምንም ብር ስለማታወጡበት ብትሞክሩት አይከፋም ባይ ነን ያልጀመራቹ ጊዜው ሳይረፍድ አሁንኑ በዚ ሊንክ ጀምሩት👇 ለመጀመር👇👇 https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId769729488 አጨዋወቱን ለከበዳቹ ዝርዝሩን በዚ ቻናል ያገኙታል👇👇 https://t.me/sheger_crypto
1 6945Loading...
13
"ነገ ተቋማት ዝግ ሆነው ይውላሉ" የመንግስት ኮሚኒኬሽን ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ "አዲሱ የበዓላት ሕግ ገና አልጸደቀም፤ ስለዚህ ዝግ ነው" ብለዋል። የኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ደሲሳ <<በካላንደር ላይ የተለወጠ ነገር ስለመኖሩ እርግጠኛ አይደለሁም።ካላንደር ይዘጋዋል።ካላንደር እንደሚዘጋው ነው የምናውቀው ለምን እንዳወዛገበ አይገባኝም ። መስሪያ ቤቶች በራሳቸው ውሳኔ ሥራዎችን ሊያቅዱ ይችላሉ። ከሠራተኞቻቸው ጋር ተስማምተው>> ሲሉ አስረድተዋል። ሁለቱም የስራ ኃላፊዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ከሰጡት ቃል የተወሰደ ነው።
3 94427Loading...
14
ግንቦት 20 ስራ ዝግ ይሆናል⁉️ ግንቦት 20 ለአመታት በህዝባዊ በዓላት ዝርዝር ዉስጥ ተካትቶ በህግ ሳይጸድቅ ሲከበር ቆይቷል። ግንቦት 20 የያኔዉ ኢህአዴግ የደርግ መንግስትን ገልብጦ ስልጣን የያዘበት ወይንም ማዕከላዊ መንግስትን የተቆጣጠረበት እለት ሆኖ በየአመቱ ስራ እና ትምህርት ዝግ ሆኖ ሲከበር ቆይቷል። የህግ ባለሙያዎች ግንቦት 20 ለአመታት ሲከበር የቆየበት መንገድ ህጋዊ መሰረት የሌለዉ መሆኑን ሲናገሩ ይደመጣል። በአሉ በልማድ በህዝብ በዓላት ዝርዝር ዉስጥ ቢገባም በም/ቤት ጸድቆ እንዲከበር ግን አልተወሰነም ይላሉ። የሆነዉ ሆኖ ግንቦት 20 በተለይም ላለፉት 29 አመታት በድምቀት ሲከበር ቆይቷል። ከኢትዮጵያ በተጨማሪም የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ባሉባቸዉ ሀገራትም ቀኑ ታስቦ ይዉል ነበር። ኢህአዴግ ከመፍረሱ ጥቂት አመታት በፊትም ሆነ ከፈረሰ በኋላ ቀኑ በተቀዛቀዘ መልኩ ሲከበር እና ኋላ ላይም ሲቀር ተመልክተናል። እለቱ ትምህርት እና ስራ ዝግ ሆኖ ይከበር በመሆኑ ኢህአዴግ ስልጣኑን ካጣ በኋላ የቀኑ መከበር እና አለመከበር ፤ ስራና ትምህርት ዝግ መሆን እና አለመሆኑ በየአመቱ ለሰዎች አዲስ ሆኖ ጥያቄ ይፈጥራል። ከዚህ ቀደም በአሉ ሲከበርበት የቆየበት መንገድ ህጋዊ መሰረት የሌለዉ መሆኑን ያነጋገርናቸው የህግ ባለሙያዎች ነግረዉናል። በተጨማሪም በቅርቡ በቀረበዉ ረቂቅ አዋጅ ላይም በአሉ አለመካተቱን ነግረዉናል። ይህንንም ጥያቄ ለመመለስ በቅርቡ በሚኒስሮች ም/ቤት እና በፍትሕ ሚኒስቴር ተዘጋጅቶ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የተመራዉን የሕዝብ በዓላትን እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ዳጉ ጆርናል ለመመልከት ሞክሯል። በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ይጸድቃል የሚባለዉ ረቂቅ አዋጅ ላይ ታድያ ግንቦት 20 ከህዝባዊ በዓላት ዝርዝር ዉስጥ አልተካተተም። በዚህም መሰረት አዋጁ ሲጸድቅ ግንቦት 20 በህዝባዊ በአልነት የማይከበር እና ስራም ሆነ ትምህርት ዝግ የማይደረግበት ቀን ነዉ ለማለት ያስችላል። አሁን ላይ አዋጁ ባይጸድቅም ቀድሞዉንም ሆኖ በአሉ የሚከበርበት መንገድ ህጋዊ መሰረት የሌለዉ በመሆኑ በእለቱ ስራም ሆነ ትምህርት እንዲዘጋ የሚያስገድድ አግባብ የለም። @sheger_press @sheger_press
3 2344Loading...
15
Tiktok‼️ 📺 ቲክቶክ በመንግስታት የሚደገፉ የሚዲያ ተቋማት አካውንቶችን ላይ አዲስ ህግ ተግባራዊ ሊያደርግ ነው። ከዚህ በፊት ቲክቶክ የእነዚህ ተቋማት የቲክቶክ አካውንት "State controlled media" የሚል ታግ ይለጥፍባቸው ነበር። በቅርቡ ተግባራዊ እንደሚያደረገው የገለፀው ህግ ጣቢያው ከሚሰራጭበት ሀገር ውጪ ባሉ ቲክቶክ ተጠቃሚዎች ላይ የጣቢያዎች ቪዲዮ for you page ላይ አይመጣም። ለምሳሌ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ አካውንቶች for you page ላይ አይመጣም ማለት ነው። ከዚህ በተጨማሪ የእነዚህ ጣቢያዎች የአካውንት ማስታወቂያ ከሀገሪቱ ክልል ዉጭ የማይታይ ይሆናል። ይህ ህግ የወጣበት ምክንያት ሀገሮች በሌሎች ሀገሮች ጉዳይ ጣልቃ እየገቡ ፕሮፖጋንዳ ስለሚነዙ ነው ተብሏል። ምንጭ: Associated press @sheger_press @sheger_press
3 3170Loading...
16
መንግስት  እየፈጸመብኝ  ያለው ከፍተኛ ጥቃትና ጫና አስጊ ደረጃ ላይ ደርሷል ሲል ኢሰመጉ ገለፀ። ኢሰመጉ ይህን ያለው አሁን አመሻሽ ላይ ባወጣው መግለጫው ላይ ነው። በመግለጫውም እንዳሰፈረው ኢሰመጉ፣ በስራ ኃላፊዎች፣ ሰራተኞችና አባላት ላይ በፌደራልና በክልል መንግስታት እንዲሁም በከተማ አስተዳደሮችና በሌሎች የመንግስት አካላት እየደረሱ ያሉ ጥቃቶች አስጊ ደረጃ ላይ ደርሷል ብሏል። እየደረሱ ካሉት መካከል ግድያዎች፣ ህገ ወጥ እስሮችን፣ ጥቃቶችን፣ ከፍተኛ ጫናዎች፣ማስፈራሪያዎች፣ ዛቻዎች፣ ማሸማቀቆች፣ እንግልቶች፣ ስልታዊ የስራ ገደቦች፣ የምርመራ ፈቃድና የመረጃ ክልከላዎች፣ ህገ ወጥ ከትትሎች፣ ቢሮ ሰበራዎች፣ የንብረት ነጠቃ እና መውሰድ፣ ስም ማጥፋትና ውንጀላና እየደረሰብኝ ነው ሲል ገልጿል ። የተገለጹት ጫናዎች  በሌሎች መሰል የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች እንዲሁም ተቋማት ላይ እየተፈጸሙ ያሉ ጫናዎች ሲሆኑ በአገሪቱ ያለው የሲቪል ምህዳር ምን ያክል አሳሳቢ ሁኔታ ላይ መድረሱን የሚያሳይ ነው ሲልም ተችሏል ። በመሆኑ መንግስት ለሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች የሚያደርገውን ጥበቃ ምቹና አስቻይ የሆኑ የህግና የፖሊሲ ማዕቀፎችን በመዘርጋትና በመተግበር በአገሪቱ ያሉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች እንዲሁም ተቋማቶቻቸው በነጸነት ተንቀሳቅሰው ደኅንነታቸው ተጠብቆ የሰብዓዊ መብቶች የማስከበር ስራዎችን የሚሰሩበት ሁኔታ እንዲፈጥር ጠይቁል። በዓለም አቀፍ፣ በአህጉር አቀፍና በአገር አቀፍ ደረጃ ሰብዓዊ መብቶች ላይ የሚሰሩ ተቋማትና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በኢሰመጉ ላይ በመንግስት አማካኝነት እየደረሱ ያሉ አስጊ ደረጃ ላይ የደረሱ ጥቃቶችና ከፍተኛ ጫናዎችን በመገንዘብ እነዚህ ጥቃቶችና ከፍተኛ ጫናዎች እንዲቆሙና ተጠያቂነት እንዲሰፍን እንዲያደርጉ እንዲሁም ከለላን በማቅረብ የበኩላቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ ሲል አሳስበዋል ። ኢሰመጉ ከምስረታው ጊዜ አንስቶ በርካታ የሰብዓዊ መብቶችን የማስከበር ስራዎችን ሲሰራ የቆየ መንግስታዊ ያልሆነ ተቋም ነውም ተብሏል። Ethio FM @sheger_press
3 9940Loading...
17
🐝🐝 ንቦች ነን! አዎ ንቦች ነን! 🐝🐝 💼 ስራችን መለያችን! 🤝 አንድነታችን ጉልበታችን! ⚖️ ፍታዊነትና ግልጸኝነታችን መለያችን! 🌍 ቦታንና አካባቢን ሳንመርጥ! 🚀 ለደንበኞች እድገት በአብሮነት በሁሉም ቦታ በመገኘት ቀዳሚ ነን! 🏡 ይምጡ ቤተሰብ ይሁኑ!!! 📱 የቴሌግራም ትስስር ገጻችንን ይከታተሉ! 👉 አሁኑኑ ወደ Google Play ወይም App Store በመግባት መተግበሪያዎን ይጫኑ! 🐝🐝ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! 🐝🐝
1 6700Loading...
18
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ ከአላማጣ አካባቢ ገርጃለ እና በቅሎ ማንቂያ ከተባሉ ቦታዎች "የተወሰኑ" የትግራይ ተዋጊዎች እንዲወጡ ማድረጉን የክልሉ ቴሌቪዥን ትናንት ምሽት ዘግቧል። ጊዜያዊ አስተዳደሩ ተዋጊዎች ከተጠቀሱት አካባቢዎች እንዲወጡ ያደረገው፣ በፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት የትግበራ እቅድ መሠረት ወደ ቀያቸው ለሚመለሱ ተፈናቃዮች ደኅንነት ሲል እንደኾነ ዘገባው አመልክቷል። ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከኹለቱ አካባቢዎች ምን ያህል ተወጊዎች እንዳስወጣ ግን ዘገባው አልጠቀሰም። የትግራይ ኃይሎች እና የአማራ ክልል ታጣቂዎች ከሳምንታት በፊት በተጠቀሱት አካባቢዎች መጋጨታቸውና የትግራይ ኃይሎችም አካባቢዎቹን መቆጣጠራቸው እንደተዘገበ አይዘነጋም።
4 0251Loading...
19
የአሜሪካው ዓለማቀፍ የኃይማኖት ነጻነት ኮሚሽን፣ የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር በኤርትራ ላለው የኃይማኖት ነጻነት ጥሰት ትልቅ ትኩረት እንዲሰጥ ጠይቋል። ኮሚሽኑ፣ ፓስተር ኃይሌ ናይዝጊ እና ፓስተር ክፍሉ ገብረመስቀል የተባሉ የፕሮቴስታንት ኃይማኖት ሰባኪዎች ከታሠሩ ከ20 ዓመታት በላይ አስቆጥረዋል ሲል ለአብነት ጠቅሷል። ኤርትራ፣ ከኃይማኖት ነጻነት ጋር በተያያዘ 500 ያህል ሰዎችን ክስ ሳይመሠረትባቸው እንዳሠረች ኮሚሽኑ አመልክቷል። የኤርትራ መንግሥት ባለፈው ዓመት ከኃይማኖት ጋር በተያያዘ የታሠሩ ዘጠኝ እስረኞችን ብቻ መፍታቱን ያስታወሰው ኮሚሽኑ፣ ጅምሩ ግን ሳይቀጥል ቀርቷል በማለት ወቅሷል። @sheger_press @sheger_press
5 0170Loading...
20
ኢትዮጵያ በሶማሊላንድ፣ ሃርጌሳ የሚገኘውን የቆንስላ ጽህፈት ቤቷን ሙሉ አገልግሎት ወደሚሰጥ ኤምባሲ ማሳደጓን የሶማሊላንድ ሚኒስትር ገለጹ‼️ የሶማሊላንድ የመረጃ፣ የባህል እና የብሔራዊ መመሪያ ሚኒስትር አሊ ሐሰን መሐመድ (አሊ ማርሃን) ለቢቢሲ ሶማሊኛ ከቀናት በፊት ራሷን በነጻ አገርነት ያወጀችው የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ሙሳ ቢሂ አብዲ ቆንስላው ወደ ኤምባሲ ማደጉን አስመልክቶ የተናገሩትን አረጋግጠዋል። ከአንድ ወር በፊት ሶማሊያ በሶማሊላንድ እና በቱንትላንድ ግዛት የሚገኙ የኢትዮጵያ ቆንስላ ፅ/ቤቶች እንዲዘጉ ውሳኔ ማሳለፏ የሚታወስ ነው። @sheger_press @sheger_press
5 2220Loading...
21
Tapswap‼️ ብዙዎች ኖትኮይንን ቀድመው ባለመጀመራቸው ኋላ ላይ መቆጨታቸውን ተመልክተናል ። ይህ የኖትኮይን እድል ያመለጣቹ በሙሉ tapswapን በመጠቀም እድላችሁን መሞከር ትችላላቹ tapswap አስተማማኝ የሆነ ኤርድሮፕ ሲሆን ነገ ላይ ኮይን መሰብሰብ ሊጠናቀቅ ሲል የችኮላ ከመጀመር ዛሬ ላይ በቀላሉ አስጀምራቹ ብዙ ሚልየን ኮይኖችን መሰብሰብ ትችላላቹ ። የምታገኙት ነገር ይጨምራል እንጂ ምንም የምታጡት ነገር የለም ፤ ይሃው የቦቱ ሊንክ አስጀምራቹ መጠቀም ትችላላቹ 👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_769729488 በተጨማሪም ለምታውቁት ሰው ሼር በማድረግ የምታገኙትን ኮይን ማሳደግ ትችላላቹ 🤗
10Loading...
22
ጥቆማ‼️ እንዳያመልጣቹ ‼️ ምንም ገንዘብ ሳታወጡ ብር ልታገኙባቸው የምችሏቸው የኦንላይን ኤርድሮፖች ባዲሱ ቻናላችን መለቀቅ ተጀምሯል። አሁንኑ በመቀላቀል ትርፋማ ይሁኑ👇👇 https://t.me/sheger_crypto https://t.me/sheger_crypto
4321Loading...
23
Binance‼️ - ባይናንስ ምንድነው ⁉️ - የባይናንስ ጠቀሜታ ምንድነው ⁉️ - ባይናንስ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነን ⁉️    እንዴት እንጠቀማለን - የባይናንስ አከፋፈት በቪድዮ ምን ይመስላል የሚሉትን ጥያቄዎች መልስ በዝርዝር ይመልከቱ👇👇 JOIN US👇👇 https://t.me/sheger_crypto https://t.me/sheger_crypto
3461Loading...
24
ጠቅላዩ በዛሬው እለት ሹመቶች ሰጥተዋል በዚህም መሰረት፡- 1. ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚንስትር፣ 2. አብረሃም በላይ (ዶ/ር) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚንስትር፣ እና 3. መሀመድ እንድሪስ (ዶ/ር) በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ከግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ተሹመዋል::
6 4370Loading...
25
ጥቆማ‼️ 1000 ሺ ሰው ሲሞላ ወደ ስራ እንገባለን‼️ እንዳያመልጣቹ በፍጥነት ተቀላቀሉ እንዴት ኦንላይን ገንዘብ ማግኘት ይቻላል⁉️ crypto ምንድነው⁉️ የሚሉትን ጥያቄዎች ልንመልስላቹ ነው አሁን አሁን ቴሌግራም አሪፍ ገንዘብ መስሪያ እየሆነ መቷል። ታድያ አዲስ በከፈትነው በዚ ቻናል ከ ዜሮ ተነስተን እንዴት ክሪፕቶ እና ኤር ድሮፖችን መስራት እንዳለብን የምንማማርበት የቴሌግራም ቻናል ይሆናል በዚ ሊንክ ተቀላቀሉ👇👇 https://t.me/sheger_crypto https://t.me/sheger_crypto
1 4831Loading...
26
ጥቆማ‼️ 1000 ሺ ሰው ሲሞላ ወደ ስራ እንገባለን‼️ እንዳያመልጣቹ በፍጥነት ተቀላቀሉ👇 https://t.me/sheger_crypto እንዴት ኦንላይን ገንዘብ ማግኘት ይቻላል⁉️ crypto ምንድነው⁉️ የሚሉትን ጥያቄዎች ልንመልስላቹ ነው አሁን አሁን ቴሌግራም አሪፍ ገንዘብ መስሪያ እየሆነ መቷል። ታድያ አዲስ በከፈትነው በዚ ቻናል ከ ዜሮ ተነስተን እንዴት ክሪፕቶ እና ኤር ድሮፖችን መስራት እንዳለብን የምንማማርበት የቴሌግራም ቻናል ይሆናል በዚ ሊንክ ተቀላቀሉ👇👇 https://t.me/sheger_crypto https://t.me/sheger_crypto
1 1280Loading...
27
Sport‼️ ማንችስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ 2023/2024 ሻምፒዩን ሆነ!! ቡድኑ በተከታታይ ለ4 ዓመታት የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ በማንሳት አዲስ ታሪክ ጽፏል። ዘንድሮ እስከ ዛሬው የመጨረሻ መርሀግብር ከ #አርሴናል ጋር አንገት ለአንገት የተናነቀው ሲቲ 91 ነጥብ በመሰብሰብ ነው ዋንጫውን ያሸነፈው። እጅግ ብርቱ እና ጠንካራ አመትን ያሳለፈው አርሴናል 89 ነጥብ በመያዝ በሁለተኛነት ማጠናቀቅ ችሏል።
5 6923Loading...
28
☎️0919268612🔈🔈እጅግ ታላቅ ቅናሽ ይፍጠኑ፤ ይጠቀሙ🔈🔈 √ ከ 500,000 - 1.4 ሚሊዮን ብር ታላቅ ቅናሽ እንዲሁም 50% የባንክ ብድር 📍ለቡ መብራት ሀይል √ ስቲዲዮ - 57 ካሬ √ ባለ 1 መኝታ - 77 ካሬ √ ባለ 2 መኝታ - 123, 134, 148, እና 155 ካሬ √ ባለ 3 መኝታ - 146, 159, 162 እና 181 ካሬ √ ባለ 4 መኝታ - 177 ካሬ, 183 ካሬ, 187 √ የመዋኛ ገንዳ፣ የህፃናት መጫወቻ፣ ሰፊ ቴራስ፣ አረንጓዴ ስፍራ ያካተተ መንደር እንዲሁም ዘመናዊ የገበያ ማዕከልን አካቶ እርሶን እየጠበቀ ነው።
1 5940Loading...
29
Sport‼️ ማንችስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ 2023/2024 ሻምፒዩን ሆነ!! ቡድኑ በተከታታይ ለ4 ዓመታት የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ በማንሳት አዲስ ታሪክ ጽፏል። ዘንድሮ እስከ ዛሬው የመጨረሻ መርሀግብር ከ #አርሴናል ጋር አንገት ለአንገት የተናነቀው ሲቲ 91 ነጥብ በመሰብሰብ ነው ዋንጫውን ያሸነፈው። እጅግ ብርቱ እና ጠንካራ አመትን ያሳለፈው አርሴናል 89 ነጥብ በመያዝ በሁለተኛነት ማጠናቀቅ ችሏል።
10Loading...
30
Good news : ከመጪው ሰኔ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ዳግም በረራ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ገለጸ። የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ኃላፊ አቶ ለማ ያዴቻ፤ አየር መንገዱ ወደ አክሱም ዳግም በረራ ለመጀመር የሚያስችሉትን ቅድመ ዝግጅት ሲያደርግ ቆይቷል ብለዋል።
3 9020Loading...
31
ገምቱ‼️ ማን ያሸንፋል አርሰናልወይስ ሲቲ!! ዋንጫ የራበው አርሰናል ይበላ ይሆን ወይስ ላለው ይጨመርለታል እንዲሉ ሲቲ🤔 የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ዛሬ ይቋጫል። ማንችስተር ሲቲ በሜዳው መዶሻዎቹን ዌስተሃምን ያስተናግዳል! ካሸነፈ ዋንጫ ያነሳል። አከተመ። አርሰናል ጆሮውን ማንችስተር ከተማ በማድረግ በሜዳው ኤቨርተንን ያስተናግዳል! የሲቲ መሸነፍን ይጠብቃል። ኢምሬት ለመደሰት ኢትሃድ ማዘን አለባት ማንችስተር ዩናይትድ ከሶስት ጎል በላይ አስገብቶ ካላሸነፈ የአመቱ ውድድሩን በጎል እዳ ያጠናቅቃል። ከጥቂት ደቂቃዎች በኅላ ምላሽ የሚያገኙ መልሶች ይሆናሉ
5 0351Loading...
32
Tapswap‼️ ኖትኮይን ሳትሰሩ ያለፋቹህ ሰዎች ሌላ ተመሳሳይ airdrop ስለመጣ ጊዜው ሳያልፍ ጀምሩ ጥቂት ቀን ነው የቀረው👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_769729488
1 0171Loading...
33
የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት፣ መንግሥት የአሜሪካው አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ከትናንት ወዲያ ባደረጉት ንግግር ላይ የታጠቁ ኃይሎችን በስም ጠቅሰዋል በማለት መውቀሱ "ለችግሮች እውቅና ለመስጠት" እና ግጭቶችን በንግግር ለመፍታት ፍላጎት እንደሌለው ያሳያል" ሲል ዛሬ ምላሽ ሰጥቷል። ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በአምባሳደሩ ንግግር የተንጸባረቁ "ስህትቶችን" ለማስተካከል ከኢምባሲው ጋር እንደሚሠራ መግለጡን በተመለከተም፣ መንግሥት የሚፈልጋቸውን ጉዳዮች ብቻ ኢምባሲው እንዲናገርለት ስለሚፈልግ ነው በማለት አማጺው ቡድን ተችቷል። @merkato_media
5 4761Loading...
34
ቢጂአይ ኢትዮጵያ እና ፐርፐዝ ብላክ ኩባንያ በቢጂአይ ዋና መስሪያ ቤት ሕንጻና የፋብሪካ ሽያጭ ዙሪያ በፈጠሩት ውዝግብ ዙሪያ ፍርድ ቤት-መር በኾነ አስማሚ ወገን አማካኝነት ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን ቢጂአይ አስታውቋል። የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፐርፐዝ ብላክ ኩባንያ በቢጂአይ ላይ መስርቶት የነበረውን ክስ ዘግቶ፣ በቢጂአይ ላይ ጥሎት የነበረውን እግድ አንስቷል። በአዲሱ ስምምነት መሠረት፣ ቢጂአይ-ኢትዮጵያ ከፐርፐዝ ብላክ የተቀበለውን 1 ቢሊዮን ብር የቀብድ ክፍያ መልሷል ተብሏል። ቢጂአይ ኢትዮጵያ ኩባንያ ሜክሲኮ የሚገኘውን ዋና መስሪያ ቤቱን በመልቀቅና ፋብሪካውን በመንቀል ወደ ሌላ ቦታ ለማዛወር የወሰነው፣ ፋብሪካው ካረፈበት ቦታ በቁፋሮ የሚወጣው ውሃ መጠኑ በመመናመኑ እንደኾነ ቀደም ሲል መግለጡ አይዘነጋም።
5 6903Loading...
35
መንግሥት የመንግሥት ሠራተኞች ቅጥርና ምደባ የአገሪቱን ብሄረሰቦች ብዝኀነትና የጾታና የአካል ጉዳተኞችን ተዋጽዖ የጠበቀ እንዲኾን የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል። ምክር ቤቱ፣ በረቂቅ አዋጁ ላይ ትናንት ተወያይቷል። ረቂቅ አዋጁ፣ በመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ ጭማሪ፣ ደሞዝ እርከን፣ ክፍያና ጥቅማጥቅሞች ላይ ማሻሻያ እንዳደረገም ተገልጧል። የአነሳ ብሄረሰቦችና የማኅበረሰብ ክፍሎች በመንግሥት መስሪያ ቤቶች በቅጥር፣ ምደባ፣ ዝውውር፣ በሥራ ደረጃ እድገት፣ በትምህርትና ሥልጠና ረገድ ተጨማሪ መንግሥታዊ ድጋፍ እንዲደረግላቸውም ረቂቅ አዋጁ ይደነግጋል። ምክር ቤቱ፣ ረቂቅ አዋጁን ጉዳዩ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቶታል። [ዋዜማ]
6 8163Loading...
36
ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ🙆‼️ በሀድያ ዞን ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ ለአንድ የዩኒቨርስቲው የፋይናንስ ቡድን መሪ የ790 ቀን አበል እንዲሁም ለሌላኛው የፋይናንስ የቡድን መሪ ደግሞ በስድስት ወራት ውስጥ ብቻ የ1,469 ቀን (1,056,854 ብር) አበል እንደተከፈላቸው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የሰነድ ማስረጃዎችን፣ጥቆማዎችን እና መመሪያዎችን በማጣቀስ ምርመራ አድርጎ ውጤቱን ይፋ አድርጓል። ሌላም የዩኒቨርስቲው ፋይናንስ ሳያውቅ 1.4 ቢሊዮን ብር ለኦክስጅን ማምረቻ በሚል በህገወጥ መንገድ መንቀሳቀሱን እና ፍቃድ የሌለው የኮንስትራክሽን ድርጅት ግንባታውን እንዲሰራ ያለ ጨረታ እንደተሰጠው በምርመራ ውጤቱ ተገልጿል። በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም ተመሳሳይ ምርመራ ቢደረግ ከዚህም በላይ የሙስና ወንጀል እንደሚገኝ እሙን ነው። @sheger_press @sheger_press
5 8194Loading...
37
የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መርሐግብር ይፋ ሆኗል፡፡ መርሐግብሩ ከትግራይ ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱም የከተማ አስተዳደሮች በወረቀት እና በበይነ መረብ ፈተናውን ለሚወስዱ ተፈታኞች እንደሚያገለግል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና:— ✔ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ✔ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ይሰጣል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት @sheger_press @sheger_press
5 9128Loading...
38
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ በአፋርና ሱማሌ ክልሎች አጎራባች አካባቢዎች በአፋር እና ኢሳ ጎሳዎች መካከል በሚያጋጥሙ ግጭቶች ሳቢያ ከ38 ሺህ በላይ ዜጎች አፋር ክልል ውስጥ በሦስት ወረዳዎች መፈናቀላቸውን ባካባቢው ባደረገው ጉብኝት ማረጋገጡን አስታውቋል። የኹለቱ ጎሳዎች ታጣቂዎች ባብዛኛው ግጭት ውስጥ የሚገቡት፣ በአፋር ክልል ገቢ ረሱ ዞን እና በሱማሌ ክልል ሲቲ ዞን አጎራባች አካባቢዎች ሲኾን፣ በተለይ በተያዘው ዓመት ተደጋጋሚ ግጭቶች ተካሂደዋል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት፣ በኹለቱ ጎሳዎች መካከል በተደጋጋሚ የሚካሄደውን ግጭት ለመፍታት ከሳምንታት በፊት አሸማጋይ ኮሚቴ ማቋቋሙ አይዘነጋም። ኾኖም የጎሳ ግጭቱ እስካለፈው ሳምንት ድረስ ቀጥሎ እንደነበር ተሰምቷል። @merkato_media
6 2121Loading...
39
ታሰረ ‼️ በቲክቶክ የማህበራዊ ትስስር ገፅ መሌ ፌዳው በሚል ስም የምናውቀው የፌደራል ፖሊስ አባል መለሰ ብርሃኑ መታሰሩ ተሰምቷል። የፖሊስ አባሉ የታሰረበት ምክንያት የመከላከያን የክብር ልብስ ለብሶ የሰራዊቱን ስም የሚያጎድፍ ቪድዮ ሰርቷል በሚል ሲሆን ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቦ ዋስትና ሳይፈቀድለት ቀጠሮ እንደተሰጠበት እንደቀረ ታውቋል። @sheger_press @sheger_press
7 4952Loading...
40
ባለፉት ጥቂት ቀናት በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን መራዊ ከተማ በፋኖ ታጣቂዎች እና በመንግሥት ኃይሎች መካከል ግጭቶች እንደተካሄዱ ዋዜማ ከምንጮች ሰምታለች። በግጭቱ ሳቢያ፣ የክልሉን ዋና ከተማ ባሕርዳርን ከምሥራቅ ጎጃም ዞን ዋና መቀመጫ ደብረማርቆስ ጋር የሚያገናኘው መንገድ ለተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ተዘግቶ እንደነበር ተሰምቷል። በተመሳሳይ፣ በሰሜን ወሎ ዞን ውርጌሳ ከተማ እና አካባቢዋ በኹለቱ ወገኖች መካከል ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ግጭት እንደተካሄደ ምንጮች ተናግረዋል። @merkato_media @merkato_media
7 1570Loading...
የአማራና የኦሮሚያ ክልሎች በሚዋሰኑበት የሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ተደጋጋሚ ጥቃት እያደረሱባቸውና በርካቶች እየተፈናቀሉ እንደኾነ ነዋሪዎች ለዋዜማ ሪፖርተር ተናግረዋል። በተለይ ሰረርኩላ እና ቱቲን የመሳሰሉ ቀበሌዎች ነዋሪዎች፣ የትምህርትና ጤና አገልግሎቶችን ማግኘት እንዳልቻሉ ተናግረዋል። ነዋሪዎች ጥቃቱን የሚያደርሱባቸው፣ ከአማራ ክልል ተሻግረው የሚመጡ የፋኖ ታጣቂዎች እንደኾኑ ዋዜማ ሰምታለች። ግንቦት 14 ቀን፣ እነዚሁ  “የደራ ማንነት አስመላሽ ኃይል” የሚል ስያሜ ይዘው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች በሰረርኩላ፣ ቱቲ፣ ብርጄ፣ ሰንቀሌ እና አባዶን በተባሉ ቀበሌዎች በተመሳሳይ ሰዓት በፈጸሙት ጥቃት፣ በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሳቸውን የዐይን እማኞች ተናግረዋል። የፋኖ እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ሰላማዊ ሰዎችን አፍኖ በመውሰድ ገንዘብ እንደሚጠይቁም ነዋሪዎቹ ገልጸዋል። @merkato_media
Показати все...
👎 5👍 2
ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ በሚጠራው አማጺ ቡድን ባለፈው ሰኞ ንጋት ላይ አንድ የፖሊስ አዛዥን ጨምሮ ስድስት የኦሮሚያ ፖሊስ አባላትን መገደላቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች። አማጺ ቡድኑ ድርጊቱን የፈጸመው፣ በክልሉ ሰሜን ሸዋ ዞን ጫንጮ ወረዳ ከአዲስ አበባ 50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ቆሬ ሮባ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ እንደሆነ ዋዜማ ተረድታለች። ሟቹ የፖሊስ አዛዥ የጫንጮ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ የኾኑት ኮማንደር አወቀ እንደኾኑ ዋዜማ የደረሳት መረጃ ያመለክታል። የፖሊስ አባላቱ የተገደሉት፣ የአማጺ ቡድን ታጣቂዎች ወደ ከተማ እየመጣ ነው የሚል መረጃ ደርሷቸው ለመከላከል ወደ ስፍራው በመሄድ ላይ ሳሉ በተከፈተባቸው ተኩስ እንደኾነ ምንጮች ለዋዜማ ገልጸዋል። የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት፣ በመላው ኦሮሚያ በመንግሥት ኃይሎች ላይ በአዲስ መልክ የጥቃት ዘመቻ ከፍቻለሁ በማለት በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል። @merkato_media
Показати все...
👍 7
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት የቅስቀሳ ወንጀል በ6 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት የቅስቀሳ ወንጀል ጥፋተኛ በተባሉበት ድንጋጌ በሥድስት ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ሕገ-መንግሥታዊና በሕገ-መንግሥት ሥርዓት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮች የሚመለከተው ችሎት ነው። የፍትሕ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ዐቃቤ ሕግ በአቡነ ሉቃስ ላይ ከሦስት ወራት በፊት÷ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 247 (ሐ) እና አንቀጽ 258 (ሀ) ሥር እና የወንጀል ሕግ አንቀጽ 251 (ሐ) የተመላከተውን ድንጋጌ ተላልፈዋል የሚሉ ሁለት ክሶች ማቅረቡ ይታወሳል፡፡ ተከሳሹ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ-ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና የምሥራቅ አውስትራሊያ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ፣ በጠቅላይ ቤተክኅነት የገዳማት መምሪያ የበላይ ኃላፊ ሊቀ-ጳጳስ ሆነው በማገልገል ላይ እያሉ ስለ ሰላም እና አንድነት የመስበክ ሐይማኖታዊ ግዴታቸውን በመተው ታኅሣስ 19 ቀን 2016 ዓ.ም በአሜሪካ ቴክሳስ እና አካባቢው በሚገኝ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ-ክርስቲያን ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ቤተ-ክርስቲያን ታቦት ወጥቶ በቆመበት ዐውደ-ምኅረት ላይ የአመፅ ቅስቀሳ ማድረጋቸውን የክስ ዝርዝሩ ያስረዳል፡፡ የዐቃቤ ሕግን ማስረጃ የተመለከተው ፍርድ ቤትም የተከሰሱባቸው ክሶች በአንቀጽ 247 (ሐ) ሥር ተጠቃልሎ የጥፋተኝነት ፍርድ ማስተላለፉ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ዐቃቤ ሕግ ካቀረባቸው ሦስት የቅጣት ማክበጃ አስተያየቶች መካከል ፍርድ ቤቱ አንዱን የቅጣት ማክበጃ አስተያየት በመያዝ እና ተከሳሹም የቀደመ የወንጀል ሪከርድ የሌለባቸው መሆኑን መነሻ በማድረግ አንድ የቅጣት ማቅለያ ተይዞላቸው ዛሬ በዋለው ችሎት የቅጣት ውሳኔ ተሰጥቷል። በዚህም መሰረት ፍርድ ቤቱ በእርከን 23 ሥር በሥድስት ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ በሌሉበት ውሳኔ ሰጥቷል፡፡ (በታሪክ አዱኛ)
Показати все...
👎 22👍 11
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሀምስተር Kombat ነገ ሊስት ሊደረግ ይችላል ሀምስተር ኮምባት በቲዊተር ገፃቸው:- ''​👋 Hey there, our favorite CEOs! 🐹 We’re excited to announce that tomorrow is the day our Hamster family has been waiting for!'' እናም በYoutube ገፃቸው ይፋ እንደሚያረጉ ተነግሯል! ያልጀመራቹ በዚ ላንክ ጀምሩ👇👇 https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1204288009
Показати все...
ዓለማቀፉ ቀይ መስቀል ማኅበር በኢትዮጵያ በሚካሄዱት ግጭቶች ሳቢያ በተለይ በገጠሩ የአገሪቱ ክፍሎች በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የጤና አገልግሎት ለማግኘት እንዳልቻሉ አስታውቋል። በጤና አገልግሎት ማጣት ይበልጥ ተጎጂ የኾኑት፣ ቁስለኞች፣ ታማሚዎች፣ ነፍሰ ጡሮች፣ ሕጻናትና አካል ጉዳተኞች እንደኾኑ ድርጅቱ ገልጧል። በአማራ ክልል የሚካሄደው ግጭት፣ የጤና አገልግሎቶችን አቅርቦት ክፉኛ እንዳስተጓጎለው የገለጠው ድርጅቱ፣ መድሃኒትና የሕክምና አቅርቦቶችን ለማሟላት የተደረጉ ጥረቶችም ችግር ገጠሟቸዋል ብሏል። ድርጅቱ፣ ዓለማቀፍ የሰብዓዊነት ሕግጋት እንዲከበሩና የሕክምና እርዳታ ለሚፈልጉ አካላት ኹሉ እርዳታው ሊገደብ እንደማይገባው ለማስገንዘብ፣ በግጭቶቹ ተሳታፊ ከኾኑ ወገኖች ጋር እየተነጋገረበት እንደኾነም አውስቷል። ባለፉት አራት ወራት፣ በአማራ ክልል በግጭት በተጎዱ አካባቢዎች፣ 62 እና በኦሮሚያ 17 ጤና ጣቢያዎች የሕክምና አቅርቦቶች ድጋፍ ከድርጅቱ አግኝተዋል ተብሏል። @merkato_media
Показати все...
👍 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጥቆማ‼️ Online ስራ መስራት ከፈለጉ ሸገር Crypto ቻናልንን ይቀላቀሉ። በርግጠኝነት ይወዱታል👇 JOin 👉 https://t.me/sheger_crypto
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጥቆማ‼️ Online ስራ መስራት ከፈለጉ ሸገር Crypto ቻናልንን ይቀላቀሉ። በርግጠኝነት ይወዱታል👇 JOin 👉 https://t.me/sheger_crypto
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በህወሃት አመራሮች መካከል ልዩነት መፈጠሩን ዶ/ር ደብረፂዮን አመለከቱ‼️ በህወሓት እና በጊዚያዊ አስተዳደሩ መካከል ልዩነት ተፈጥሯል? የሚል ጥያቄ ከሪፖርተር ቀርቦላቸው የሚከተለውን ብለዋል በህወሓት እና በጊዚያዊ አስተዳደር ውስጥ መሰረቲዊ ልዩነት የለም፣ ልዩነት የተፈጠረው በህወሓት አመራሮች መካከል መሆኑን የሚያመላክት ምላሽ ሰጥተዋል። በህወሓት እና በጊዚያዊ አስተዳደር ውስጥ መሰረታዊ ልዩነት እንደሌለ ገልፀው በህወሓት ድርጅት አመራሮች ውስጥ የተፈጠረውን ልዩነት ለመፍታት ድርጅቱ ህወሀት በቅርቡ 14ኛ መደበኛ ጉባኤውን በመቀሌ ከተማ ያካሂዳል ተብሏል።
Показати все...
👍 5
ባለሃብቱ አብነት ገብረመስቀል ዓቃቤ ሕግ የመሠረተባቸው ክስ ተቋርጦ ከስምንት ወራት እስር በኋላ ትናንት ከቀትር በኋላ ከእስር መፈታታቸውን ዋዜማ ተረድታለች። የጸረ-ሙስና ዓቃቤ ሕጎች በአብነትና ሌሎች አራት ግለሰቦች ላይ የመሠረቱትን የሙስና ክስ ያቋረጡት፣ አብነት ከባድ የጤና እክል ስላጋጠማቸው እንደኾነ ታውቋል። ዓቃቤ ሕግ አብነትና ግብረ አበሮቻቸው አዲስ አበባ ወሎ ሠፈር አካባቢ የሚገኝ ቦሌ ታዎርስ በሊዝ የያዘውን 1 ሺህ 972 ስኩዌር ሜትር መሬት በተጭበረበረ መንገድ ለሌላ ግለሰብ አስተላልፈዋል፤ ሕጋዊ ያልኾነ ገንዘብን ሕጋዊ አስመስለው አቅርበዋል በማለት ነበር ክስ የመሠረተባቸው። አብነት በመሬቱ ላይ የ40 በመቶ ድርሻ የነበራቸው ሲኾን፣ ሼክ መሃመድ አል አሙዲን ደሞ የ60 በመቶ ድርሻ ነበራቸው። @merkato_media
Показати все...
👍 10

👍 2 1🥰 1