cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

الحق ዳእዋ ሰለፍያ በጠካኬ

አል ሀቅ የቻናሉ አላማ የሱና ቂርአቶችን ሙሀደራዎችን ማሰራጨት ነው ተውሂድን ለኡማው ማድረስ ነው ቻናሉ ከማንኛውም ወገንተኝነት እንደዚሁም ከቢድአ ና ከቢድአ ሰዎች የጠራነው ከኢኽዋን ከጀምእዮች አጠቃላይ ከቢድአ ቡድኖች https://t.me/teketel~atfelasef

Більше
Рекламні дописи
195
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🔴 👉 አቡ ኒብራስ ስለ ጀግኖቹ 👈🔴 ----- ------- --------- ------ ---- 👉የከላላ ወንድሞቻችን ጀምዒዮችን ይህንን ያክል መድፈራችሁና ለሱና መዋደቃችሁ በጣም ታዓምር ነው ። የጃማና የከላላ ብርቅዬ ሰለፍዮች ወንድሞቻችንን الله ይጠብቅልን.... ❗️❗️❗️ ---- 🔴👉ወንድም አቡ ዓምረ ሏህ በያኑን የጀመረው ጀግና ነው.... ❗️ --- 🔴👉ወንድም አቡል ፋሩቅ በጫጫታውላይ ድምፃቸው ጎልቶ ይሰማል... ❗️ --- 🔴👉https://t.me/AbuNamuse/1134 ---- 🔴👉https://t.me/AbuNamuse -----
Показати все...
🔴👉_ጀምዒዮች_የኢኽዋን_አህዮች_ናቸው_❗️.mp340.19 MB
ለጀማል  ያሲን  እና  ለፈህመ  ገዳዶቹ  ተማሪዎች  የኡለማን  ንግግር   እርስ  በርሱ  አታጋጩ   መረዳት  ካቃታችሁ  አርፋችሁ  ተቀመጡ ========================== 🔴👉 ግልፅ  በሆኑ  የዲን  መሳኢሎች  ላይ  ከአላህ  ውጭ  ያለን  አካል  ያመለከን  ይመስል፣ አላህን  እና  መልእክተኛውን  የተሳደበን  ይመስል ፣በሙስሊሞች  መሃል  እየኖረ  የሶላትን፣ የዘካን፣  ግዴታነት  የካደ  ይመስል  እኒህንና  መሰል  ግልፅ የሆኑ  ጉዳዮችን   የካደ  አካል  ተራ ዐሚይ ሙስሊም ሰው   እኒህን አካሎች ማክፈር ይችላል። 🔴👉  ምክኒያቱም  ይህ  ዐሚይ  ሙስሊም ከአላህ ውጭ  ያለን  አካል  የሚያመልክ  ሙሽሪክ  እንደሆነ   አኒህ  ነገሮች  መዕሉም  ሚነ  ዲኒ  ቢዶሩራ  መሆናቸውን   ይህ  ተራ  ዐሚይ  ሙስሊም  ያውቃል ። 🔴👉 ዐሊም  መሆኑ  ግድ  የሚሆነው  ስውር  በሆኑ  መሳኢሎች  እንዲሁ  በቀላሉ  ሁሉም  ሰው  ሊያውቃቸው  የማይችሉ  ማብራራት  የሚያስፈልጋቸው  መሳኢሎች  ላይ  እንጂ  አላህን  እና  መልእክተኛውን  ለሚሳደብ፣  ከአላህ  ውጭ  ለሚገዛ  አካል   የሶላትን  ግዴታነት  ለሚክድ  ካፊር  አይደለም ። 🔴 سئل العلامة الفوران حفظه الله: هل التكفير حكم لكل أحد من صغار طلاب العلم، أم أنه خاص بأهل العلم الكبار والقضاة؟ فأجاب: من يظهر منه الشرك، يذبح لغير الله أو ينذر لغير الله، يظهر ظهورا واضحا، يذبح لغير الله ينذر لغير الله يستغيث بغير الله من الأموات يدعو الأموات : هذا شركه ظاهر، هذا شركه ظاهر؛ فمن سمعه : يحكم بكفره و شركه. «" እንዲህ  ሽርኩ  ግልፅ  የሆነን  ሰው  የሰማው  ወይም  ያያው  አካል  ካፊር  ሙሽሪክ  ማለት   ይችላል አሊም  መሆኑ  ሸርጥ  የሚሆነው  በድብቅ  መሳኢሎች  ነው ። "» أما الأمور الخفية التي تحتاج إلى علم و إلى بصيرة، هذه تُوكل إلى أهل العلم توكل إلى أهل العلم.اهـ ========== ✅ ይህ  ግልፅ  የሆነ  የሷሊህ  አልፈውዛን   መፈሰል  የሆነ  ንግግር  ነው  ተክፊር  ለኡለሞች  ሲል  የሚፈልግበት  ምን  መስአላ  ላይ  እንደሆነ    ግልፅ  ነው የፈውዛንን  ንግግር   በዚህ  ገዳዳ  ፈህማችሁ  አታምታቱት ❗️❗️ 🔴 سئل الشيخ الفاضل يوسف الجزائري   هل يجوز للعامي  تكفير من وقع في الشرك الأكبر الواضحة كالإستغاثة بالأموات وطلب المدد منهم والذبح لغير الله أم لا يجوز ذلك إلا للعلماء الكبار ؟ وجهونا بارك الله فيكم === 📤الجواب:– العامي إذا رأى شخصا يعبد صنما وهو يقول الشهادتين. ماذا سيقول؟ فهذا واضح لكل مسلم لأنه معلوم من الدين بالضرورة أن من يعبد غير الله فليس مسلما. 👌 لكن إن كان جاهلا فيعذر بجهله في تنزيل العقوبة عليه حتى تقام عليه الحجة. « " አምይ  የሆነ  ሰው  ላኢላሃኢለሏህ  ብሎ   ከዛም  ከአላህ  ውጭ  ያለን  አካል  ካመለከ  ዐሚይ  ሰው  ይህን  አካል  ሙሽሪክ  ካፊር  ማለት  ይችላል  ሙስሊም  ነው  ብሎ  ማመን  የለበትም  ካፊር  እንሆነ  ነው  ማመን  ያለበት  ምክኒያቱም ይህ  ለሁሉም  ሙስሊም  ግልፅ  ነውና  " » ============ ✅  ይህም  የሼይኽ  ዩሱፍ  አልጀዛኢሪይ  ንግግር  ግልፅ  ነው  ዐሚይ  ሰው በአላህ  ላይ  የሚያሻርክን  አካል  በተዕይን  ሙሸሪክ  ማለት እንዳለበት   ሙስሊም  ነው  ብሎ  ማመን  እንደሌለበት  በግልፅ  እየነገረን  ነው ። 🔴 سئل الشيخ العلامة عبد العريز الراجحي السؤال: – عندما نرى شخصا مدعي الإسلام يشتم الله أو رسوله أو دينه أو يعبد قبرا أو سجد لقبر أو لصنم أو يحلل الزنى أو ينكر الصلاة هل يمكن أن نكفره على عينه نحن الصغار بغير أن نسأل عالما أم لا بد أن يحكم عليه عالما ؟ الجواب:— لا،  يكفر بعينه هذا يكفر بعينه مرتد والعياذ بالله من سب الله أو سب الرسول أو أنكر معلوما من الدين بالضرورة هذا يكفر بعينه لأن هذه أمور ظاهرة واضحة،  معلوم من الدين بالضرورة  نعم. السائل:— لا يحتاج إلى أن نسأل عالما في ذلك ؟ الشيخ: — لأن هذا أمور واضح لا يمترى فيه. السائل: — حياكم الله يا شيخنا الشيخ نعم «" ግልፅ  የሆኑ  ኩፍርያቶች  እንደ  ሽርክ  አላህን  እንደመሳደብ  ያሉ ከሙስሊሞች  ጋር  እየኖረ    መዕሉም  ሚነ  ዲን  የሆኑ  ግልፅ  ሸራዒኦችን  ኢንካር  ያደረገ  አካል  ለምሳሌ ሶላት  ግዴታ  አይደለም  ያለ  ፣ ዘካ  ግዴታ  አይደለም  ያለ፣  ዚና  ሀላል  ነው  ያለ  ይህ  ሰው  በተዕይን  ካፊር ነው የግድ  አሊም  ካልሆነ  አይከፈረም  አይባልም ። ዐምይም ሰው ቢሆን ይህ ሰው  ካፊር እንሆነ ነው  ማመን ያለበት ። ”» ============= 👉 አንብቡ  ተማሩ  ተዐሱብን  ተው   ለሀቅ ሙተጀሪድ  ሁኑ  አትቀላቅሉ 👉  የኡለሞችን   ንግግር   እርስ  በርሱ  አታምታቱ  ተክፊር  ለኡለሞች  ነው  ሲሉ  ኡለማኦች  ምን   አይነት  መሳኢል  ላይ፣ በየትኛው አህካም ለቅጣት ነው ወይንስ ለሙዓመላ ለቃዲ ፍርድ ሊገደል የሆነ ጊዜ ነው ወይስ ዱኒያዊ ስሙ   ነው  ይህን መሰል ነጥቦችን አጥኑ  አስተውሉ ። ========== ✍ معكم أخوكم أبو عاصم محمد  عفا الله عنه
Показати все...
👆ስማልኛ አቦ👆 🔴ምርጥ ዝግጅት ስለ ጀምዒያ አስቀያሚነት👈 🎙በሽይኽ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ {አሏህ ይጠብቀው} 👇👇👇 https://t.me/Al_Miaraj_11 https://t.me/betekakesunahttps://betekakesuna የቻናሉ አላማ ከሽርክ እና ከቢድአ የፀዳ ሱናውን ያወቀ ዲኑን የተራዳ ትውልድ መፍጠር ነው ቻናሉ ከማንኛው የጥመት ቡድን እና ከታሀዙብ የጠራ ነው السلفية هي دين الله الحق ዳእዋ ሰለፍያ በጠካኬhttps://t.me/betekakesunahttps://t.me/betekakesuna
Показати все...
مختاراة صوتية عن خذلان الجمعية.mp39.47 MB
አድስ የተቀራው በአድስና ማራኪ እፕሊኬሽን 📜የኪታቡ ስም ፤ ሹሩጡ ሶላት 📜የኪታቡ ፀሀፊ፤ ሙሀመድ ብኑ አብደል ወሃብ 🎤ኪታቡን ያስተማሩት፤ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ #የወንድማችን_ስጦታ 🎁 እፕሊኬሽኑን ለማግኘት👇👇👇 https://t.me/islamic_app_omi/203 📤 ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ። https://t.me/islamic_app_omi https://t.me/betekakesunahttps://betekakesuna የቻናሉ አላማ ከሽርክ እና ከቢድአ የፀዳ ሱናውን ያወቀ ዲኑን የተራዳ ትውልድ መፍጠር ነው ቻናሉ ከማንኛው የጥመት ቡድን እና ከታሀዙብ የጠራ ነው السلفية هي دين الله الحق ዳእዋ ሰለፍያ በጠካኬhttps://t.me/betekakesunahttps://t.me/betekakesuna
Показати все...
ሹሩጡ ሶላት በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ v1.0.apk73.90 MB
📮🌹 በእስልምና ላይ ጀግና መሆን 🌹 📜 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ጁሀይፋ الله ይጠብቀው 🕌መስጀደ ሱና ሀርቡ 🕌 👍👍 ሸር ሸር ሸር ይደረግ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል 👇👇👇👇🔺🔺🔺🔺🔺 🍏🌹🍎https://t.me/kunselefiya1 🌹🍎🍏https://t.me/kunselefiya1 🍎🍎🌹https://t.me/kunselefiya1 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 📚📚📚https://t.me/kunselefiya1 🍉🍉🍉https://t.me/kunselefiya1 https://t.me/betekakesunahttps://t.me/betekakesunahttps://betekakesuna የቻናሉ አላማ ከሽርክ እና ከቢድአ የፀዳ ሱናውን ያወቀ ዲኑን የተራዳ ትውልድ መፍጠር ነው ቻናሉ ከማንኛው የጥመት ቡድን እና ከታሀዙብ የጠራ ነው السلفية هي دين الله الحق ዳእዋ ሰለፍያ በጠካኬ
Показати все...
በእስልምናላይ ጀግና መሆን .mp36.94 MB
👈عزة المؤمن  يكون بدينه👉 በሚል የተደረገ ገሳጭ ሙሐደሯ በኡስታዝ አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር حفظه الله تعلى 🕌በጃማ ደጎሎ መስጅደል አንሷር الله ይጠብቃት 🕰1:12:05🕰 https://t.me/betekakesunahttps://t.me/betekakesunahttps://t.me/betekakesunahttps://betekakesuna የቻናሉ አላማ ከሽርክ እና ከቢድአ የፀዳ ሱናውን ያወቀ ዲኑን የተራዳ ትውልድ መፍጠር ነው ቻናሉ ከማንኛው የጥመት ቡድን እና ከታሀዙብ የጠራ ነው السلفية هي دين الله الحق ዳእዋ ሰለፍያ በጠካኬhttps://t.me/betekakesuna
Показати все...
عزة المؤمن بدينه.mp316.50 MB
👈عزة المؤمن  يكون بدينه👉 በሚል የተደረገ ገሳጭ ሙሐደሯ በኡስታዝ አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር حفظه الله تعلى 🕌በጃማ ደጎሎ መስጅደል አንሷር الله ይጠብቃት 🕰1:12:05🕰 Size:- 16.5MB https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/1728 ---- https://t.me/Al_Miaraj_11/1635 ----- 🔴👉https://t.me/Al_Miaraj_11
Показати все...
عزة المؤمن بدينه.mp316.50 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
አል ሀቅ የቻናሉ አላማ የሱና ቂርአቶችን ሙሀደራዎችን ማሰራጨት ነው ተውሂድን ለኡማው ማድረስ ነው ቻናሉ ከማንኛውም ወገንተኝነት እንደዚሁም ከቢድአ ና ከቢድአ ሰዎች የጠራነው ከኢኽዋን ከጀምእዮች አጠቃላይ ከቢድአ ቡድኖች https://t.me/teketel~atfelasefhttps://t.me/teketelatfelasefhttps://betekakesuna የቻናሉ አላማ ከሽርክ እና ከቢድአ የፀዳ ሱናውን ያወቀ ዲኑን የተራዳ ትውልድ መፍጠር ነው ቻናሉ ከማንኛው የጥመት ቡድን እና ከታሀዙብ የጠራ ነው السلفية هي دين الله الحق ዳእዋ ሰለፍያ በጠካኬhttps://betekakesuna የቻናሉ አላማ ከሽርክ እና ከቢድአ የፀዳ ሱናውን ያወቀ ዲኑን የተራዳ ትውልድ መፍጠር ነው ቻናሉ ከማንኛው የጥመት ቡድን እና ከታሀዙብ የጠራ ነው السلفية هي دين الله الحق ዳእዋ ሰለፍያ በጠካኬhttps://betekakesuna የቻናሉ አላማ ከሽርክ እና ከቢድአ የፀዳ ሱናውን ያወቀ ዲኑን የተራዳ ትውልድ መፍጠር ነው ቻናሉ ከማንኛው የጥመት ቡድን እና ከታሀዙብ የጠራ ነው السلفية هي دين الله الحق ዳእዋ ሰለፍያ በጠካኬ
Показати все...

Показати все...
الحق ዳእዋ ሰለፍያ በጠካኬ

አል ሀቅ የቻናሉ አላማ የሱና ቂርአቶችን ሙሀደራዎችን ማሰራጨት ነው ተውሂድን ለኡማው ማድረስ ነው ቻናሉ ከማንኛውም ወገንተኝነት እንደዚሁም ከቢድአ ና ከቢድአ ሰዎች የጠራነው ከኢኽዋን ከጀምእዮች አጠቃላይ ከቢድአ ቡድኖች

https://t.me/teketel~atfelasef

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.