ወደ ስኬት ጉዞ💥️🥇🏆
የሰው ልጅ ሀሳቡን በመቀየር ህይወቱን መቀየር ይችላል፡፡'' ስለዚ ሀሳባችንን ወደ ምንፈልገው ስኬት እንድንመራው የሚያስፈልገውን መነቃቃት..እንዝራበት፡፡ #trainings #impartation # yehamus kurs #bussines talk/news @Kiraka16
Більше398
Підписники
-124 години
-17 днів
+230 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አንድ ነገር ከመጀመርህ በፊት እንዴት እንደምትጨርሰው እወቅ።በቅድሚያ መድረሻህን ለይተህ ተነስ። መጨረሻውን ቀድመህ ባየህ ቁጥር እንዴት መጨረስ እንዳለብህ ትረዳለህ። ለመጨረስ ጉጉት ይኖርሀል። ከዚያ በፊት አይተከው የማታውቀውን አቅምህን ትጠቀማለህ።
@Kiraka16
👍 2🥰 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ራስን መሆን!
ራስህን ስትሆን ሰዎች ላይወዱህ ይችላሉ፤ አስቂኙ ነገር....አይነግሩህም እንጂ በውስጣቸው እነሱም እንዳንተ መሆን ይፈልጋሉ። ወዳጄ በምንም አይነት ከባድ ሁኔታ ውስጥ ያመንክበትን ከማድረግና ራስህን ከመሆን ማቆም የለብህም!
@Kiraka16
👍 5❤ 2