6 504
Підписники
+224 години
+647 днів
+2230 днів
Архів дописів
6 506
📚ለሜዲካል ተማሪዎች፣ ሐኪሞችና የጤና ባለሙያዎች በሙሉ የተዘጋጀ መጽሐፍ
🟡• ርዕስ ፦ Harrison's Principles of Internal Medicine
(በJameson, Fauci, Kasper & Hauser)
ይህ መጽሐፍ በመላው ዓለም እንዲሁም በኢትዮጵያ ሜዲካል ትምህርት ቤቶችና ሆስፒታሎች ጭምር እንደ ዋነኛ ማስተማሪያ የሚጠቀሙበት፣ በሕክምናው ዓለም «መጽሐፍ ቅዱስ» ተብሎ የሚጠራ ምርጥ የሜዲካል መጽሐፍ ነው!
የውስጥ ደዌ በሽታዎችን ከስረ-መሠረታቸው መረዳት፣ የታካሚዎችን ምልክት አይቶ በትክክል መመርመር፣ እንዲሁም ዘመናዊና አስተማማኝ የሕክምና ዘዴዎችን እንዴት መተግበር እንደሚቻል ከሀ እስከ ፐ ፍንትው አድርጎ ያብራራል። የሜዲካል ተማሪዎች፣ ሐኪሞችና የጤና ባለሙያዎች በሙሉ የግድ ልታነቡት የሚገባ መጽሐፍ ነው !
📚 |➜ ሼር አይዘንጋ !
📚📝 @BEMMNET
📚📝 @BEMMNET6 506
🚨🚨 ገንዘብ አስቸኳይ ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️
😍➽ ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት • ተቀላቀሉን •💜👇👇
https://t.me/+ChoROiWDwPI1N2M0
https://t.me/+ChoROiWDwPI1N2M0
6 506
🚨🚨 ገንዘብ አስቸኳይ ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️
😍➽ ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት • ተቀላቀሉን •💜👇👇
https://t.me/+ChoROiWDwPI1N2M0
https://t.me/+ChoROiWDwPI1N2M0
6 506
🚀🚀● ገንዘብ አስቸኳይ ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️
😍➽ ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት ● ተቀላቀሉን ●💜👇👇
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
6 506
🚀🚀● ገንዘብ አስቸኳይ ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️
😍➽ ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት ● ተቀላቀሉን ●💜👇👇
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
6 506
ሴቶች የሚግባቡት በቀጥታ ቋንቋ ሳይሆን፣ በስውር ቋንቋ ነው።ወንዱ "ለምን ተናደድሽ?" ብሎ ሲጠይቃት፣"ምንም አልሆንኩም" ልትል ትችላለች።
ነገር ግን እውነታው ምንም አልሆንኩም ካለችህ የሆነ ነገር ሆኛለው ማለቷ ነው።ግን የሆነ ነገርም ላትሆን ትችላለች።መፍትሔው አካላዊ እንቅስቃሴዋን፣ የአይን አመለካከቷን እና የድምፅ ቃናዋን ማንበብ ነው ። እሱም የፈጣሪ እርዳታ ያስፈልገዋል ። 😊😊
መጽሐፍ ፦ የወንዶችና የሴቶች ስነልቦና ( በደራሲ ሮሎ ቶማስ )
📚 |➜ ሼር አይዘንጋ !
📚📝 @BEMMNET
📚📝 @BEMMNET
6 506
ይታገድ ተብሎ በድብቅ የተሰራጨው መጽሐፍ !
📕
ርዕስ:- ባይብል ኮድ
✍️ ደራሲ:- ማይክል ድሮስኒን
ይህ መጽሐፍ በውስጡ የያዘው ምስጢር እጅግ አስፈሪ በመሆኑ ለዓመታት እንዳይሰራጭ ታግዶ ነበር። ደራሲው ግን በሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር ከፍሎ ነው በድብቅ እንዲሰራጭ ያደረገው። አሁን መጽሐፉ በሰዎች እጅ መግባት ከጀመረ በኋላ፣ ብዙ ባለስልጣናትና ኃያላን ሰዎች "ይህ ምስጢር ለምን ወጣ?" ብለው በከፍተኛ ቁጣ ውስጥ ናቸው ።
መጽሐፉ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ የተከናወኑትንና ወደፊት የሚከናወኑትን አስደንጋጭ ክስተቶች ቀድሞ ይዘረዝራል ። ለምሳሌ የመሪዎች ግድያ፣ የዓለም ጦርነቶችና የተፈጥሮ አደጋዎችን በተለያዩ ቀመሮች ይናገራል ።
ማሳሰቢያ፦መጽሐፉ ላይ ላሉት ሃሳቦች ሃላፊነቱን አንወስድም።ሁሉም ሰው በራሱ ውሳኔ ማንበብም አለማንበብም ይችላል ።
📚 |➜ ሼር አይዘንጋ !
📚📝 @BEMMNET
📚📝 @BEMMNET6 506
ወንድ ልጅ በአንድ ጊዜ ከአንድ ነገር በላይ በአእምሮው ማስተናገድ የማይችል ተፈጥሮ አለው። አንድ ወንድ ስራ ሲሰራ፣ ቲቪ ሲመለከት ወይም ስልክ ላይ ሲያተኩር፣ አንቺ የምታወሪውን ነገር በአግባቡ ማዳመጥ አይችልም። ሴቶች ደግሞ ይሄንን የወንዶች የተፈጥሮ ባህሪ ይህንን እንደ ቸልተኝነትና እነሱን እንደ መናቅ ይቆጥሩታል።
ስለዚህ ሴቶች እባካችሁ ወንድ ልጅ ሌላ ስራ ላይ ተጠምዶ እያለ አስፈላጊ የሆኑ የህይወት ጉዳዮችን አታውሩት። ጠቃሚ ነገር ማውራት ስትፈልጉ መጀመሪያ ትኩረቱን ሙሉ በሙሉ ወደ እናንተ እንዲያደርግ አድርጉት እንጂ እያደረገ ካለው ነገር ጋር በአንድ ጊዜ አታስጨንቁት።
📕 ርዕስ:- እንደ ሴት ሁኚ፤ እንደ ወንድ አስቢ
✍️ ደራሲ:- ስቲቭ ሃርቪ
📚 |➜ ሼር አይዘንጋ !
📚📝 @BEMMNET
📚📝 @BEMMNET
6 506
🚀🚀● ገንዘብ አስቸኳይ ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️
😍➽ ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት ● ተቀላቀሉን ●💜👇👇
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
6 506
🚀🚀● ገንዘብ አስቸኳይ ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️
😍➽ ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት ● ተቀላቀሉን ●💜👇👇
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
6 506
🚀🚀● ገንዘብ አስቸኳይ ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️
😍➽ ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት ● ተቀላቀሉን ●💜👇👇
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
6 506
ሁኔታውን መቆጣጠር ካልቻልክ ትኩረትህን ተቆጣጠር
መቆጣጠር የማትችለው ነገር ላይ ትኩረትህን ማድረግ እጅግ አድካሚ ነገር እንደሆነ በማስታወስ ልጀምር፡፡ በቤተሰብ ግንኙነት፣ በስራ ቦታ፣ በትምህርት ቤትና በመሳሰሉት ማሕበራዊ ሂደቶችህ ውስጥ ፈጽሞ መቆጣጠር የማትችላቸው ነገሮች ያጋጥሙሃል፡፡ ይህ በሚሆንበት ጊዜ ሁኔታውን መቆጣጠርና መለወጥ ከቻልክ ያንን አድርግ፣ ካልቻልክ ግን ጊዜ ሳታባክንና የሕይወት ቀውስ ሳታተርፍ ትኩረትህን መቆጣጠርና መለወጥ አስፈላጊ ነው፡፡
በፍጹም ልትለውጣቸው የማትችላቸው ቤተሰቦች ካሉህ፣ ትኩረትህን ለውጥ፡፡ ምናልባት ለአንተ ትኩረት መለወጥ ማለት ቤተሰቦችህን ማክበር ሳትተው ከእነሱ ከምትጠብቀው ነገር ላይ ትኩረትህን ማንሳት ሊሆን ይችላል፡፡ ወይም ደግሞ አነሱን ለመለወጥና ለመቆጣጠር ከመሞከር የራስህን ስሜት ለመለወጥና ለመቆጣጠር ሊሆን ይችላል፡፡
መቆጣጠርም ሆነ መለወጥ የማትችለው ማንኛውም አይተነት ጓደኛ ካለህ፣ ትኩረትህን ለውጥ፡፡ ምናልባት ለአንተ ትኩረት መለወጥ ማለት አንድን ነገር ከጓደኛህ እየጠበክ ባለማግኘትህ ከመቁሰል ይልቅ ፍላጎትህን ከሌላ አቅጣጫ ለማሟላት የትኩረት ለውጥ ማድረግ ሊሆን ይችላል፡፡
ይህ እውነት በስራም ሆነ በሌሎች ማሕበራዊ ግንኙነቶቻችን ውስጥ ልንጠቀምበት የምንችለው አስገራሚ መርህ ነው፡፡
ደግሜ ላስታውስህ፣ መቆጣጠርና መለወጥ በማትችለው ሰውና ሁኔታ ላይ ችክ ብለህ ዘመንህን ከምታቃጥል ትኩረትህን ተቆጣጠር፣ ትኩረትህን ለውጥ፡፡ ይህንን አለማድረግ ማለት ምንም ያህል ደጋግመን ብንተኩስ የማንመታው ኢላማ ላይ ማነጣጠርና መተኮስ ማለት ነው፡፡
መቆጣጠርና መለወጥ የማንችለው ነገር ላይ ትኩረትን ማድረግ
• ጊዜንና ጉልበትን ያባክንብናል
• የስሜት ቀውስ ያስከትልብናል
📚 |➜ ሼር አይዘንጋ !
📚📝 @BEMMNET
📚📝 @BEMMNET
6 506
🚀🚀● ገንዘብ አስቸኳይ ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️
😍➽ ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት ● ተቀላቀሉን ●💜👇👇
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
6 506
🟡• ራስ ወዳድነት በጣም መሰረታዊ የሆነ የሰው ልጅ ባህርይ ነው።ለመኖርም አስፈላጊ ነው።ከሌሎች ጋር የምንኖረው ሌሎችን ስለምንወድ ሳይሆን ከሌሎች ጋር አለመኖር ስለማንችል ነው።ገዳም እንኳን ብትገባ ከሌሎች ገዳም ከገቡ ሰዎች ጋር ነው የምትኖረው።ከሌላው ማምለጥ የሚባል ነገር በህይወት ውስጥ የለም።በአንድ ወይም በሌላ መልክ አንተ ፈለክም፣አልፈለክም ሌሎች ለአንተ መኖር አስፈላጊ ናቸው
📕ርዕስ፦አለመኖር
✍ደራሲ፦ዳዊት ወንድምአገኝ
📚 |➜ ሼር አይዘንጋ ! ❤️
📚📝 @BEMMNET
📚📝 @BEMMNET
6 506
🚀🚀● ገንዘብ አስቸኳይ ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️
😍➽ ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት ● ተቀላቀሉን ●💜👇👇
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
6 506
🚀🚀● ገንዘብ አስቸኳይ ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️
😍➽ ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት ● ተቀላቀሉን ●💜👇👇
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
6 506
እስቲ ራሳችንን እንጠይቅ… ለመጨረሻ ጊዜ ራሳችንን ከለመድነው ነገር ውጭ አውጥተን አዲስ ነገር የሞከርነው መቼ ነው?
ማደግ፣ አዳዲስ ነገሮችን መማርና የተሻለ ህይወት መገንባት እንፈልጋለን። ግን አንዳንዴ ከለመድነው ነገር መውጣት እንፈራለን። አዲስ ክህሎት መማር፣ ወይም ከአዳዲስ ሰዎች ጋር መተዋወቅ… መጀመሪያ ላይ ከባድ ሊመስሉን ይችላሉ።ግን እውነታው ይሄ ነው፦ You can't grow if you never challenge yourself.
ሁሉንም ነገር እስክትችሉ ወይም ፍርሃታቹ እስኪጠፋ ድረስ መጠበቅ የለባቹም ። እድገት የሚጀምረው ፍርሃት ቢኖርም እርምጃ ስትወስዱ ብቻ ነው።
የዛሬ ማስታወሻ፦ ዛሬ ከለመድከው ነገር ውጭ የሆነ አንድ ነገር ሞክሩ ። እድገታቹ የሚጀምረው እዚያ ሊሆን ይችላል!
📚 |➜ ሼር አይዘንጋ ! ❤️
📚📝 @BEMMNET
📚📝 @BEMMNET
6 506
5 የቢዝነስ ቃላት ንግድ ከመጀመርህ በፊት ማወቅ ያለብህ
ንግድ መጀመር ገንዘብ ብቻ የሚፈልግ አይደለም። የምታደርገውን ውሳኔ በትክክል ለመለካት የቢዝነስ መሠረታዊ ቃላትን መረዳት አለብህ።
1. ROI — Return on Investment
ROI ማለት ኢንቨስት ካደረግኸው ገንዘብ ጋር ሲነጻጸር ምን ያህል ትርፍ እንዳገኘህ የሚያሳይ መለኪያ ነው።
ለምሳሌ፦ 100,000 ብር ኢንቨስት አድርገህ 150,000 ብር ካገኘህ፣ ትርፍህ 50,000 ብር ነው።
ROI = 50%
ስለዚህ “ምን ያህል ገንዘብ አገኘሁ?” ብቻ ሳይሆን፣ “ካስገባሁት ገንዘብ ጋር ሲነጻጸር ምን ያህል ተመለሰልኝ?” ብለህ ጠይቅ።
2. Cash Flow — የገንዘብ ፍሰት
Cash Flow ማለት ወደ ንግድህ የሚገባውና ከንግድህ የሚወጣው ገንዘብ ነው።
አንድ ቢዝነስ በወረቀት ላይ ትርፋማ ሊሆን ይችላል። ግን ደመወዝ፣ ኪራይ፣ ዕቃ እና ሌሎች ክፍያዎችን በጊዜው ለመክፈል ዝግጁ ገንዘብ ከሌለው ችግር ይፈጠራል።
Profit እና Cash Flow አንድ ነገር አይደሉም።
ንግድህን የሚያቆየው ትርፍ ብቻ ሳይሆን ጤናማ የገንዘብ ፍሰትም ነው።
3. CAC & LTV
CAC — Customer Acquisition Cost
አንድ አዲስ ደንበኛ ለማግኘት ምን ያህል ገንዘብ እንዳወጣህ የሚያሳይ ነው።
ለምሳሌ፣ 10,000 ብር በማስታወቂያ አውጥተህ 10 ደንበኞች ካገኘህ፣ CAC በአማካይ 1,000 ብር ነው።
LTV — Customer Lifetime Value
አንድ ደንበኛ ከንግድህ ጋር በሚቆይበት ጊዜ በአጠቃላይ ሊያመጣልህ የሚችለው ዋጋ/ገቢ ነው።
ጤናማ ቢዝነስ በአጠቃላይ LTV ከCAC በከፍተኛ ሁኔታ መብለጥ አለበት።
4. Break-Even Point — BEP
Break-Even Point ማለት ገቢህ ከጠቅላላ ወጪህ ጋር እኩል የሚሆንበት ነጥብ ነው።
በዚህ ደረጃ፦
ገቢ = ወጪ
ስለዚህ ገንዘብ አታጣም፣ ግን ገና ትርፍ አላገኘህም።
ከBreak-Even Point በኋላ የምታገኘው ተጨማሪ ገቢ ትርፍ ለመፍጠር ይጀምራል።
5. Cost of Time — የጊዜ ዋጋ
ብዙ ሰዎች የገንዘብ ወጪን ያያሉ፤ የጊዜ ወጪን ግን ይረሳሉ።
ነገር ግን ጊዜህም ዋጋ አለው።
ለምሳሌ፣ አንድ ስራ 10 ሰዓት የሚወስድብህ ከሆነ፣ በቴክኖሎጂ ወይም በሌላ ሰው እርዳታ በ1 ሰዓት ማጠናቀቅ ከቻልክ፣ የተቀመጡት 9 ሰዓታት በሌላ ከፍተኛ ዋጋ ያለው ስራ ላይ ማዋል ትችላለህ።
በቢዝነስ ውስጥ ገንዘብ ብቻ አትቆጥር፤ ጊዜህንም ቁጠር።
መደምደሚያ
ንግድ መጀመር ቀላል ነው።
ንግድን በትርፍ ማስቀጠል ግን የተለየ እውቀት ይፈልጋል።
ROI፣ Cash Flow፣ CAC፣ LTV፣ Break-Even Point እና Cost of Time እነዚህን መረዳት የንግድ ውሳኔዎችህን በቁጥር እንድትመራ ያግዝሃል።
ንግድ ከመጀመርህ በፊት ቃላቱን ተማር። ከዚያ ቁጥሮቹን ተረዳ። ከዚያ ውሳኔ ውሰድ።
BusinessTips #BusinessEducation #Entrepreneurship #BusinessMindset #ROI #CashFlow #CAC #LTV #BreakEvenPoint #FinancialLiteracy #BusinessGrowth #EntrepreneurshipEthiopia #EthiopianBusiness #EthiopianEntrepreneurs #AddisAbaba #ንግድ #ቢዝነስ #ኢንቨስትመንት #ኢትዮጵያ #አዲስአበባ #KidusJoseph
📚 |➜ ሼር አይዘንጋ ! ❤️
📚📝 @BEMMNET
📚📝 @BEMMNET
