✍ምን ማለታችን መሰላችሁ፡
✏️እነሱ ሲሰሩ አንተ ምን እየሰራክ ነው?
🌿ታዲያ መነሻችንን እንዲህ ካልን while ለምንድነው የምንጠቀምበት?
So!
🎈While ስንጠቀም ሁል ግዜ ማሰብ ያለባችሁ ነገር ቢኖር፡ ሁለት ድርጊቶች በትመሳሳይ ግዜ ሲከናወኑ ድርጊቶቹን እምያይዘን በአንድ ላይ መናገር ወይም መፅሃፍ ስንፈልግ የምንጠቀምበት የ አጻጻፍ መንገድ ነው።
2ኛ፡ 🎈Now , 🎈Not Now ,🎈 For Now , 🎈At the Moment , 🎈As we speak , 🎈currently 🎈
✍️አሁን ደግሞ Now , Not Now , For Now , At the Moment , As we speak , currently የሚሉትን ተጠቅመን አንድ የተሰጠን ዓረፍተ ነገር ወይም አንቀጽ ብቻ ንግግርም ይሁን present continuous tense እንደሆነ የምንለይበት መንገዶችን እንመልከት።
👉By the way እኛ ኢትዮጵያውያ ተማሪዎች እንግሊዝኛ ትርጉም ላይ ብዙ ግዜ ስለምንቸገር፡ ትርጉሙን መያዝ ባንችልም እንኳን Grammar ruleን ለይቶ ማወቅ ግዴታችን ነው። ስለዚህ እነኝህ Common የሆኑት Phraseኦች ዓረፍተ ነገሩ ወይም አንቀጹ ላይ ስትመለከቱ present continuous tense እንደሆነ ማወቅ አለባችሁ።
🍁🍁ለምሳሌ፡ 🍁🍁
✍የ present continuous tense form ነው።
ምክንያቱም 1ኛ ነገር፡ Now የምንጠቀመው Commonly present continuous tense ላይ ነው። ስለዚህ እሄ ድርጊት present progressive ውይም invention እንደሆነ ቀለል ባለ መልኩ ለመረዳት ሞክሩ።
🍂🍂Example 2 🍂🍂
⚡A lot of things.............. in my life now.
A. Happens
B. Are happening
C. Happened
D. is happening
አሁን እዚህ ጋር ከትርጉሙ በላይ መመልከት ያለብን now የምትለውን ቃል ነው። ስለዚህ now ደግሞ present continuous tense ላይ Commonly እንደምንጠቀም ትነጋግረናል። ፡ So!
Formኡን ተከትሎ የመጣልን ምርጫ B ላይ ያለው ስለሆነ፡ መልሱ 'B' ይሆናል ማለት ነው።
🌱በሌላ በኩልም ደግሞ For Now ስንል Temporary situation መሆኑን ለመግለጽ እንጠቀምበታለን።
🍂በተጨማሪም
🔴For The time being (ለግዜው) እሄም Temporary situation እንደማለት ነው።
💮For example
✏️ A lot of people are working.
☘At this moment they think that safe is leaving this site.
🍒በጣም ማጋነን ካስፈለገ ደግሞ At this very moment (በዚች ቅፅበት) ብለን መጠቀም እንችላለን።
እነኝህን እና የመሳሰሉትን ፡ በመጠቀም Present continuous tense ድርጊት እንደሆን መረዳት እንችላለን።
🔴ለምሳሌ
🍎He...... as we speak.
A. drinks
B. drink
C. is drinking
D. drunk
🔴ስለዚህ የpresent continuous tense phrase ስላገኘን ዓረፍተ ነገራችን ውስጥ፡ እሱም as we speak ስለሆነ ።
በቀላሉ፡ የ Present continuous tense form መልስ ይኖ ይቀመጥልናል።
በዚህ መሰረት፡ መልሱ C ነው ማለት ነው።
✍He is drinking as we speak.
(አሁን እያወራን ራሱ እሱ እየጠጣ ነው)።
🍒በሌላ በኩል ደግሞ Currently ተጠቅመን present continuous tense እንደሆነ ማወቅ የምንችልበት መንገድ ይኖራል።
ለምሳሌ፡
✍what are you doing currently?
🔴እነኝህን እና የመሳሰሉትን በመጠቀም present continuous tense express ድርጊቶችን ማድረግ እንችላለን።
................................................
🍎2ኛ፡ ወደፊት እንሰራዋለን ብለን ለአቀድንበት ድርጊት በ present continuous tense እንደምንጠቀም ቀደም ብለን ተናግረን ነበር።
☺️ ታዲያ እንዴት ነው ነገሩ future tense እያለ Present continuous tense የምንጠቀመው የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል።
🤔ነገሩ እንዲህ ነው ፡ present continuous tense ስንጠቀም ወደፊት እናደርገዋለን ብለን እቅድ ብኒንይዝም እንኳ ዓረፍተ ነገራችን ላይ እንዳቀድን የሚገልጽ ድርጊት ሊኖረን ይገባል።
ካልሆነ ግን Future tense ይሆንብናል።
🍂🍂ለምሳሌ፡
👉I am reading a book next day.
🎈(በሚቀጥለው ቀን መጽሃፍ አነባለሁ፡{እሄ እቅድ ተይዞበታል}) ግን
👉I will read a book next day
🎈(የሚቀጥለው ቀን መፅሀፍ ላነብ እችላለሁ) ተመልከቱ ልዩነቱን።
😎Matric ላይ እንዲህ ግልፅ ሆኖ ላይወጣ ይችላል።
✍She ........ for president next year. She has fulfilled all requirements.
A. Will run
B. runs
C. Would run
D. is running
🌻አሁን እዚህ ጋር requirementu እንደታቀደበት ይገልጻል ስለዚህ present continuous tense እንደሆነ ምልክት ይሰጠናል።
So! Future tense መሆን አይችልም ማለት ነው። ምክንያቱም እቅድ ታቅዶበታል እና።
በዚህ መሰረት፡ መልሱ D ነው።
😎ምናልባት ትምህርታችን እንዳይረዝም በማሰብ ነው እንጂ ሁሉንም ሰፋ አድርገን በናያቸው ደስ ይለኛል ግን ነካ ነካ አድርገናቸው እንለፍ።
✍4ኛ ላይ For repeated action ብለን ነበር፣ ምን ማለት ፈልገን መሰላችሁ እንድ ሰው ዝም ብሎ ያለምንም አስተጋቢ ነገር ሲናገር በ simple present tense መግለፅ ይቻል ነበር። ግን በድምጽ ማጉያው ወይም በሚያስተጋባ ስፍራ ላይ ደግሞ ሲናገር እሱን ለመግለጽ present continuous tense ያስፈለገዋል።
ሰውየው / ሴትይቷ አሁን ተናገረች ። ግን እሱዋ/ እሱ ተናግሮ ቢጨርስም ድምጹ እየተሰማ ነው ፡ እሄ ደግሞ Continuously ሆነ ማለት ነው። ስለዚህ ምክንያታችን እሄ ነው ።
💡💡ምሳሌ፡💡💡
👉 she is Always washing her clothes.
🌨️በዚህ መልኩ ተጽፎ ስታገኙ፡
💧(ደግሞ የተናገረውን የ የድምፅ ማጉያውን (Speaker) ድምጽ/ ነው የተፃፈው) ስለዚህ speaker እንደሆነ እንዴት ልናቅ እንችላለን እትሉኝም፡ ከ she/ he / it... ተከትሎ is እና you/they/we ተከትሎ are ... ከመጣ ያ ድርጊት የድምጽ ማስተጋቢያውን ድርጊት ነው የተፃፈው ማለት ነው።
🔴ግልጽ እንዲሆን ሌሎች ምሳሌዎች እንጠቀም፡
✏️ You are constantly panicking, aren't you?
✍I am always hearing strange stories about him.
🍓በአጠቃላይ present continuous tense ላይ ልናገር ምፈልገው ነገር ቢኖር፡
🔴Look , listen ,now , for now ,At the Moment , As we speak , currently እና የመሳሰሉት በዓረፍተ ነገር ወይም አንቀጽ ውስጥ ከተገኙ Commonly ያ ድርጊት Present continuous tense ነው ማለት ነው።