Sad 😊 Happy 😃 Love 😍 best music & best pictur
Go to group @yabu51 @yabita27 Go to channel @sad_happy_picturs Go to channel @ABULAPIC cross @ABULa27
Більше724
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-4030 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Показати все...
🌐 WOW የ12ኛ ክፍል ዉጤት ተለቀቀ ቶሎ ገብታችሁ እዩ የዘንድሮው በጣም የሚገርም ነዉ !! ዉጤታችሁን ገብታችሁ እዩ👇👇👇👇👇👇
@Abulapic
👍ውጤት ለማየት👍
✅ማለፊያ ውጤት ለማውቅ✅
⚡️ለመቀላቀል⚡️
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሴት ልጅ አንተን እንዳፈቀረችክ የምታቅበት 10 ምልክቶች ከታች #JOIN ብለክ ተተቀምበት እና ህዝቤ ሆይ ምን ትተብቂያለሽ ገብተህ አንበዋ😋😋😋😋
👇👇👇👇👇👇👇
OPEN
JOIN
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የአርቲስቶች መንደር መቀላቀል ይፍልጋሉ ?
@abulapic
😍አዎ😍
☺️አይ😔
👍ይቀላቀሉን
Показати все...
#ያኔ_እጨክናለው😡
መለየት ሳይከብደኝ ክፉ ደጉን ነገር
ወዳሰኘኝ ቦታ እየቻልኩኝ መብረር
ሳይታወር አይኔ ማየት ሳያቅተኝ
ይመራኛል እውር እጄን እየያዘኝ
እንዲረዳው ብዬ በሰጠሁት በትር
መንገዱን ሊያሳየኝ ሊመራኝ ሲሞክር
አሻፈረኝ ስለው ቡጢውን ቢያቀምሰኝ
መነዳት ጀመርኩኝ ወደሚጎትተኝ
ሲወድቅ እወድቃለው ከሱ ተከትዬ
የከፋ ቡጢውን እንዳይደግመው ብዬ
እንዴት እምቢ ልበል ምንስ አቅም አለኝ
ቀን የወጣለት ቅል ሆኖ እያስጨነቀኝ
አንጀቴ እያረረ አይኔም እያነባ
ልከተለው እንጂ ጉድጓድም ቢገባ
ብቻ እሱ ይደሰት መራሁህ እያለ
ቀና መንገድ ትቶ ገደል እየጣለ
እኔም እውር ልሁን እያየው አላይም
አልፌያለው ችዬ ከዚኛው በላይም
ወዳሰኘው ይምራኝ ደስ ያለውን ያርገኝ
ጊዜ ለኔ ሆኖ ቀና እስከሚያደርገኝ
ያኔ እጨክናለው አላዝንም ለነብሱ
ከእሳት ነው ምጥለው ከነግሳንግሱ
share.....
@sad_happy_picturs
@sad_happy_picturs
👍 2❤ 1
#ያኔ_እጨክናለው😡
መለየት ሳይከብደኝ ክፉ ደጉን ነገር
ወዳሰኘኝ ቦታ እየቻልኩኝ መብረር
ሳይታወር አይኔ ማየት ሳያቅተኝ
ይመራኛል እውር እጄን እየያዘኝ
እንዲረዳው ብዬ በሰጠሁት በትር
መንገዱን ሊያሳየኝ ሊመራኝ ሲሞክር
አሻፈረኝ ስለው ቡጢውን ቢያቀምሰኝ
መነዳት ጀመርኩኝ ወደሚጎትተኝ
ሲወድቅ እወድቃለው ከሱ ተከትዬ
የከፋ ቡጢውን እንዳይደግመው ብዬ
እንዴት እምቢ ልበል ምንስ አቅም አለኝ
ቀን የወጣለት ቅል ሆኖ እያስጨነቀኝ
አንጀቴ እያረረ አይኔም እያነባ
ልከተለው እንጂ ጉድጓድም ቢገባ
ብቻ እሱ ይደሰት መራሁህ እያለ
ቀና መንገድ ትቶ ገደል እየጣለ
እኔም እውር ልሁን እያየው አላይም
አልፌያለው ችዬ ከዚኛው በላይም
ወዳሰኘው ይምራኝ ደስ ያለውን ያርገኝ
ጊዜ ለኔ ሆኖ ቀና እስከሚያደርገኝ
ያኔ እጨክናለው አላዝንም ለነብሱ
ከእሳት ነው ምጥለው ከነግሳንግሱ
share.....
@sad_happy_picturs
@sad_happy_picturs
👍 4
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.