uk
Feedback
አዲስ የኦርቶዶክስመዝሙሮች እና አባባሎች

አዲስ የኦርቶዶክስመዝሙሮች እና አባባሎች

Відкрити в Telegram

በዚህ ቻናል የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙራት እና የፕሮፋይል ፎቶ የሚሆኑ ምስለ ስዕል የሚገኝበት ቻናል ነው....................................................................

Показати більше
304
Підписники
+224 години
+77 днів
+6430 днів
Архів дописів
Repost from N/a
Raku ➕መስቀል አበባ መስቀል አበባ……ነህ ውብ አበባ አደይ አበባ……ነሽ ዉብ አበባ /2/ መስቀል አበባ ……ተቀብሮ ሲኖር አደይ አበባ ……ሥነ ሥቅለቱ መስቀል አበባ ……ህሌኒ አገኘች አደይ አበባ ……ደገኛይቱ አዝ-------------- መስቀል አበባ ……ጥርአጊ ሞልተው አደይ አበባ ……አይሁድ በክፍአት መስቀል አበባ ……ጢሱ ሰገደ አደይ አበባ ……መስቀል ካለበት አዝ------------ መስቀል አበባ ……ወንዙ ጅረቱ አደይ አበባ ……ሸለቆዉ ዱሩ መስቀል አበባ ……አሸብርቀዉ ደምቀዉ አደይ አበባ ……ለአንተ መሰከሩ ዘማሪ በሱፍቃድ እንዳልካቸው ፦"እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ንጉሥ ነው እና በማስተዋል ዘምሩ"። መዝ ፵፮፥፯

​​✞ድል በቀራንዮ✞ ድል በቀራንዮ ድል በጎልጎታ በክርስቶስ መስቀል ጠላት ድል ተመታ ድል በቀራንዮ ድል በጎልጎታ በክርስቶስ መስቀል ጽንፈኛው ተመታ ቤዛነ ቤዛነ መስቀል ቤዛነ(፪) ለእለ አመነ መስቀል ቤዛነ ጠላትን ድል መንሻ ✞መስቀል✞ ቤዛነ ርስትን መውረሻ ✞መስቀል✞ ቤዛነ ሞትን ማሸነፊያ ✞መስቀል✞ ቤዛነ መከራን ማለፊያ ✞መስቀል✞ ቤዛነ ሰላምን ማወጃ ✞መስቀል✞ ቤዛነ የሕይወት ማስረጃ ✞መስቀል✞ ቤዛነ #አዝ ውበት ጥምቀታችን ✞መስቀል✞ቤዛነ ኃይል ትምክህታችን✞መስቀል✞ቤዛነ ነገን መመልከቻ ✞መስቀል✞ቤዛነ አሳዳጁን መርቻ ✞መስቀል✞ቤዛነ የዓለም መዳኛ ✞መስቀል✞ቤዛነ የሰላም መገኛ ✞መስቀል✞ቤዛነ #አዝ የድላችን ዓርማ ✞መስቀል✞ቤዛነ የነፍሳችን ግርማ ✞መስቀል✞ቤዛነ በደም አሸብርቆ ✞መስቀል✞ቤዛነ በብርሃን ደምቆ ✞መስቀል✞ ቤዛነ ታየ ለምድር ሁሉ ✞መስቀል✞ ቤዛነ ሳይነጥፍ ፀዳሉ ✞መስቀል✞ ቤዛነ #አዝ የፍቅር መግለጫ ✞መስቀል✞ቤዛነ የስቃይ መቋጫ ✞መስቀል✞ቤዛነ ለእኛ ውበታችን ✞መስቀል✞ቤዛነ ሞት ለጠላታችን ✞መስቀል✞ቤዛነ የመዳን ምልክት ✞መስቀል✞ ቤዛነ የአዳም ትምክህት ✞መስቀል✞ ቤዛነ መዝሙር ዳዊት በቀለ "... ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ..." ገላ ፮፥፲፬ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️

መስቀል ሀይልነ መስቀል ሀይልነ መስቀል ፅንነ መስቀል ቤዛነ መድሀኒትነ መስቀል ሀይልነ /2/ ለተቀበልነዉ ለምናምነዉ መስቀል ሀይላችን አርማችን ነዉ ዳቢሎስ መርቻ የሰላም ጥላ መስቀሉን ይዘን አንቀርም ሀላ አዝ ከቀራኒዮ ከጎለጎታ የተሰጠ ነዉ ታላቅ ስጦታ ሰላሙ አለ መስቀሉ ላይ እዩት ሲያበራ እንደ ፀሀይ አዝ ጌታ እየሱስን የወደደዉ መስቀሉን ይሸከም ይከተለዉ እራሱን ይካድ ነብሱንም ይስጥ በአህዛም ምክር ሳይናወጥ አዝ ያላመናችሁ ኑና እመኑ በመስቀሉ ቃል እንድትድኑ የምስራቹን ሰላም ይሰብካል ጠላትን አስሮ ያንበረክካል

Repost from N/a
#መስቀል_ኃይልነ መስቀል ኃይልነ መስቀል ጽንዕነ መስቀል ቤዛነ መድኃኒትነ ለዕለ አመነ /2/ #ትርጉም፡- መስቀል ኃይላችን ነው፡፡ መስቀል ብርታታችን ነው፡፡ መስቀል ቤዛችን ነው፡፡ ለእኛ ለምናምነው መድኃኒታችን ነው፡፡ ♡#በፍጥነት_ይቀላቀሉ_አብረን_እንዘምር♡ ╭═•|❀:✧๑✝♡๑✧❀|: ═╮ @frehaymanote @frehaymanote @frehaymanote ╰═•ೋ•✧✝๑♡๑✧•  ═╯

#ጥልን_በመስቀሉ_ገደለ ጥልን በመስቀሉ ገደለ /2/ በመስቀሉ ለሰው ልጅ ሰላምን አደለ /4/ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️

#ደስ_ይበለን_እልል_በሉ ደስ ይበለን እልል በሉ (2) አልቀረም ተቀብሮ ተገኘ መስቀሉ (2) በብርሃን መላት ዓለሙን በሙሉ (2) ።።።። አዝ።።። ምንቢተባበሩ (( ምቀኞች ቢጥሩ( 2) ቅዱስ መስቀሉንም ሸሽገው ((ቢሰውሩ(2) አልቻሉም ሊያጠፉት ምን ቢተባበሩ 2 ።።።። አዝ።።። በተራራ ተሰውሮ ((ለዘመናት (2) ተጥሎ በተንኰል ተደብቆ ((ከኖረበት (2) ተገለጠ ዛሬ በደመራ እሳት (2) ።።።።። አዝ።።። እሌኒ ናት ይህን ምስጢር ((ያስገኘችው (2) ደመራን በጥበብ በቦታው ((ያስቆመችው (2) የተነኰልን ተራራ ያስቆፈረችው (2) ።።።። አዝ።።። ታሪካዊ የክርስቶስ ((ሕያው መስቀል (2) ይኸው ተገለጠ በክብር ((በግሩም ኃይል (2) ምንጊዜም ሲያበራ እንዲህ ይኖራል (2) 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️

Repost from N/a
እሰይ እልል በሉ እሰይ እልል በሉ ተገኘ መስቀሉ 2X የጥል ግድግዳ አበባ የፈረሰበት አበባ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር አበባ የታረቀበት አበባ የእግዚአብሔር ልጅ አበባ የነገሰበት አበባ የሞት አበጋዝ አበባ የወደቀበት አበባ አይሁድ በቅናት አበባ መስቀሉን ቀብረው " ቢከድኑት እንኮን " በቆሻሻቸው " ጌታን መቃወም " ስለማይችሉ " ይኸው ተገኘ " ወጣ መስቀሉ " ደጉ ኪራኮስ አበባ ሽማግሌው " እሌኒን መራት " በደመራው " ጌታ በሱ ላይ " በመሰቀሉ " ጢሱ ሰገደ " ወደመስቀሉ " የእምነት ምልክት አበባ መስቀል ነውና " ተራራው ሜዳ " ሆነ እንደገና " እንደተነሳ " ጌታ እንደ ቃሉ " ነጎድጋድ ወጣ " እፀ መስቀሉ " እኛም በመስቀል አበባ እንመካለን " በእግዚአብሔር ጥበብ " መች እናፍራለን " ምኝነት እንኮን " ቢሆን ለአለም " ሀይላችን ለኛ " ለዘላለም " ግድግዳው ፈርሷል አበባ የልዩነቱ " ምድርና ሰማይ " ሆኖ እንደጥንቱ " ነፍስና ሰጋ " በሱ ታርቀዋል " ህዝብና አህዛብ " ወንድም ሆነዋል " ፒሎፓዐዴር፳፭ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ✞@Merkoryos25✞ ✞@Merkoryos25✞ ✞@Merkoryos25✞ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞

ያዕቆብ_ከቤርሳቤህ Ethiopian.mp37.95 MB

🔴አዲስ ዝማሬ "ምን ብትወደኝ ነው" #ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ

"በድንኳኔ እልልታ ሙሉ ነው" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09

"ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09

"እንደበደሌ አልከፈልከኝም" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09

"ዘመን ተሰጠን ለምስጋና" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09

አዲስ_ዝማሬ_አዲሱን_ዓመት_ባርክልን_ዘማሪ_ዲያቆን_ሄኖክ_ሞገስ_እና_ዘማሪ_አርቲስት_ይገረም_ደጀኔ.m4a9.02 MB

NEW_ዘመን_ተሰጠን_ለምስጋና_ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ.m4a4.95 MB

የአዲስ ዓመት ዝማሬ “ ደግ ደጉን አሳየን ” ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09

አምላክ ሆይ ባርክልን በአሉን amlak hoy barklen bealun

🔴 አዲስ ዝማሬ "ሩፋኤል " ዘማሪት ሄለን ወልደ ሚካኤል @-mahtot

በዘባነ ኪሩብ ===//==== በዘባነ ኪሩብ ለሚቀመጠው በእሳት ድንጋዪች ቅጥሩን ላጠረው ዘምሩ ለእግዚአብሔር ለጌታ ዘምሩ የተከበረ ነው በሰማይ በምድሩ ኢሳያስ ሲያየው እጅግ አፈረ የተፈራነው የተከበረ የሰማይ ደጆች ተንቀጠቀጡ ለቅዱስ ስሙ ክብርን ስሰጡ ያልተቀደሰ ለምፅ ያነደደው እንዴት ይችላል ሊያመስግነው በል ፍቀድልኝ ፍቅር ነህ እና ልግባ መቅደስህ ላቅርብ ምሰጋና ዙፋንህ ታዬኝ ትምክቴ ሆይ ስትመሰገን በሰማይ ላይ ሳመሰግንህ ያልተደሰተ ባይተዋር አልሁን አልውጣ ካንቴ ቅኔ የሞላት ያንን ሰገነት ልቀላቀለው ተመኜው በእውነት ልዘምርልህ ባይገባኝም ዝም የምል ልሳን አልሰጠኸኝም