cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🦋ولية🥀

ያንተ ወንጀል ከአላህ እዝነት አይበልጥም! ረሱልﷺ❤

Більше
Рекламні дописи
297
Підписники
+124 години
+237 днів
+5530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ልማዱ ሆኖበት ሰው " እንዴት ነህ " ብሎ ሰውን ይጠይቃል፣ ሰውም በምላሹ " ደህና ነኝ " በሚል ቃል ህመም ይደብቃል። እንዴት ነክ ... ደህና ነኝ !! . . ግን ዉስጡን ማን ያውቃል..... ከ ፈጣሪ ዉጪ 🙏 T.me/ramlaaye29
Показати все...
🥰 2👏 2👌 1
Repost from Nur multimedia
🌱በጌታዬ ተገረምኩ🌱 አቅራቢ { ሁስና ዮሱፍ }
Показати все...
3.86 KB
1🥰 1
አትድከሙ፣ አትዘኑ። ማንያውቃል ሸክማችሁና ህመማችሁ ሁሉ ተራግፎ ሌላ ሰው ሆናችሁ ትነሱ ይሆናል። አላህ እንኳን በአንድ ሙሉ ሌሊት በቅጽበት ጊዜ ዉስጥም ብዙ ተዓምር ይሠራል። እመኑኝ የናፈቃቹት ቀን በእርግጥ ተቃርባል🥰። መቀየር የናፈቃቹ፥ ዲኖ መሄድ የናፈቃቹ፤ ወዳጅ ለናፈቃቹ፥ የሚናፍቅ ነገር ሁሉ ለናፈቃቹ ውዶቻ። በጌታቹ ጋር ሰላም ሁኑልኝ ቀናቹ ቅርብ ነው❤️ ልባቹን በወዱድ ዘንድ ላስቀመጣቹ  ወዳጆቼ ሆይ አብሽሩ አብሽሩ።
Показати все...
🥰 3 1
ከአላህ ወደ አላህ መሸሽ ግን እንዴት ደስ ይላል ! ልክ ህፃን ልጅ አጥፍቶ የእናቱን ቁጣ ፍራቻ እቅፏ ውስጥ እንደሚሸሸገው ከቅጣቱ ወደ እዝነቱ መሸሽ ! ኣላህ ኣላህ 🥰🥰🥰 T.me/ramlaaye29
Показати все...
🦋ولية🥀

ያንተ ወንጀል ከአላህ እዝነት አይበልጥም! ረሱልﷺ❤

4.06 MB
🥰 5
Показати все...
🦋ولية🥀

ያንተ ወንጀል ከአላህ እዝነት አይበልጥም! ረሱልﷺ❤

Фото недоступнеДивитись в Telegram
💞ሴት ከተሸፈነች አይሳካላትም! ...አንዲት ሙስሊም ሴት ዶክተር ዩኒቨርስቲ ውስጥ ሁሉንም ያሰደመመ ንግግር ታደርጋለች፤ለዚያውም የሌላ ሀገር ዜጋ ሆናና ኒቃብ ለብሳ ይህንን መፈፀሟ የገረመው ጋዜጠኛ ግራ መጋባት ውስጥ ሆኖ እንዲ ሲል ይጠይቃታል.. እንዲህ ለብሰሽ ግን እንዴት ከዚህ ልትበቂ ቻልሽ? እሷም ቀለል አድርጋ አስገራሚውን መልስ እንዲህ ሰጠች "የሰው ልጅ በመጀመሪያው ክፍለ ዘመን ላይ ራቁቱን ይኖር ነበር ከዚያም ከዘመናት በኋላንቃተ ህሊናው ሲጨምር ልብስ መልበስ ጀመረ... ዛሬ እኔ ያለሁበት የምለብሰው ልብስ የሰው ልጅ በዘመን ሂደት ውስጥ የደረሰበት የንቃተ ህሊና ውጤት ነው።እንደምናየው ተራቁቶ መሄድ ደግሞ ወደ ጨለማ ዘመን መመለስ ይሆናል፤ብሎም መራቆት ስልጣኔ ቢሆንኖሮ ያ ዘመን በስልጣኔ በተመዘገበ ነበር።    💚 ስለዚህ ሃይማኔቴ የስልጣኔዎች መሰረት ነውና እንድሸፈን ያዘኛል ኒቃቤም የክብር የማንነቴ መገለጫ እንጂ እንዳንዶች እንደሚለፍፉት የአዕምሮ ና የእውቀቴ መገደቢያ መሳሪያ አደለም! ብላ መለሰችለት🙌 T.me/ramlaaye29
Показати все...
4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አላህ ሆይ! አንተን ያጣ ምን አገኘ? አንተን ያገኘስ ምን አጣ? ባንተ የተማመነው መች ከሰረ? : ካንተ'ስ የራቀው መች ከበረ? አንተ የመራኸው መች ጠመመ? ካንተ መንገድ የወጣው'ስ መች ተቃና?! ጌታዬ! በደጃፍህ የመቆም ህልማችንን እውን አድርግልን! ፊትህን ከሚመለከቱት፤ ብርሓን ወርሷቸው ስኬታማ ከሚባሉት ባሮች መካከል መድበን!🤲🤲 t.me/ramlaaye29
Показати все...
🥰 3
መልስ ሚካኤል (አለይሂ ሰላም)ነው። ለዚህም ማስረጃው ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ለጅብሪል (አለይሂ ሰላም) እንዲህ ሲሉ ጠየቁት "ለምንድን ነው ሚካኤልን ፈፅሞ ሲስቅ አይቼው የማላውቀው?" ጅብሪልም እንዲህ ሲል መለሰላቸው "አላህ ጀሀነምን ከፈጠረ ጀምሮ ስቆ አያውቅም።" . . . .መላኢካዎች የጀሀነምን ጉዳይ እንዲህ ያስደነግጣቸው ነበር። አላህ እሱን ከሚፈሩት ያድርገን። t.me/ramlaaye29
Показати все...
🦋ولية🥀

ያንተ ወንጀል ከአላህ እዝነት አይበልጥም! ረሱልﷺ❤

😢 3👏 1
ጀሀነም ከተፈጠረች ቀን ጀምሮ ስቆ የማያዉቅ #መላኢካ ማን ይባላል?? ሁላቹም ተሳተፉበት
Показати все...
🥰 7
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.