cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ከ ደጋጎቹ ዓለም

Рекламні дописи
381
Підписники
+124 години
+47 днів
+530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

በ አንድ ሙእሚን ላይ ሊኖርህ የሚገባህ ባህሪ ከነዚህ ሶስቶች ሊሆን ይገባል:- ★ልትጠቅመው ካልቻልክ አትጉዳው ★ልታስደስተው ካልቻልክ አታሳዝነው ★ልታወድሰው ካልቻልክ አታዋርደው ያህያ ቢን ሙዓዝ رحمه الله
Показати все...
2👍 1
ሰዎች ስላላወቁህ የምታጣው አንዳችም ነገር የለምና ድብቅ መሆን ከቻልክ ላለመታወቅ ሞክር!!  አላህ ዘንድ ምስጉንና ተወዳጅ ባሪያ ከሆንክ በሰዎች ዘንድ የተወገዝክ መሆንህ ምንም አያሳስብህ!!! ፉዶይል ቢን ዒያድ رحمه الله
Показати все...
👍 3🥰 1
እነዚህን አራት ነገሮች ለህይወትህ መሰረት አድርጋቸው ይላሉ:- 1: ለሰዎች ውዴታ ብለህ ራስህን አትቀይር፣ በቃ ራስህን ሁን። 2: ላንተ ያላቸውን አድናቆት ሲነፍጉህም አትቆጣ። 3: ስለተሸነፍክ ብለህም አትቀየር፣ 4: ከችግር ነፃ ስለወጣህም አትኩራ።ቀን ከሆነ ይገለባበጣል።
Показати все...
👍 4
በ ወርቅ ሊጻፍ የሚገባ ንግግር "በባጢል ወይም በመጥፎ ነገር የተጋገዙ በዚህም ላይ የተዋደዱ ሁሉ ውዴታቸውም ሆነ መተጋገዛቸው ወደ ጥላቻና ጠላትነት መቀየሩ አይቀርም።" ኢብኑል ቀይ-ዩም رحمه الله
Показати все...
👍 3
አሏህ ልቡን እንዲከፍትለት ብርሃን እንዲያደርግለት የፈለገ ስለማይመለከተው ነገር ከማውራት ራሱን ያቅብ። ወንጀል ከመስራትም ይቆጠብ።በርሱና በ አሏህ መሃል ብቻ ያለ፣ ማንም ሰው የማያውቀው ድብቅ መልካም ስራ ይኑረው።ይህን ካደረገ በሱ ብቻ በመጠመድ በሌሎች ነገሮች ከመጠመድ የሚጠብቀውን እውቀት ይቸረዋል። ኢማሙ ሻፊዒይ رحمه الله
Показати все...
👍 4
በዚያ ከእሱ ውጭ ምንም አይነት እውነተኛ አምላክ በሌለው ጌታ ይሁንብኝ በዚች ምድር ላይ ለረጅም ዘመናት መታሰር ያለበት አካል ቢኖር #ምላስ ነው። ዐብደላህ ቢን መስዑድ رضي الله عنه በምንናገረው ነገር ጥንቃቄ እንውሰድ። በተለይም ግዜውን ያልጠበቀ ሃላፍትና ያልተሰማበት እንደው አጋጣሚውን አገኘን ብለን በሰዎች ላይ የተናገርናት ንግግር ልባቸውን ለመጠገን በሚያስቸግር መልኩ ሰብሮ ሊሄድ ይችላል።
Показати все...
👍 3
ሁሌም ከሰዎች ጋር በሰላም መኖር ከፈለግክ ፍላጎት የሚያሳድሩበትን ጉዳይ ልቀቅላቸው። ከፍላጎታቸው ጋር እስካልተጋጨህ ድረስ አይነኩህም። አለዚያ ፍላጎታቸውን ቀድመህ ከወሰድክባቸው አርፈው አይቀመጡም፤ ወይ ስራህን በማነወር፣ በማንቋሸሽ የተጠመዱ ሆነው ታገኛቸዋለህ።
Показати все...
👍 2
ዐይን/ዐይነናስ/ቡዳ በሁለት መልኩ ሊያጋጥም ይችላል። 1:በምቀኞች እይታ 2:በአድናቂዎች ውዴታ ሁሌም በወንድማችን በልጃችን፣ ጓደኛችን ላይ  የሚያስቀና/የሚደነቅ ነገር ስንመለከት ወይም ስንሰማ  አላህ ሆይ መልካምን አብዛለት( አሏሁመ ባሪክ ) ወይም (ማሻ አሏህ ላቁወተ ኢላ ቢላህ) ማለትን እንላመድ::
Показати все...
👍 3
በየሚዲያው ሴት ልጅ ራሷን መልቀቋ ሃያእ ለማጣቷ አንዱ ማሳያ ነው። በሚለቁት ምስል ምቀኞች ድግምት እንደሚያሰሩባቸው ልብ የሚሉም አይመስሉም እያንዳንዱን እንቅስቃሴያቸው ማሳወቅ ይወዳሉ።በዚህ ስራቸው የብዙዎች ትዳር እንዲፈርስ ምክንያት ሆኗል።እንግዲህ ሰው ሲነገረው ካልሰማ መዘዙን ሲቀምሰው ይገባዋል። ተው ግዴለም ተመከሩ የሰው ዐይን መጥፎ ነው።ምስሎቻችሁን አጥፉ፣ ግዴለም ቢጠቅማቸው እንጂ አይጎዳችሁም። ዐይን ሀቅ ነው። ግመልን ለብረትድስት ይደርጋል። ሰውንም ለመቃብር ያበቃል። #ዐይነናስ  ክፉ በሽታ ነውና መጠበቂያችንን አጥብቀን እንያዝ።ከ ክፉ አይን አሏህ ይጠብቃችሁ።
Показати все...
👍 6 2
ከሚገርመው ከሴቶች ባህሪይ ውስጥ አንድ ወንድ ለ አንዲት ሴት ያለውን ጥላቻ አርባ ቀን ያክል ሊደብቅ ይችላል። ፍቅሩን ግን ለ አንድም ቀን መደበቅ አይችልም። ሴት ልጅ ለ አንድ ወንድ ያላትን ፍቀር ለ አርባ ቀን ያክል ልትደብቅ ትችላለች። ጥላቻዋን ግን ለአንድም ቀን መደበቅ አትችልም። الآداب الشرعية
Показати все...
🤣 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.