cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የሞባይል ጥገና(software and hardware)

ይህ ቻናል የተለያዩ የሶፍትወየር እና የሀርድ ወየር ጥገና የሚለቀቁበት ቻናል ነው

Більше
Рекламні дописи
641
Підписники
+124 години
+117 днів
+4830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ባክ አፕ እና ሪስቶር ማድረጊያ ሶፍትዌሮች 1 ያለ ኢንተርኔት (Offline) - ስልኩን ከኮምፕዩተር ጋር በማገናኘት 2 Nokia => Nokia Suite 3 iPhone => iTunes 4 Samsung => Mobogine 5 Htc => HTC Suite 6 Blackberry =>BBSAC 7 ኢንተርኔትን በመጠቀም (online) – 8 MEGA 9 Google Drive 10 MediaFire 11 TeraBox ፍላሽ ቦክስ (Flash Box /Dongles/ ) 12 Miracle Thunder 13 Cm2 Dongle (Infinity) 14 Z3X Box 15 Octoplus 17 Avenger 18 EFT Dongle 19 Chimera Tool Pro ፍላሺንግ (Flashing) የስልካችንን ፕሮግራም ሙሉለሙ መቀየር ማለት ነው። በሌላ አገላለፅ user data እና system data አጥፍቶ እንደገና መጫን ማለት ነው። Qqqqq ስልካችን በ2 መንገድ ነው ፍላሽ የምናደርገው፤ 1. ፍላሽ ቦክስ (with flash box) 2. ያለ ፍላሽ ቦክስ (without flash box) ሩት (Root) – የስልኩ ተጠቃሚ(user) ሲስተም ዳታን መጠቀም እንዲች ማድረግ ነው። ስልካችን በ2 መንገድ ነው ሩት የሚደረገው 1. ኢንተርኔት በመጠቀም - kingroot , one click root 2. ያለ ኢንተርኔት - twrp , cf auto root ሪሴት(Reset) - አንደኛው የፎርማት አይነት ሲሆን የሚጠፋው user data ነው። 2 አይነት ሪሴት አሉ። እነርሱም፥ 1. ሃርድ ሪሴት - ሃርድዌር በመጠቀም ሪሴት የምናደርገው ነው። power + vol down 2. ሶፍት ሪሴት - ሶፍትዌር በመጠቀም ሪሴት የምናደርገው ነው። Setting >> Backup >> Erase all ፍላሽ ለማረግ የምንጠቀመው መሳሪያዎች (flashing tools) 1. ኮምፕዩተር 2. ዳታ ኬብሎች 3. ፍላሽ ቦክስ 4. ፍላሽ ፋይል ቻናሉን   join አደርጋችሁ  የተለያዩ የሞባይል  ጥገናና የቴክኖሎጂ ትምህርቶችን መከታተል ትችላላችሁ።👇👇👇👇👇 https://t.me/mobilebodyclin
Показати все...

👍 4
ለሶፍትዌር ጥገና የሚያስፈልጉ ነገሮች 1 ኮምፒዩተር (computer/laptop) 2 ዳታ ኬብሎች (Data cables) 3 ፍላሽ ቦክስ (Flash box/Dongle) 4 ፍላሽ ፋይሎች (Flash files/Firmware) 5 አፕሊኬሽኖች(applications) 6 ባክ አፕ እና ሪስቶር ማድረጊያ ሶፍትዌሮች (Backup & Restore software)I. የ software ብልሽቶች ስልኮች በVirus የ መጠቃት አጋጣሚያቸው ብዙ ነ ው - ለምሳሌ: - ከኢን ተርኔ ት ወደ ስልክ - ከcomputer ወደ ስልክ - ከsd card ወደ ስልክ -ከስልክ ወደ ስልክ (Bluetooth, wifi) በዚህም ምክን ያት ስልኮች የ ሚገ ጥሟቸው ብልሽቶች - የ መነ ሳት ችግር ይገ ጥማቸዋል power stuck - ፍጥነ ታቸውን ይቀን ሳሉ become slow - የ ስልኩን Application ይሰርዛ ሉ failurity of apps - የ ስልኩን storage ይደብቃሉ hiding storage and - የ User file ይደብቃሉ User files (contact , message - ብልጭ ድርግም የ ማለት blinking( on and off) - በራሱ ጊዜ የ መጥፋት auto power off እና የ መሳ ሰሉት ናቸው፡ ፡ መፍትሄውም Restore ወይም flash ማድረግ ስልክን Restore የ ማድረግ መን ገ ዶች 1. Soft reset setting – backup and reset – reset phone 2. Shortcut key (secret key) በመጠቀም ለምሳሌ *2767*38553# ይህን ቁጥር ከመፃ ፋችን በፊት ስልኩ restore እንዲሆን በርግጠኝነ ት መወሰን አለብን 3. Hard (master) reset ይህም 2, 3 ከዛ በላይ ቁልፎችን እኩል ሰዓት በመጫን ስልኩን format የ ማድረግ ሂደት ነ ው፡ ፡ አብዛ ኞቹ Samsung ስልኮች ስልኩን ማጥፋት V+ + home + switch + ቁልፎችን እኩል መጫን Wipe data የ ሚለውን መምረጥ ይህ መን ገ ድ የ ተረሳ password , pin, pattern ካለ ለመሰረዝ ያ ገ ለግላል፡ ፡ በሪስቶር ያልተስተካከለ ስልክ flash ይደረጋል፡ ፡ ስልኩን ፍላሽ ማድረግ ከ restore የ ሚለየ ው ነ ገ ር ቢኖር ፍላሽ ለማድረግ አዲስ ለስልኩ የ ሚሆን Software (Program) ሊኖረን ይገ ባል፡ ፡ ከዛ ም setup file (odin) ወይም flash box ተጠቅመን ያ ዘ ጋጀነ ውን ፋይል ወደ ስልኩ እንጭና ለን ፡ ፡ ቻናሉን   join አደርጋችሁ  የተለያዩ የሞባይል  ጥገናና የቴክኖሎጂ ትምህርቶችን መከታተል ትችላላችሁ።👇👇👇👇👇 https://t.me/mobilebodyclin
Показати все...

👍 3😁 2
ሶፍትዌር ጥገና ሶፍትዌር ማለት ስልካችንን ላይ በእጃችን ልንነካው የማንችለው እና ሲሰራ ብቻ የምናየው ሶፍትዌር ይባላል።  ስልካችንን የሶፍትዌር ችግር ሲኖርበት በDc Power Supply በመጠቀም መለየት እንችላለን። Dc ላይ የሚሰጠን ንባብ ከ0 እስከ 0.06 ከሆነ ስልኩ የ ሶፍትዌር ችግር እንዳለበት ያስያል። ሶፍትዌር ብልሽት ያጋጠማቸው ስልኮች የሚያሳዩት ምልክት  ኔትወርክ ያለመስራት ችግር (Network Lock)  No service  Emergency እና  Sim registration failed  ስልክ የመጋል(Overheated)  ስልኩ ቀጥ የማለት(Stuck)  የቡት ችግር (Boot Failure)  Dead boot - መነሳት የማይችል ስልክ  Stuck boot - የስልካችንን ሎጎ ወይም አኒሜሽን ላይ ቀጥ ብሎ የሚቀር  Auto-reboot - የስልኩን ሎጎ ወይም አኒሜሽን አሳይቶ እየጠፋ የሚበራ ከሆነ  ድምፅ ፣ ሲም ፣ ቻርጅ እየሰራ ቆየት ብሎ መልሶ የሚጠፋ ከሆነ(ድግግሞሽ ያለው)  የስልካችንን ፍጥነት መቀነስ (Slow Performance)  ስልካችን ላይ ያሉ ፕሮግራሞች ወይም ሶፍትዌሮች በትክክል ያለመስራት (Program Error)
Показати все...
👍 5 2👏 1
ኮምፒውተር ላይ በአማርኛ እንዴት እንደሚፃፍ ያውቃሉ?ሲጽፉስ ምን ያህል ይፈጥናሉ? ========================= 👉መጀመሪያ Ge'ez 10 Software ያወረዱ እና install ያድርጉት ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ power ge'ez status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት ከዛም የሚከተሉትን ኣጭር መግላጫ በትክክል ይመልከቱ። ◕ሀ➭H_ሁ➭Hu_ሂ➭Hi_ሃ➭Ha_ሄ➭Hy_ህ➭He_ሆ➭Ho ◕ለ➭L_ሉ➭Lu_ሊ➭Li_ላ➭La_ሌ➭Ly_ል➭Le_ሎ➭Lo ◕ሐ➭Shift+h_ሑ➭Shift+hu_ሒ➭Shift+hi_ሓ➭Shift+ha_ሔ➭Shift+hy_ሕ➭Shift+he_ሖ➭Shift+ho መ➭M_ሙ➭Mu_ሚ➭Mi_ማ➭Ma_ሜ➭My_ም➭Me_ሞ➭Mo ሠ➭Shift+s_ሡ➭Shift+su_ሢ➭Shift+si_ሣ➭Shift+sa_ሤ ➭Shift+sy_ሥ➭Shift+se_ሦ➭Shift+so ◕ረ➭R_ሩ➭Ru_ሪ➭Ri_ራ➭Ra_ሬ➭Ry_ር➭Re_ሮ➭Ro ◕ሰ➭S_ሱ➭Su_ሲ➭Si_ሳ➭Sa_ሴ➭Sy_ስ➭Se_ሶ➭So ሸ➭Shift+s_ሹ➭Shift+su_ሺ➭Shift+si_ሻ➭Shift+sa_ሼ ➭Shift+sy_ሽ➭Shift+se ሾ➭Shift+so ◕ቀ፡➭Q ቁ፡➭Qu ቂ፡➭Qi ቃ፡➭Qa ቄ፡➭Qy ቅ፡➭Qe ቆ፡➭Qo ◕በ፡➭B ቡ፡➭Bu ቢ፡➭Bi ባ፡➭Ba ቤ፡➭By ብ፡➭Be ቦ፡➭Bo ◕ተ፡➭T ቱ፡➭Tu ቲ፡➭Ti ታ፡➭Ta ቴ፡➭Ty ት፡➭Te ቶ፡➭To ◕ ቸ፡➭C ቹ፡➭Cu ቺ፡➭Ci ቻ፡➭Ca ቼ፡➭Cy ች፡➭Ce ቾ፡➭Co ◕ነ፡➭N ኑ፡➭Nu ኒ፡➭Ni ና፡➭Na ኔ፡➭Ny ን፡➭Ne ኖ፡➭No ❏ኘ፡➭Shift +n ኙ፡➭Shift +nu ኚ➭Shift+ni ኛ፡➭Shift +na ኜ፡➭Shift +ny ኝ፡➭Shift + ne ኞ፡➭Shift +no ◕ከ፡➭Ka ኩ፡➭Ku ኪ፡➭Ki ካ፡➭Ka ኬ፡➭Ky ክ፡➭Ke ኮ፡➭Ko ኸ ☛capslock + Shift + h ኹ ☛capslock + Shift + hu ኺ ☛capslock + Shift + hi ኻ ☛Capslock + Shift + ha ኼ ☛Capslock + Shift + hy ኽ ☛Capslock + Shift + he ኾ ☛Capslock + Shift + ho ❏ኀ፡➭ Capslock + H ኁ፡➭ Capslock + HU ኂ፡➭Capslock + HI ኃ፡➭Capslock + HA ኄ፡➭Capslock + HY ኅ፡➭Capslock + HE ኆ፡➭Capslock + HO ❏አ፡➭Capslock X ኡ፡➭Xu ኢ፡➭Xi ኣ፡➭Xa ኤ፡➭Xy እ፡➭Xe ኦ፡➭XoDe ዐ፡➭Shift +x ዑ፡➭Shift +xu ዒ➭Shift +xi ዓ፡➭Shift +xa ዔ➭Shift +xy ዕ፡➭Shift +xe ዖ➭Shift +xo ✪ወ፡➭W ዉ፡➭Wu ዊ፡➭Wi ዋ፡➭Wa ዌ፡➭Wy ው፡➭We ዎ፡➭wo ✪ዘ፡➭Z ዙ፡➭Zu ዚ፡➭Zi ዛ፡➭Za ዜ፡➭Zy ዝ፡➭Ze ዞ፡➭Zo ❏ዠ፡➭Shift + Z ዡ፡➭Shift + Zu ዢ፡➭Shift + Zi ዣ፡➭Shift +Zaዤ፡➭Shift + Zy ዥ፡➭Shift +Ze ዦ፡➭Shift + Zo ✪ፈ፡➭F ፉ➭Fu ፊ፡➭Fi ፋ፡➭Fa ፌ፡➭Fy ፍ፡➭Fe ፎ፡➭Fo ✪ ፐ፡➭P ፑ፡➭Pu ፒ፡➭Pi ፓ፡➭Pa ፔ፡➭Py ፕ፡➭Pe ፖ፡➭Po ✪ገ፡➭G ጉ፡➭Gu ጊ፡➭Gi ጋ፡➭Ga ጌ፡➭Gy ግ፡➭Ge ጎ፡➭Go ✪ደ፡➭D ዱ፡➭Du ዲ፡➭Di ዳ፡➭Da ዴ፡➭Dy ድ፡➭ዶ፡Do ❏ጠ፡➭Shift + t ጡ፡➭Shift + tu ጢ፡➭Shift + ti ጣ፡➭Shift+ta ጤ፡➭Shift + ty ጥ፡➭Shift + te ጦ፡➭Shift + to ❏ጨ፡➭Shift +c ጩ፡➭Shift +cu ጪ፡➭Shift +ci ጫ፡➭Shift+caጬ፡➭Shift +cy ጭ፡➭Shift +ce ጮ: ➭Shift +co ❏ጸ፡➭Capslock + t ጹ፡➭Capslock + tu ጺ፡➭Capslock + ti ጻ፡➭Capslock + ta ጼ፡➭Capslock + ty ጽ፡➭Capslock + t ጾ፡➭Capslock + to ፀ➭☞Capslock+Shift+t ፁ➭☞Capslock+Shift+tu ፂ➭☞Capslock + Shift + ti ፃ➭☞Capslock + Shift + t ፄ➭☞Capslock + Shift + ty ፅ➭☞Capslock + Shift + te ፆ➭☞Capslock + Shift + to ✪ጀ፡➭J ጁ፡➭Gu ጂ፡➭Ji ጃ፡➭Ga ጄ፡➭Gy ጅ፡➭Ge ጆ፡➭Jo ✪ቨ፡➭V ቩ፡➭Vu ቪ፡➭Vi ቫ፡➭Va ቬ፡➭Vy ቭ፡➭Ve ቮ፡➭Vo ቋ➭Capslock+qwa ቧ➭Capslock+bwa ቷ➭Capslock+twa ኟ➭Capslock +Shift+nwa ቿ➭Capslock+cwa ሟ➭Capslock+mwa ቷ➭Capslock+twa ጓ➭Capslock gwa ፏ➭Capslock+fwa ሯ➭Capslock +rwa ዷ➭Capslock+dwa ቯ➭Capslock+vwa ኋ➭Capslock+hwa ዟ➭Capslock+zwa ዧ➭Capslock+Shif+zwa ኗ➭Capslock+nwa ሏ➭Capslock+lwa ኳ➭Capslock+kwa ሷ➭Capslock+swa ጇ➭Capslock+jwa ጧ➭Capslock+twa ===============================
Показати все...
👏 2
Cracked free version, full package. All Premium/Pro subscription features are available.
Показати все...
Samfw FRP Tool V4.9 for 2024.zip6.81 MB
👍 1
ሰላም የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች መሰረታዊ የሶፍትዌር ትምህርት ሊንጀምር መሆኑን ስናበስራችሁ በደስታ ነው ። ከእናንተ የሚጠበቀው ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ share ማድረግ ነው። https://t.me/mobilebodyclin
Показати все...

✏️Telegram hack🖋 ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level ✅ ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ በፍፁም Login እንዳታደርጉ። ✅ Device Passcode ተጠቀሙ። ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ። ይህን ለማስተካካል Settings - privacy and security - passcode ✅ 2-step verification ተጠቀሙ። 2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው። Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት። ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ። ✅ ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ። Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል። ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው። ✅ በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ። ✅ ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ። ✅ የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ። ✅ ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ። ✅ የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት። ✅ በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ። Phone number - Nobody Last seen & online - My contacts Profile photos - My contacts Forwarded message - Nobody Calls - My contacts Group & channels - My contacts እንዲሁም ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን ቪዲዮዎችን ብትከታተሉ ምርጥ እውቀትን ልታገኙ ትችላላችሁ ✅✅✅#ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!✅✅✅ የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/MuhammedComputerTechnology
Показати все...
👍 3
ከካሜራ ጋር የ ተያያዙ ችግሮች - መቼቱን ማስተካከል - white balance - auto - ሪስቶር ማድረግ ወይም ሌላ ተመሳሳይ አፕሊኬሽን መጠቀም - የ ስልኩን ከቨር ማጽዳት ወይም መቀየ ር - ሌንሱን ማጽዳት - ካሜራ ኮኔ ክተሩን/ኢን ተርፌሱን ቼክ ማድረግ- ማፅ ዳት/መቀየ ር - ሌንሱን መቀየ ር - ለአን ዳንድ ኖኪያ ስልኮች ካሜራ አይሲን ማሞቅ/መቀየ ር የ ሚገ ኝበት ቦታ - ለአብዛ ኞቹ ስልኮች ካሜራ ኮኔ ክተር አካባቢ - ለአን ዳንድ ስልኮችየ ተለያ የ ቦታ ይገ ኛል ቡስተር ኮይል ሶ ሰት እና ከዚያ በላይ ሬዚዝተሮች ከሚሞሪ ካርድ ጋር የ ተያያዙ ችግሮች - ሚሞሪ ካርዱን በሌላ ሚሞሪ ካርድ መሞከር ምክን ያቱም ተጭሮ፣ ተሰንጥቆ፣ በኮድ ተቆልፎ፣ ወይም በቫይረስ ተጠቅቶ ሊሆን ስለሚችል - የ ሚሞሪ ካርድ ማቀፊያውን ጫን ጫን ማድረግ፤ ኮኔ ክተሩን ማጽዳት መበየ ድ አልያም መቀየ ር - ሪስቶር ማድረግ - ለአን ዳንድ ኖኪያ ስልኮች ሚሞሪ ካርድ አይሲን ማሞቅ/መቀየ ር በአንድ ጎ ኑ ረዘ ም ያ ለ አራት መአዘ ን አን ፀ ባራቂ ባለ 11 እግር አይሲ ቻናሉን   join አደርጋችሁ  የተለያዩ የሞባይል  ጥገና  ትምህርቶችን መከታተል ትችላላችሁ።👇👇👇👇👇 https://t.me/mobilebodyclin ☝️☝️☝️☝️
Показати все...
የሞባይል ጥገና (🅢🅞🅕🅣🅦🅐🅡🅔 🅐🅝🅓 🅗🅐🅡🅓 🅦🅐🅡🅔) የሞባይል ጥገና መማር ይፈልጋሉ እንግዳውስ አሪፍ ቻናል ልጠቁማችሁ ጥሩና ጠቃሚ መሠረታዊ የሞባይል ጥገና እዉቀት ይማሩበታ ቻናሉን join አደርጋችሁ የተለያዩ የሞባይል ጥገና ትምህርቶችን መከታተል ትችላላችሁ።👇👇👇👇👇 https://t.me/mobilebodyclin ☝️☝️☝️☝️
Показати все...

🥰 2😁 1
ዮ አይሲ  አን ዳንድ ሞዴሎች ላይ ብሉቱዝ አይሲ እና ኤፍኤም ሬድዮ አይሲ በአንድ አይሲ ተጠቃለው ይገ ኛሉ share------- ለተጨማሪ  እውቀትና ጠቃሚ የሞባይል ጥገና መረጃ ለማገኘት  ከታች ባለው ሊንክ የቴሌግራም  ቻናላችንን መቀላቀል ይችላሉ https://t.me/mobilebodyclin
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.