cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ስብሐት ለእግዚአብሄር

Рекламні дописи
4 281
Підписники
-124 години
+267 днів
-2230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አስቸካይ_የእርዳታ_ጥሪ ወጣት ሙሉጌታ ብርሀኑ የ12 ክፍል ተማሪ ሲሆን በመቅኔ ደም አለማምረት( aplastic anemia) በሽታ ህመም ተጠቅቶ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ህክምናውን እየተከታተለ ቢሆንም ቦርዱ ውጭ ሀገር እንዲታከም ወስኗል ወጪውን ለመሸፈኛ ቤተሰቦቹ አቅም ስለሌላቸው የኢትዮጵያ ህዝብ የተቻለውን ያህል እንድትረዱት በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን!!!!! CBE ACCOUNT 👇👇👇 ዘካርያስ ብርሀኑ 1000402392607 #Share #share #share #share #share
Показати все...
1000
Показати все...
Repost from አዝግ squad™

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጾመ ሐዋርያት ነገ ሰኔ 17 ይጀምራል ።ሁሉም ክርስቲያን ሊጾመው የሚገባ ከ7ቱ የአዋጅ አጽዋማት አንዱ ነው ።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጾመ ሐዋርያት ነገ ሰኔ 17 ይጀምራል ።ሁሉም ክርስቲያን ሊጾመው የሚገባ ከ7ቱ የአዋጅ አጽዋማት አንዱ ነው ።
Показати все...
እንኳን ለቤተ ክርስቲያን የልደት ቀን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ አደረሳችሁ፡፡
Показати все...
በዚያም ዘመን ስለሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል:: -ዳን 12:1
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#በእጅ_አዙር_መዉጋት ማን ምን አገባዉ፣ በራሴ ማንነት እንዳሻኝ ኖራለዉ፣ በምድራዊ ህይወት ማነዉ ጠያቂዬ፣ ብለህ አትቆምር እግዚአብሔርን ፍራ፣ ኋላ እንዳትከስር የሱስ መናኸሪያ፣ ክፋዉ የሚመራህ በጭራሽ አትሁን፣ ለአለም የተሰጠህ በመስቀል ስላንተ፣ ደሙን ያፈሰሰዉ አንተን ለመቀደስ፣ ዋጋ የከፈለዉ የክብር መቅደሱ፣ ማደሪያዉ ሊያረግህ አንተን ይፈልጋል፣ መንቃት ይሁንልህ ያኔ ባንተ ስጋ፣ እግዚአብሔር ይከብራል በራስህ ላይ ስልጣን፣ ጌታ ይኖረዋል እራስን በመጉዳት፣ በሀጢያት መደሰት ነዉ ክርስቶስን፣ በእጅ አዙር መዉጋት ስለዚህ መጠበቅ፣ መጠንቀቅ ይገባል የእግዚአብሔር ቤት መሆኑ፣ ለሰዉ ይበጀዋል
Показати все...
01:34
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Download (9).mp47.35 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.