cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

HILAL TUBE

#እንኳን_በደህና_ መጡ ይህን ቻናል subscribe በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ ════◈◉◈════╗ 🔎Technology information 👨‍💻for digital marketing 📌Halal post 📍And also more things ╚═══ 🔶.................🔶

Більше
Рекламні дописи
5 055
Підписники
+124 години
+717 днів
+46830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступне
ኢራን ፕሬዝዳንቷን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣኖቿን በሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ አጣች ዕለተ ሰኞ ግንቦት 12 - 2016 | የኢራኑ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ ተሳፍረውባት በነበረው ሄሊኮፕተር በደረሰው አደጋ ሕይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ መንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዛሬ ማለዳ ይፋ አድርጓል። ፕሬዚዳንቱ የተሳፈሩባት ሄሊኮፕተር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሆሴይን አሚር ዐብዶላሂያን የጫነች ነበረች። ፕሬዚዳንቱን አሳፍራ የነበረችው ሄሊኮፕተር በአገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል በከባድ ጭጋግ አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ውስጥ ከገባች በኋላ አደገኛ በሆነ ሁኔታ ማረፏ ትናንት እሑድ አመሻሽ ላይ ተዘግቦ ነበር። ራይሲን ጨምሮ ሰባት ሰዎች በሄሊኮፕተር አደጋው ሕይወታቸው ማለፉ ከተረጋገጠ በኋላ የኢራን መንግሥት ባለሥልጣናት አስቸኳይ ስብሰባ በማካሄድ ላይ እንደሚገኙ የመገናኛ ብዙኃኑ ዘገባ ያመለክታል። (በዚህ ዜና ላይ ከቆይታ በኋላ ተጨማሪ ዘገባ ይታከልበታል)
Показати все...
😢 10👍 4💔 2
Фото недоступне
ዛሬ እጅግ ከፍተኛ ውጊያ ሲደረግ ነው የዋለው። እብሪተኞቹ የእስራኤል መሪዎችም እስራኤልን ወደማታገግምበት ውድቀት እያንደረደሯት ይገኛል ! በዛሬው ፍልሚያ ሀማሶች በፈፀሙት መጠነሰፊ ጥቃትና መከላከል 👉 ዘጠኝ የማራካቫ ታንኮችን አጋይተዋል! 👉 የእስራኤል ወታደሮች የከተሙበትን አንድ ህንፃ በወጥመዳዊ ጥቃት ያወደሙት ሲሆን እስካሁን የሞቱት የእስራኤል ወታደሮች አልታወቁም! 👉 በድሮን በቲገዘ ጥቃት የእስራኤልን የታንክና ወታደራዊ ቡድን አጥቅተዋል 👉 ከዚያም አልፎ ከጋዛ በቸሻገረው ጥቃታቸው አሽክሎንና ሴድሮት የተሰኙትን የደቡብ እስራኤል ከተሞች በሮኬት ሲደበድቡ ውለዋል ! ሀ*ማሶ* ች በየቦታው እንደገና እየተደራጁ እየወጡ በሁሉም የጋዛ ክፍሎች እየተዋጉ ይገኛሉ ። ራፋህ ብቻ ሳትሆን መላዋ ጋዛ እንደገና የፍልሚያ ሜዳ ሆናለች ። እስራኤል ከአሜሪካ የሚላክላት የጦር መሳሪያ በጊዜያዊነት መቆሙ ጦርነቱን ለማሸነፍ ያከብድብኛል እያለች ሲሆን የአሜሪካ እስራኤል ወዳድ ባለስልጣናት አሜሪካ ውሳኔዋን እንድትቀለብስ እየጣሩ ነው። እስራኤል በአለም ላይ እጅግ የተጠላቺው ሀገር ሆናለች ። በርካታ ሀገራት ግንኙነታቸውን እያቋረጡ የሚገኙ ሲሆን በእስራኤል ላይ በደቡብ አፍሪካ የከፈተውን የዘር ማጥፋት ክስ ሀገራት እየተቀላለቀሉት ይገኛሉ ። እናም ከቀናት በፊት ቱርክ ከደቡብ አፍሪካ ጎን ተሰልፋ እንደምትሟገት ከተናገረች በሗላ ግብፅ ዛሬ ደቡብ አፍሪካን ለማገዝ ዝግጁ ነኝ ብላለች። የአውሮፓ ሀገራት በእስራኤል ላይ የጦር መሳሪያ ማእቀብ ለመጣል ዳር ዳር እያሉ ሲሆን የህዝቡ ቁጣ መንግስታቱ ቁጣ እየገፋቸው ይገኛል ! እስራኤል እብደት ውስጥ ትገኛለች ። በተመድ የእስራኤል አምባሳደር የተመድን መተዳደሪያ ቻርተር እዚያው ከስብሰባው ላይ መቀዳደዱ አለምን የበለጠ አስቆጥቷል።
Показати все...
👍 14
01:46
Відео недоступне
የእኔ እናት ! የኔ ልበ መልካም ! የኔ አዛኝ ! የኔ ዳይመንድ ! አንቺን በምን ቃል መግለፅ እችላለሁ ! የአረብ እርኩሶች በነብያችን ሀዲስ ሲነግዱና ሲከፋፍሉበት አንቺ ግን የውዱን ነብይ አስተምህሮ እየጠቀስሽ የህይወትሽ መመሪያ እንደሆነ ይሄው አሳየሽ ! ዶክተር ናሌዲ ፓንዶር ላንቺ ቃል የለኝም !! የፍልስጤማውያን እንባ እንቅልፍ ነስቶሽ እያደረግሽው ላለው ነገር ሁሉ አላህ ውድ በሆነው ነገር ይመንዳሽ ! ሰውነት ጨርሶ እንዳልሞተ ትዝ የሚለኝ አንቺና ያንን ፊተበሻሻ መሪሽን ራማፎዛን ስመለከት ነው ! አላህ ይጠብቅሽ !
Показати все...
👍 3
ዘንጊዎች በዘነጉ፣አሰታዋሾች ባሰታወሱ ቁጥር፣ በረገፈው ቅጠል፣ በፈሰሰው አሸዋ፣ ሰማይን ባደመቁት ክዋክብት፣ ውቂያኖስ በያዘው ጠብታ መጠን የአላህ እዝነትና ሰላም በውዱ ነቢያችን ሙሐመድ(ﷺ)ላይ ይሁን! አለይሂ ሰላቱ ወሰላም♥️
Показати все...
👍 10
00:29
Відео недоступне
ወደየት ይደረሳል ? ሞትን እንደመጠበቅ ግን ምን የሚያስጠላ ነገር አለ ? ይደክማል !
Показати все...
👍 1💔 1
ስለጋዛ አዳድስ መረጃዎችን ለማጋራት ያክል ፨ በዛሬው እለት እስራኤል ወደ ራፋህ ለመግባት ስትዋጋ ነው የዋለቺው ። በዚህም የራፋህ መግቢያ በርን ተቆጣጥራለች ። ሀማስም የመከላከል ጦርነት ሲያደርግ ነው የዋለው ። ይሁን እንጅ አሜሪካ በሰጠቺው መግለጫ የራፋሁ ጦርነት ሙሉ ወረራ አይደለም የእስራኤል ጦርም ራፋህን ሙሉ ለሙሉ አይወርም የሚል ማስተባበያ ሰጥታለች ። እስራኤል በበኩሏ የራፋህ ጦርነቱን እያካሔድኩ ያለሁት በሀማስ ላይ ጫና ለማሳደርና ምርኮኞቹ እንዲለቀቁ ለማድረግ ነው የሚል መግለጫ ሰጥታለች ። የእስራኤሉ መከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንትም ከጦር ሜዳው ተገኝቶ ምርኮኞች የማይለቀቁ ከሆነ ራፋህን እስከ ጥግ እንዘልቃለን ብሏል። 👉 ጀርመንን ጨምሮ በርካታ የአለም ሀገራት እስራኤል የራፋህ ዘመቻዋን በአስቸኳይ እንድታቆም አሳስበዋል ። እስራኤል ከዚህ በተጨማሪ የእርዳታ ቁሳቁሶች ወደ ጋዛ እንዳይገቡ የምታደርገውን ክልከላ በአስቸኳይ እንድታቆም እናሳስባለን ስትል ጀርመን ገልፃለች ። 👉 የፍልስጤማውያን የድጋፍ ሰልፍ ከአረብ ሀገራት ውጭ በመላው አለም ተቀጣጥሎ ሲውል የምስራቅ አውሮፓዋ ግሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የፍልስጤም ድጋፍ ሰልፍን አስተናግዳለች ። በዋና ከተማዋ አቴንስ በመቶዎች የሚቆጠሩ ግሪካዊያን የፍልስጤምን ባንድራ ይዘው የወጡ ሲሆን የግሪክ ፖሊስ ሰልፈኞቹን በአስለቃሽ ጭስ ለመበተን ሲታገል ነው የዋለው። ከዚያ ውጭ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አመፅ ዛሬ የበርሊን ዩኒቨርስቲን ሲንጠው ነው የዋለው ። የጀርመን ፀጥታ ሀይሎች ሰልፈኞችን ለመበተን ቢጥሩም አልተሳካላቸውም ። በአሜሪካ ዩኒቨርስቲዎች የሚደረገው ተቃውሞም ተባብሶ እንደቀጠለ ነው ። ከስዊድን እስከ ኖርዌይ የፍልስጤማውያን የድጋፍ ድምፅ እየተስተጋባ ይገኛል ። 👉 የሀማስም የእስራኤልም ተደራዳሪዎች ግብፅ ካይሮ ገብተዋል ። የ CIA ዋና ዳይሬክተርም ድርድሩን ለመከታተል ካይሮ ናቸው። ሀማስ " ኳሷ ያለቺው በእስራኤል እጅ" ነው ያለ ሲሆን ቤኒያማን ኔታኒያሁ የሚያደርገው የእብደት ድርጊት አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱን ማረጋገጫ ነው ብሏል ። አሜሪካ በበኩሏ ሀማስና እስራኤል ልዩነቱን አጥብበው ለስምምነት እንዲደርሱ አሳስባለች ። የሗይታውስ ቃልአቀባይ ጆን ኪርባይ ማምሻውን በሰጠው መግለጫ ሁለቱም ወገኖች ወደ ድርድር መምጣታቸው ትልቅ እርምጃ ነው ያለ ሲሆን ልዩነቶች ጠበው የተኩስ አቁሙ እንደሚፈፀም ያለውን እምነት ገልጿል ። 👉 የአሜሪካ የኳታርና የግብፅ አደራዳሪዎች በአሁኑ ሰአት ሰፊ ውይይት እያደረጉ ሲሆን እዚያው ከሚገኙት ከሀማስና ከእስራኤል የልኡካን ቡድኖች ጋርም እየተነጋገሩ ይገኛሉ ። አላህ ለፍልስጤማውያን የሚበጀውን ነገር ይምረጥላቸው !
Показати все...
😢 6
Фото недоступне
እስራኤል ተደራዳሪ ቡድኗን ወደ ግብፅ ካይሮ እንደምትልክ አሁን አስታውቃለች ። የእስራኤል ጦር ካቢኔ አሁን እንዳስታወቀው የተኩስ አቁም ስምምነቱ ላይ የሚነጋገር ቡድን አዋቅረናል ተደራዳሪ ቡድኑም ነገ ካይሮ ይደርሳል ብሏል ። የጦር ካቢኔው ቃል አቀባይ ኦፊር ገንዲልማን አሁን በሰጠው መግለጫ " የተኩስ አቁም ስምምነት ሀሳቡ ከእስራኤል ፍላጎት በጣም የራቀ ነው ቢሆንም ግን ተደራዳሪ ቡድናችንን በነገው እለት እንልካለን " ብሏል። የሀማስ ተደራዳሪዎችም በነገው እለት ካይሮ የሚገቡ ይሆናል። በዚሁ መሰረት የሚሳካ ከሆነም በሶስት ደረጃዎች የሚጠናቀቅ ቋሚ የተኩስ አቁም ስምምነት የሚደረግ ሲሆን ሀማስ የእስራኤል ምርኮኞችን እንዲለቅና እስራኤል ደግሞ ጦሯን ከጋዛ እንድታስወጣ ያዛል። ከዚያ በተጨማሪም ጋዛ ላይ የሚደረገው ከበባም እንዲያበቃ ይደረጋል ሲል የዘገበው አልጀዚራ ነው ! የተደራዳሪ ቡድኑ ቢላክም የራፋህ ዘመቻ ግን ይቀጥላል በማለት ቃሌአቀባዩ ገልጿል 👉👉 t.me/Seidsocial
Показати все...
👍 1
Фото недоступне
ሂዝቡላህ በሰሜን እስራኤል በፈፀመው የድሮን ጥቃት ሁለት የእስራኤል ወታደሮችን ገድለ ። በርካቶችንም አቁስሏል ። ሂዝ*ቡ--ላህ የጋዛ ጦርነት ከተጀመረ ጀምሮ ያላሰለሰ የተኩስ ልውውጥ እያደረገ ሲሆን በዚህም ከሁለቱም ወገኖች በርካታ ወታደሮች ተገድለዋል ። ይህ በእንድህ እንዳለ ሰሞኑን ተከታታይ የተሳኩ ጥቃቶችን እየፈፀመ ያለው ሀ *ማ ስ በትላንትናው እለትም ሁለት ተጨማሪ የእስራኤል ወታደሮችን ገድሏል። በርካትችንም አቁስሏል ። ይህም በሁለት ቀናት ውስጥ የተገደሉትን የእስራኤል ወታደሮች ብዛት 8 አድርሶታል ። 👉 t.me/Seidsocial
Показати все...
👍 4
00:26
Відео недоступне
ራፋህ በአሁኗ ሰአት 💔
Показати все...
😢 3💔 2
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
እስካሁን ከተደረጉት ውጊያዎች ሁሉ እጅግ አስከፊው ውጊያ በጋዛ ራፋህ በቀጣይ ቀናቶች ይረጋል ! ራፋህ ከመላዋ ጋዛ በተሰደዱ ስደተኞች የተጨናነቀች የታጨቀች ከተማ እንደመሆኗ እያንዳንዷ የእስራኤል የአየርና የምድር ድብደባ ንፁሀን ላይ እንጅ መሬት ላይ አያርፍም ! በስደተኞች በታጠቀቺው የራፋህ ከተማ ላይ ወረራዋን እንድትፈፅም አሜሪካ ለእስራኤል ፈቅዳላታለች ። በመሆኑም የእስራኤል ጦር በሙሉ ሀይሉ ራፋህን ያጠቃ ዘንዳ ቤኒያሚን ኔታንያሁ አዟል ! እስካሁን ከሞቱት ከተገደሉት ህፃናትና ንፁሀን የበለጠ የሚገደሉበት ሰቅጣጩ ፍልሚያ ይጀመራል ! ሀ*ማ*ስ የመጨረሻ ሀይሉን አሞጦ ይፋለማል ። የራፋህ ጦርነት የጋዛ ጦርነት አድስ ምእራፍ ቀያሪ ጦርነት ይሆናል። ንፁሀን ጭንቀት ላይ ቢሆኑም መሄጃ መሸሸጊያ ማምለጫ መደበቂያም የላቸውም ! አሜሪካ ሰራሾቹ የእስራኤል ጦር ጄቶችና ሚሳኤሎች ከሰማይ እያጓሩ ከስር አሜሪካ የምታመርተው አብራሀም ታንክ እየተግተለተለ ሁሉም ወደ ራፋት ሆኗል ለሰቅጣጩ ጦርነት ! እንግድህ አላህ ያለው ይሆናል !
Показати все...