uk
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Відкрити в Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Показати більше
213
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-430 днів
Архів дописів
Palestinians in northern Gaza performed Eid prayer this morning in tents, which could not protect them from the heavy rain.

Amidst the rubble and destruction... Gaza's children try to create joy on Eid.

🇵🇸 ለእናንተ እና ለቤተሰባች በፍቅር፣ በሳቅ እና በበረከት የተሞላ የደስታ ኢድ እንዲሆን እመኛለሁ። ... ይህ ኢድ ለቤታችሁ ሰላም ፣ ደስታ እና ብልጽግና ያድርግላችሁ። ... በዚህ መልካም አጋ
🇵🇸 ለእናንተ እና ለቤተሰባች በፍቅር፣ በሳቅ እና በበረከት የተሞላ የደስታ ኢድ እንዲሆን እመኛለሁ። ... ይህ ኢድ ለቤታችሁ ሰላም ፣ ደስታ እና ብልጽግና ያድርግላችሁ። ... በዚህ መልካም አጋጣሚ አላህ በእናንተና በቤተሰቦቻችሁ ላይ መለኮታዊ ፀጋውን እንዲያወርድ እማፀነዋለሁ። ... 🇵🇸 ኢድ ሙባረክ! 🇵🇸 ይድረስ ለወንድም እህቶቼ (ለተማሪዎቼ) እና ለቤተሰቦቻቸው! በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

BREAKING: 30 million People performed Umrah during the month of Ramadan 1445/2024, the Ministry of Hajj and Umrah has reveale
BREAKING: 30 million People performed Umrah during the month of Ramadan 1445/2024, the Ministry of Hajj and Umrah has revealed today

There is no joy of Eid this time because of Gaza, is it the same with you?
There is no joy of Eid this time because of Gaza, is it the same with you?

𝗧𝗵𝗲 𝗠𝗼𝗻𝘁𝗵 𝗼𝗳 𝗥𝗮𝗺𝗮𝗱𝗮𝗻 𝗶𝘀 𝗹𝗲𝗮𝘃𝗶𝗻𝗴 𝘂𝘀! 🎙️𝗦𝗵𝗲𝗶𝗸𝗵 𝗦𝗮𝗹𝗶𝗵 𝗙𝗮𝘄𝘇𝗮𝗻

+2
ረዘም ያለ ተክቢራ ካስፈለጋችሁ! የ1 ሰዓት! || t.me/MuradTadesse

🇵🇸 Wishing you and your family a joyous Eid filled with love, laughter, and blessings. ... May this Eid bring peace, happin
+2
🇵🇸 Wishing you and your family a joyous Eid filled with love, laughter, and blessings. ... May this Eid bring peace, happiness, and prosperity to your home. ... On this auspicious occasion, I pray that Allah showers His divine blessings upon you and your family. ... 🇵🇸 Eid Mubarak! Reshad Ibnu Muzemil ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 ➊ t.me/AndalusGrade7and8t.me/AcademicEducationst.me/BasicComputer_Skills

Israeli troops have pulled out of Khan Younis after nearly a brutal three-month ground offensive. However, Palestinians retur
+5
Israeli troops have pulled out of Khan Younis after nearly a brutal three-month ground offensive. However, Palestinians returned to their homes in the areas where the Israeli army has pulled out, only to find their homes almost gone. Here's the story

ሁለቱ ቅዱስ መስጂዶች (የመከተ-ል-ሙከረማው መስጂደ-ል-ሐረም እና የመዲናው መስጂደ-ነበዊይ) መያዝ የሚችሉት የህዝብ መጠን በዛሬው የረመዿን 30ኛ ሌሊት ሞልቷል። BREAKING: The Two Holy
+1
ሁለቱ ቅዱስ መስጂዶች (የመከተ-ል-ሙከረማው መስጂደ-ል-ሐረም እና የመዲናው መስጂደ-ነበዊይ) መያዝ የሚችሉት የህዝብ መጠን በዛሬው የረመዿን 30ኛ ሌሊት ሞልቷል። BREAKING: The Two Holy Mosques reach capacity on the last night of Ramadan 1445.

Hundreds of worshippers manage to access Al-Aqsa Mosque in occupied Jerusalem to perform the last Taraweeh prayers.
+3
Hundreds of worshippers manage to access Al-Aqsa Mosque in occupied Jerusalem to perform the last Taraweeh prayers.

የኢድ አከባበር ደንቦች.pdf3.90 MB

#የኢድ አከባበር ደንቦች! ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
+8
#የኢድ አከባበር ደንቦች! ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

ሰበር‼ ====== ✍ በዛሬው ዕለት በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ የሸዋልን ጨረቃ ለመመልከት ጥረት ቢደረግም ልትታይ ስላልቻለች፤ ነገ ዕለተ ማክሰኞ ሚያዚያ 01, 2016 E.C. የወርሃ ረመዿን 30ኛ ቀን
+1
ሰበር‼ ====== ✍ በዛሬው ዕለት በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ የሸዋልን ጨረቃ ለመመልከት ጥረት ቢደረግም ልትታይ ስላልቻለች፤ ነገ ዕለተ ማክሰኞ ሚያዚያ 01, 2016 E.C. የወርሃ ረመዿን 30ኛ ቀን ሲሆን ረቡዕ ሚያዚያ 02, 2016 E.C./ ሸዋል 01, 1445 H.C./ April 10, 2024 G.C. የዒደ-ል-ፊጥር በዓል ይሆናል። እንኳን አደረሰን! አላህ ወንጀላችንን ሁሉ ምሮ መልካም ሥራችንን ይቀበለን! BREAKING NEWS: Eid Al Fitr 1445/2024 is on Wednesday, 10 April 2024. The Crescent was NOT SEEN in the Kingdom today. The month of Ramadan 1445 will complete 30 days tomorrow, 1st Shawwal 1445 is on Wednesday, 10 April 2024 || t.me/MuradTadesse

ዛሬ የሸዋል ጨረቃ እንዳልታየች የሰዑዲያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አረጋግጧል። ስለዚህ ዛሬ የመጨረሻውን የተራዊሕ ሶላት እንሰግዳለን ኢንሻአላህ። ዒዱ ረቡእ ይሆናል። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor