cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

ይህ የኢንተር ሚያሚ ደጋፊዎች ትክክለኛው ቻናል ነው። ለ ሀሳብ እና አስተያየት @Yoni_43

Більше
Рекламні дописи
20 459
Підписники
-1424 години
+4727 днів
+1 41030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ኢንተር ማያሚ ከ ሜሲጋ እና ያለ ሜሲ 🫠
Показати все...
👍 31👏 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኦዴጋርድ (የአርሰናል እና የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች)፡ ከልጅነቴ ጀምሮ የሜሲ ደጋፊ ነበርኩ እና ጨዋታዎቹን በዩቲዩብ በመመልከት ለመማር እጥር ነበር።
Показати все...
🔥 50 9😁 1
😀 TapSwap ያልጀመራቹ አሁኑኑ ጀምሩ ፍሪ ጊዜ ኖሯቹ ሳትጠቀሙበት እንደ notcoin 🪙 ይሄም እንዳያልፋቹ Tiktok 📱ላይ ምታቃጥሉት ግዜ ነው እዚ ላይ ምታረጉት አሁኑኑ መጀመር አትርሱ   👉NOTCOIN Binance,OKX,Bybit ላይ list  ትደርጓል ተረጋግጧል አሁን ላይ የአንድ Notcoin ዋጋ 0.014$ ነው ይህም በቀላሉ 10million notcoin ያለው 140$ ይኖረዋል ማለት ነው P2P market ላይ ሲሸጥ እስከ 16000ብር ድረስ ሊያገኝ ይችላል ዋጋው ለወደፊት ሊጨምር ይችላል 14 ቀን ብቻ ነው የቀረው tapswap በ Solana Blockchain የታገዘ ነው በ 📱Telegram Verified ☑️ የሆኑ ናቸው ለመጀመር ለምትፈልጉ Link 👇 https://t.me/tapswap_bot?start=r_6267234969 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показати все...
🔥 2👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#STATS | ኢንተር ማያሚ MLS ታሪክ በ5 ተከታታይ ጨዋታዎች 3+ ጎሎችን ያስቆጠረ ሁለተኛው ክለብ ሆኗል። ይህ ውጤት በ 2017 ለመጀመሪያ ጊዜ በ "ቶሮንቶ" ክለብ ተመዝግቦ ነበር  እና በዛው አመት ቶሮንቶ የ MLS ሻምፒዮን ሆነው ነበር 👀
Показати все...
🔥 42👍 2 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በ 2025 ክረምት ዴብሩይን እና ሰርጂዮ ራሞስ MLS ን ይቀላቀላሉ። The Athletic
Показати все...
👍 49😱 4
🔥 71👍 12
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🚨 BREAKING: CONMEBOL ይፋ እንዳደረገው ከሆነ የኮፓ አሜሪካ የአንድ ሀገር የተጫዋቾች ብዛትን ወደ 26 ከፍ አርጎታል !
Показати все...
🔥 89👍 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ታዋቂዋ ድምፃዊት ሻኪራ አዲሱ ' punteria ' የተሰኘው ሙዚቃዋ የ 2024 የኮፓ አሜሪካ መክፈቻ ይሆናል ።
Показати все...
🔥 88👍 6
ሜሲ ከአዲዳስ የተሰራለት በኮፓ አሜሪካ ወቅት የሚጠቀመው ጫማ 👀📸
Показати все...
🔥 85 5👍 2😱 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጃቪየር ቴባስ ይናገራል 🗣 " አርጀንቲና እንደ ሀገር ዋንጫው ይገባት ነበር በተጨማሪም የአለም ምርጡ ተጫዋች የሆነው ሜሲ ያለ አለም ዋንጫ እግርኳስን ማቆም የለበትም ነበር "
Показати все...
🥰 86 9👍 5🔥 2