cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የቤቴ ሼፍ ነኝ 🏠👩‍🍳🧑‍🍳👨‍🍳🎂🍰🧁🍩🥧🍽🍴

1,,ሞያ ምንማማርበት 🏠👩‍🍳🧑‍🍳👨‍🍳🎂🍰🧁🍩🥧🍽🍴 2,,የቤታችን ምርጥ ሼፍ የምንሆንበት 👩‍🍳🧑‍🍳👨‍🍳 3,,ጥያቄ ምንጠያየቅበት 👩‍🍳🧑‍🍳👨‍🍳 4,,የተለያዩ ማስታወቂያ ምንሰራበት💁‍♂️🙅‍♀️🙋‍♂️🙋‍♀️

Більше
Рекламні дописи
16 499
Підписники
-924 години
+77 днів
+14330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

💃Hagi Abaya Closet 💃 ሃጊ አባያ እናንተን ያስውባሉ ያዘንጣሉ ያልናቸውን ከፍተኛ ጥራት ያላቸው አባያዎቺ በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን::ለማዘዝ 👇 እንዲሁም ለማንኛዉም መልዕክት ከታች  ባለው ሊንክ ይፃፉልን 💃የተለያዩ አባያዎች  ለስጦታ የሚሆኑ የቤት እቃዎች    ጫማዎች   ሂጃቦች  ቦርሳዎች 👉እኛ ጋር ያገኛሉ ይዘዙን                ስለጥራታቸው አትጠራጠሩ                    ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን 👉ለማዘዝ / 0920287469/@Hagion67 👉የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ 👇👇 https://t.me/hagiAbayacloset
Показати все...
👍 13
#_አዋዜ 👉 https://t.me/denbu_west1 🔴3 ሲኒ በርበሬ 🔴 2 ማንኪያ ሚጥሚጣ (1 ማንኪያሰናፍጭ) 🔴 1 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት(የተከተፈ) 🔴 1የብና ማንኪያ ዝንጅብል ዱቄት 🔴 1 ማንኪያ ኮረሪማ 🔴 1የብና ማንኪያ ጨው 🔴ቀይ፤ ነጭ ወይን(ጠጅ) ጠላ 1ሲኒ 🔴 ዘይት 👇👇👇አሰራሩ👇👇👇 ↪️ጎድጓዳ ሳህን በርበሬውን እና 👆👆ቅመሞቹን በማንኪያ በደንብ መቀላቀል፤ ወይኑን ጨምሮ በደንብ መቀላቀል/ማማሰል ↪️ በመጨረሻም ትንሽ ዘይት መጨመር እና መቀላቀል ከዛም ንጹህ እና ደረቅ የሆነ እቃ ውስጥ ውስጥ ገልብጦ ትንሽ ዘይት አርጎ ፍሪጅ ማስቀመጥ 🚫ማሳሰቢያ 🙈እንዳይነካካ ካልሆነ እጅ እጅ ይላል ↪️በቀዝቃዛ ቦታ ይቀመጥ ( ፍሪጅ)ውስጥ ↪️2ሳምንት ይቀመጣል ምቹ ቦታ ካገኘ 👌👌👌😋😋😋😋 መልካም ቀን✨ https://t.me/denbu_west1
Показати все...
👍 27 11
ወቅቱ ክረምትም አይደል እርጥብ ለመስራት ለመሸጥ ያሰባችሁ ሰዎች ቀላል አሰራር አድርጌ አቅርቢያለው ተከታሉ እርጥብ🤗 😋❤አሰራሩ❤😋 ↔ድንቹን አጥበን ሳንልጠው ወይም ልጠነው እስላይስ መቆራረጥ መክተፍ ከዛ ↔በደንብ ማጠብ አድርቀነው ወይም አጠንፍፈን በጋለ ዘይት መጥበስ 👩‍🍳ሳይቀላ (ሳይደርቅ)ማውጣት ከዛ ቅመማ ቅመም እላዪ ላይ መነስነስ ቅመሞቹም 👉ቆንደ በርበሬ 👉ከሞን 👉ሮዝመሪኖ 👉የተፈጨ ካደረግን በኋላ መነስነስ 👉ከዛ ቃሪያ ና ዝንጅብል ፈጭተኝ መጨመር ደረቅ ሚጥሚጣ አድርገን መለወስ ከዛ ዳቦ አዘጋጅተን መክተት ↔ከቻፕ ↔ማዪኒዝ አድርገን በዳቦ መመገብ👇👇👇☝☝ ሳንድች አድርገን መጠቀም መመገብ መሸጥም እንችላለን መልካም ግዜ 🙌 መልካም ቀን🙌 ይሁንላችው ለመላው ወዳጆቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Показати все...
👍 80 14👏 12🥰 9
👍 15
00:02
Відео недоступнеДивитись в Telegram
thank-you.mp40.36 KB
👍 1
16👍 14
የዶሮ ሸዋርማ #_ሸዋርማ/#_shawarma በበግ ስጋ ፤የፍየል፤ የዶሮም ሊሆን ይችላል ፣ ቢፍ ስላይስም መሆን ይችላል፤ ቱና የመሳሰሉትን መጠቀም ይቻላል። ☝️☝️በየትኛውም ስጋ መስራት ይቻላል አሁን ማሳያችሁ የዶሮ ስጋ በስሱ ከትፈን 👉ቆንደ በርበሬ 👉ጨው 👉በርበሬ(ሚጥሚጣ ) 👉ከሞን 👉ትንሽ ሶያ ሶስ 👉ዱቄት አንድ ማንኪያ 👉የዶሮው ስጋ ላይ አድርገን ማዋሀድ ለተወሰነ ደቂቃ ከድነን ማስቀመጥና 👉በጋለ ዘይት መጥበስ ሲበስል ማውጣት ባለፈው ግዜ ያሳየኋቹ ቂጣ ጋግራችሁ ማዮኒዝ ወይም ከቻፕ ካልሆነ ሰናፍጭ/mustard መቀባት 👉የጠበስነውን ዶሮ የቀባነው ቂጣ ላይ አድርገን 👉ሽንኩርት ቃሪያ ቲማቲም ከትፈንም መነስነስ መጠቅለል መመገብ አብረን ከቺፕስ ጋር ማቅረብ ⏩✏️ ካልሆነ ቺዝ መጠቀም ከፈለግን ቂጣው ላይ ሳንቀባ ዶሮውን ቂጣውን አድርገን ቺዝ አድርገን መጥበሻ አግለን ቺዝ የያዘውን ቂጣ መጥበሻው ላይ አድርገን መክደን መጥበሻውን ከዛ ቺዙ ሲቀልጥ ሽንኩርት ቃሪያ ቲማቲም ከትፈንም መነስነስ ጠቅልለን መመገብ
Показати все...
👍 9 7
#_የቤቴሼፍነኝ አገልግል ና ኬተሪንግ የ24 ሰአት አገልግሎት በደስታም /  በሀዘንም/ዘመድ ጥየቃ/ለዝክር ለቤት ፕሮግራም አለን ብፌ ና አገልግል የፃም አገልግል 25 እንጀራ በ 8 አይነት 👉ሽንብራ አሳ፣ምስር ቀይ፣  ድንች በካሮት ፣ ጎመን ፣ ፎሶልያ ፣  አተር፣  ድፍን ምስር ቃርያ ስንግ  የፍስክ አገልግል 25 እንጀራ በ 5 አይነት 👉ቀይ ስጋ ወጥ ፣ አልጫ ስጋ ወጥ ፣ ጎመን በስጋ ፣  ጥብስ ፣የተቀቀለ እንቁላል ከ30_60ሰው ሚመግብ ሙሉ አገልግልና ግማሽ አገልግል አለን። ይደውሉልን በዚህ ስልክ እኔን ያገኙኛል ደውሉ ☎️☎️☎️ 0933878353 ☎️☎️☎️☎️0975229449 ☎️☎️☎️☎️0938332907 በቴሌግራም @denbu_west ይፃፍልኝ
Показати все...
👍 6 3👏 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.