cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

2016 Remedial Student🙋📚📚📚

For 2016 Remedial students On this channel you will get free 📚text book, 📚reference books, 📚entrance exam question and answer 📚different short notes for 2016 remedial students

Більше
Рекламні дописи
14 427
Підписники
-324 години
+397 днів
-1730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

⭐️⭐️⭐️
W-COIN X TRUST WALLET
🎉W- COIN ከTrust Wallet ጋር አጋር በመፍጠር ትልቅ የኤርድሮፕ ታስክ አዘጋጅቷል! ⭐️ከዚህ በፊት W- Coin የጀመራችሁ በTON Blockchain ጋር በቅርበት እየሰራ መሆኑን እና በቅርቡም ሊስት ሊሆን እንደሚችል ተናግረው ነበር በመሆኑም በቻላችሁት መጠን በደንብ ታፕ አድርጉ ቤተሰብ 😎 https://t.me/wcoin_tapbot?start=MjEwMzgwMDUxNg==
Показати все...
👍 2
በቀጣይ ግቢ የምትገቡ የ ተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ። ✍ በ Daniel Th and Daniel Sh ተፅፎ በ Concise Education ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ። 📚 የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸው ኮርሶች👇   📌 MATHEMATICS ( for natural science) 📌 GENERAL PHYSICS 📌 GEOGRAPHY 📌 LOGIC & CRITICAL THINKING 📌 COMMUNICATIVE ENGLISH SKILL I 📌 PSYCHOLOGY 📌 PHYSICAL FITNESS 🥺 እስኪ አሁን ደግሞ እያንዳንዱን ኮርሶች እንመልከት።                            📌 MATHS 📚 11 ኛ እና 12 ኛ ክፍል የተማራችሗቸው ናቸው አብዛሀኞቹ ፡ የተወሰነ ለውጥ( modification) ነው ያለው። 📚 በይበልጥ ፈተና ሲውጣ Basic ነገር ነው የሚያወጡት Module ማንበብ ለዚ ግዜ በጣም ወሳኝ ነው Module በደምብ ሳታነቡ Reference እንዳገልጡ አደራ Defintion , Properties , Exercises ..... module ላይ ያለውን በደምብ ያዙ የሚሰጣቹ Course outline ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል::                   📌 Logic and critical thinking 📚 ይህ course ለእናንተ አድስ ነው። ምክንያታዊነት እና ፍልስፍስና የትምህርቱ መሰረት ናቸው። የ concept ተማሪ ከሆናችሁ ትሰሩታላችሁ። ይህ ኮርስ በዋናነት የእናንተን የመረዳት ክህሎት ይጠይቃል ፡ እጅግ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ኮርስ ነው🙈። ነገር ግን ጥልቅ ንባብ እና መረዳት ይጠይቃል ። ላይ ላዩን ማንበብ የለባችሁም☹️። 📚 ለማንኛውም ለ logic and critical thinking የሚያግዝ እጅግ በጣም ምርጥ አጋዥ መፅሀፎች አሉ። 1ኛ) Concise introduction to logic 2ኛ)  freshman logic 📌 Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ በጣም አሪፍ አድርጎ ያስረዳል። በጣም አሪፍ አሪፍ የሚባሉ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎችም አሉት😴። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎቹን ገብቷችሁ በአግባቡ ከሰራችሁ ፡ በእርግጠኝነት ግቢ ላይ የሚወጣውን  ፈተና ትሰሩታላችሁ😸 ምክንያቱም የከባድ ጥያቄዎች ጣሪያ የሚባሉ ጥያቄዎች መፅሀፉ ላይ አሉ። ኸረ እንዳውም ከመፅሀፉ Exercise ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፈተና ላይ ቀጥታ ያወጡታል🙈🙈። የግቢ መምህሮች በጣም የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው👏👏። 📌 Freshman logic የሚለው መፅሀፍ ደግሞ የ logic and critical thinking ትምህርትን በቀላሉ እንድትረዱት ያደርጋል ምክንያቱም በ አማርኛ እየተረጎመ ስለሚያስረዳ👏😘። የትምህርቱን ፅንሰ ሀሳብ ( concept) በቀላሉ ለመረዳት freshman logic የሚለው መፅሀፍ በጣም ምርጥ ነው። በዛ ላይ እጅግ በጣም ደስ ደስ የሚሉ የ concept ጥያቄዎችም አሉት😴😍። ስለዚህ እኛ የምንመክራችሁ 1ኛ) መምህሩ የሚሰጣችሁን ኖት ፡ ፒዲኤፍ ማንበብ ፡መምህሩ ሲያስተምር በ ደንብ መከታተል። ጥሩ አድርጎ የማያስተምር መምህር ሊያጋጥማችሁ ስለሚችል ነባር ተማሪዎችን ጠይቆ መረዳት። A+ tutorial Class ላይ ትምህርቱ ግልፅ በሆነ መንገድ ስለሚሰጥ እዛ ላይ ተመዝግባችሁ መማር። 2ኛ) freshman logic የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ምክንያቱም መፅሀፉ ላይ የቀረቡት ኖቶችን በቀላሉ ስለምትረዷቸው። 3ኛ) Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ ላይ ሂዳችሁ ጥያቄ መፍለጥ🕺 ፡ የሚገራርሙ ጥያቄዎች አሉት😴። ከዛ A ታመጡና መቀወጥ🕺💃🕺💃😁😁።                   📌 Communicative English skill I ይህ ኮርስ ላወቀበት ተማሪ የሚሰራ ኮርስ ነው፡🙈። በውስጡ ምን ምን ይዟል መሰላችሁ🤔 📚 Reading skill ( አንድ passage ይሰጣችሗል ፡ በዛ መሰረት ጥያቄ ይሰጣችሗል( የሆነ ማርክ%) 📚 Grammar ( Tense , Active and passive voice , conditional sentence, reported speech ... እነዚህ ነው የምትማሩት ፡ ደግሞ ቀላል ናቸው ፡ Concise ላይ የተለቀቁ ኖቶችም ሊጠቅማችሁ ይችላል።) ኮርሱ A+ tutorial class ላይ እጅግ በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ ይሰጣል ብዙ ተማሪዎችም A+ አምጥተውበታል ተመዝግባችሁ ተማሩ።                             📌 Geography ለ Geography ም አዲስ አይደላችሁም። ነገር ግን ይህ ትምህርት አንዴ ተነቦ የሚተው አደለም በተፈጥሮው ይተናል ብል ይቀላኛል 🤷‍♂ ስለዚህ ብትችሉ ስታነቡ Note ያዙ ቀጣይ ስትደግሙት Note ብቻ ማንበብ ነው የሚጠበቅባቹ ከ module ውጪ ፈተና አይወጣም PPT እንደ Apetizer ውሰዱ 😂 እንዳልኳቹ ስለሚረሳ ቶሎ ቶሎ ሳይበዛ ከልሱት አንዳንዴ Module ስታነቡት ደስ ላይል ሰለሚችል Note እየያዛቹ ዋና ዋና ነጥቡን አንብቡ 👍::                           📌 Psychology 📚ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አድስ ሊሆንባችሁ ይችላል:: ይህ ትምህርት ለየትው የሚያረገው በደምብ መረዳትን ይጠይቃል Module ካነበባችሁ በቂ ቢሆንም Module በደምብ የማያብራራው ሀሳብ ስለሚኖር Google ማድረግ በጣም ተመራጭ ነው በይበልጥ ከ ምዕራፍ 3 ጀምሮ የ Case ጥያቄ ስለሚበዛ በደም Exercise መስራት ይጠቅማቹሀል በቀላሉ Google ላይ በ Topicu ርዕስ worksheet search ብታረጉ ከፈተናው ተመሳሳይ ጥያቄ ታገኛላቹ። ሌላኛው አማራጭ YouTube ነው እኛ ሀገር በስፋት ባይለመድም በአጭር ግዜ Concept ለመረዳት ፍቱን ነው ሞክሩት ። 11 ምዕራፎች ሲኖሩት ቢበዛ እስከ ምዕራፍ 8 ብትማሩ ነው አታስቡ  A+  የናንተ ናት 👍 ኮርሱ A+ tutorial class ላይ እጅግ በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ ይሰጣል ብዙ ተማሪዎችም A+ አምጥተውበታል ተመዝግባችሁ ተማሩ።                         📌 General Physics General physics የምትማሩት ከ 11 እና 12 የተለየ ነገር የለውም ከናንተ የሚጠበቀው Module ማንበብና የተወሰነ Refer አድርጋቹህ ጥያቆዎችን መስራት ነው እንጂ የተለየ አዲስ ነገር የለውም::                           📌 Physical fitness ሜዳ ወጥታችሁ ሱምሶማ መስራት መሮጥ ነው😁። ስለዚህ የ ስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል ፡ እንዳትረሱ😂። ይህ ኮርስ ውጤት የለውም ማለቴ ውጤት አይሰራለትም::  pass or fail ነው የምትባሉት። በመጨረሻም የ natural science ተማሪዎች የመጀመሪያ ሴሚስተር የምትወስዷቸውን ኮርሶች እና አጋዥ መፅሀፍ በ PDF ቀጣይ እንልክላችሗለን::   @Remedial_2016_Student 💙
Показати все...
👍 9 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለሰራቹ እንኳን ደስ አላቹ ላልሰራችሁም እንኳን ደስ አላቹ 😂ታፕስዋፖች በቅርቡ ትልቅ ዜና ጠብቁ ብለዋል ያም ዜና አዲሱን ሌላኛውን ዋጋ ይፋ የሚያደርጉበት ኤክስቼንጅ መሆኑን ነው የገለፁት ። አሁን ላይ በቴሌግራም ከተጀመሩ ኤርድሮፖች Hamster ፣ TapSwap ፣ Yes coin እና pixel Verse በቶን ብሎክቼይን ዋጋቸው ይፋ እንደሚደረግ የገለፁ ሲሆን ከቶን ብሎክቼይን ውጪ በሌላ ብሎክቼይን ወይም ኤክስቼንጅ ዋጋቸው ይፋ እንደሚደረግ ግን አንዳቸውም አልገለፁም ነበር በዚህም ታፕስዋፕ ከሃምስተርም ፣ ከየስ ኮይንም እና ከፒክስል ቀድሞ ከቶን ብሎክቼይን በተጨማሪ አዲስ ሌላ ፓርትነር ሺፕ ስምምነት ለመፈፀም መቃረቡ ነው የተገለፀው ። አዲስ ሌላ ኤክስቼንጅ..... 👉 ብዙዎቻቹ ቀኑ በመራዘሙ ተከፍታቹሃል ነገር ግን ይሄ ሂደት ማለትም ከትልልቆቹ ኤክስቼንጆች መካከል ከአንደኛው ጋር ታፕስዋፕ ስምምነት ለመፈፀም መቃረቡ እና ጊዜውንም ለዚህ ሲባል ማራዘሙ የተሻለ ዋጋ እንዲኖረው እንጂ ጉዳት እንዲኖረው አያደርገውምና በትእግስት ጠብቁ ለማለት ነው https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_2103800516
Показати все...
👍 1 1
😡Remedial ወደኩ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ አላለም⏰ 🔋ዩኒቨርስቲ የገባ ሁሉ አይመረቅም። ገና Exit Exam አለ የተመረቀ ሁሉ ስራ አይዝም። ስራ ያለው ሁሉ ደስተኛ ኑሮ አይኖርም... So my brother don't give up ! 😊go forward and choose another option💪...  🟢ከ100 መንገድ አንዱ ነው የተዘጋብህ 99 ክፍት ብሮች አሉህ። Feel free and relax no one is a result of your happiness except yourself. ያለፋቹህ Congrats ደግሞ እዛ ሔዳቹ ዱላ ይዛቹ ዘረኛ እንዳትሆኑ😁... ያላለፋችሁም  Congrats በአቋራጭ ዝነኛ፣ ሐብታም፣ ታዋቂ መሆን ትችላላቹህ።🙂    @Remedial_2016_Student
Показати все...
👍 28 5😁 2 1🔥 1👏 1👌 1🕊 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Remedial ተማሪዎች አሁን የምታዩት ውጤት ከ 70% ነው። የግቢው 30% ተጨምሮ ከግማሽ በላይ ካመጣችሁ አልፋችኋል። 🔖ለ Natural Science ከ 70% (350) + 30% (150) =500 ስሆን 250 እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ አልፋችኋል። 🔖ለ Social Science ከ 70% (280) + 30% (120) =400 ስሆን 200 እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ አልፋችኋል። 📍ውጤት ለማየት ያስቸገራችሁ VPN ተጠቀሙ።    @Remedial_2016_Student
Показати все...
7👍 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🔥 አስደሳች ዜና Yes Coin እና Ton Block chain ተስማምተዋል በቅርቡ list ይደረጋል !!! 🔥ብትሰሩት አይከፋም 💎 Yescoin x Ton 💎 ⌛ Yes, a new adventure. It's time to speed up and reach new heights! ❓ የትኛውን Yes Coin ነው እምሰሩት እናንተ ? https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=8TYfcU
Показати все...
👍 6 1
17- Who postulated the Chromosome theory of Inheritance?Anonymous voting
  • de Vries
  • Mendel
  • Sutton and Boveri
  • Morgan
0 votes
👍 7
15- Mendel did not select which of the following character in his experiment?Anonymous voting
  • plant height
  • plant colour
  • pod shape
  • pod colour
0 votes
🔥 3👍 1
14- Incomplete dominance is shown byAnonymous voting
  • Helianthus
  • China rose
  • Primrose
  • Snapdragon
0 votes
👏 2
13- Law of independent assortment of Mendel was proved byAnonymous voting
  • monohybrid cross
  • test cross
  • dihybrid cross
  • back cross
0 votes
👍 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.