የአዳማ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት (ESFA)
339
Підписники
-124 години
+27 днів
+630 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
ሐዋ. ሥራ 1:8፤ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ።”
❤ 4🔥 3🥰 1
Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
❄️መልህቅ Graphics❄️
🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
📞 0976056838
💥proffesional Design
#Church_poster_design
#flyers #poster #youtube_thumbnails #movie_poster #Clip_cover #banner ...
👍 3🔥 2🥰 1😱 1
Repost from የአዳማ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት (ESFA)
✍️✍️✍️✍️ክፍል 1✍️✍️✍️✍️✍️
🔥🔥#የእግዚአብሔር_መንግስት_ቅሬታዎች🔥🔥
🔥#እኔ የመንግስቱ ቅሬታ ነኝ🔥
እናንተስ?
ሰላም የአዳማ ክርስቲያን ተማሪዎች በ unity university ፌሎሺፕ ተከታታይ የቃለ እግዚአብሔር ትምርት ጊዜ ስለተዘጋጀ ሁላችሁም እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እንጋብዛለን🙏
🔍🔎ሁልጊዜ 🔍🔎ሰኞ ከ6 ሰዓት ጀምሮ
✍️✍️✍️✍️ክፍል 1✍️✍️✍️✍️✍️
🔥🔥#የእግዚአብሔር_መንግስት_ቅሬታዎች🔥🔥
🔥#እኔ የመንግስቱ ቅሬታ ነኝ🔥
እናንተስ?
ሰላም የአዳማ ክርስቲያን ተማሪዎች በ unity university ፌሎሺፕ ተከታታይ የቃለ እግዚአብሔር ትምርት ጊዜ ስለተዘጋጀ ሁላችሁም እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እንጋብዛለን🙏
🔍🔎ሁልጊዜ 🔍🔎ሰኞ ከ6 ሰዓት ጀምሮ
🔥 4👍 1
ሻሎም ሻሎም
🔥ታላቅ የፀሎት ድግስ🔥
በአዳማ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች
ህብረት የተዘጋጀ
📅 በ 17/9/16 {ቅዳሜ}
🕑2:00A.M – 6:00 A.M
በዚህ የፀሎት ጊዜ ላይ
፧ ከተጋባዥ አገልገሎቶች ጋር በመሆን .....
ወደ እግዚአብሔር ፊት የምንመለስበት🙌 እንዲሁም ሀይሉን🔥 እና ክብሩን🌫 እንደገና የምንካፈልበት ድንቅ የፀሎት ግዜ!!
የ #fellowship መሪዎች
የ #fellowship አገልጋዮች እና አባለት በዚህ የእግዚአብሔር መገኘት ባለበት ድግስ ላይ እንዳትቀሩ..
“እግዚአብሔር ከኀጥኣን ይርቃል፤ የጻድቃንን ጸሎት ግን ይሰማል።”
— ምሳሌ 15፥29
አድራሻ🚦፦ 04 ወረድ ብሎ ግሎባል ባንክ 2ኛ ፎቅ የእርቅ ማላጆች የፀሎት አዳራሽ
#call፦ +251976056838
+251955235161
+251968493704
#share
#share
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Helina Dawit Full Album | ህሊና ዳዊት ሙሉ አልበም | New Protestant Mezmur 2023 | Amharic Gospel Music
👁 1.9K 👍 23
📥 10.02.2023
👤 Zema | ዜማ
🕒 01:01:14
I can download this tracks: