cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የኢትዮጵያ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት

ለሚደርሱብን ችግሮች መፍትሄ ለማግኘት ህብረታችን የግድ ነው!!! ከተማሪዎች ለተማሪዎች!!t.me/Ethiomuslimstudent

Більше
Рекламні дописи
312
Підписники
-124 години
-17 днів
-1130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

00:44
Відео недоступнеДивитись в Telegram
በተመሳሳይ ሰዐት በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በተጠለሉብት መጠለያ ካምፕ ላይ ነው ጥቃት የፈፀሙት... እሄ ከሚለቀቁ ምስሎች ትንሹ ነው.... አደራ በዱዐቹ እትርሷቸው @STRONG_IMAN
Показати все...
d5f5be7f733b1629a589f2cf3a1d52b8d4e5dbe508dabec10c2343700070eb99.mp45.85 MB
በድር ይባላል የጋዛ ወጣት ነው ለአንድ ወር ያህል በወራሪው እስርቤት ቆይታው ምን ያህል እንዳሰቃዩት አላህ ብቻ ነው ሚያውቀው ስለሌሎች እስር ላይ ያሉ ፍልስጤማውያኖች ሁኔታ እሱ ፊት ላይ ለማንበብ አይከብድም አይደል?
Показати все...
ዛሬ የሐጅ ቀናት የመጨረሻው ቀን ነው። የአያመ ተሽሪቅ የመጨረሻው ቀን 13ኛው ቀን ነው። ዱዓእ፣ ዚክር፣ ተክቢራ፣ ኸይር ሥራ እናብዛ።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሊንኩን ከፍቶ የሚያይ ቂል ይጠፋል ብላችሁ ነው? እንደው አስቸጋሪ ነገር ነው የገጠመን እናንተው¡
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሁሉም በሚያስብል ደረጃ አብዛሃኛዎቹ በሁለቱ ሐረሞች የተመደቡ የሳዑዲ ዓረቢያ የጸጥታ አካላት ከተጣለባቸው ኃላፊነት በላይ በንቃት፣ በትህትናና በትጋት የሚሠሩ መልካም ስነ ምግባርን የታደሉ ናቸው። እነሆ ከ1.8+ በላይ የዘንድሮ ሑጃጆችን ሲያስተናግዱ ከዋሉ በኋላ፤ ደክሟቸው በዚህ መልኩ ወለሉ ላይ ተዘርረው ታይተዋል። አላህ ምንዳቸውን ይክፈላቸው፣ ሰላማቸውን ያብዛላቸው፣ ሃገራቸውን ሰላምና የተረጋጋች ያድርግላቸው። ሑጃጆችንም አላህ በሰላም ወደየሃገራቸው ይመልሳቸው። || t.me/MuradTadesse
Показати все...
ለኢድ ብዬ አራዝሚያዋለሁ ያለውን ፈተና በድንገት ነገ እፈትናለሁ ብሏል። ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ከሙስሊሙ ጋር መበሻሸቅ ካላስደሰታቸው በቀር የሀገሪቱ ትልቅ ሚንስትር መስሪያ ቤት እንዲህ በህዝብ አያሾፍም። እንዲህ አይነቱን በህዝብ መሳለቅ ለማን ይከሰሳል? ያሳዝናልያሳዝናል።
Показати все...
00:35
Відео недоступнеДивитись в Telegram
እርሱ አላህ ሕይወትን ለግሶህም ከምድር ልትሰናበት ትችላለህ እኚህ ጆርዳናዊ ሸይኽ ከጥቂት ሰዓታት በፊት በዐረፋህ ምድር ላይ እንዲህ በርትተው "ለበይክ" እያሉ ነበር። ለገዛ ወንድሞቻቸውም ሲለምኑ ነበር፤ የማይታወቀው አላህ ቀጠሮ ግን ወደ አላህ ወሰዳቸው። አላህ ♥ በሞትም ይቀናል?! ♥ መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
Показати все...
2.33 MB
ውብ ቀናት አልፈዋል! ውዱ የአረፋ ቀንም ተቋጭቷል። ሰዓቱ ዒድ ላይ ያመለክታል። የተኳለ የዒድ እና የአያመ ተሽሪቅ ጊዜ ይሁንላችሁ። ዒድ ሙባረክ! كل عام وانتم بخير . @STRONG_IMAN
Показати все...
አረፋና ጋዛ ከቀየው ከመንደራቸው ተፈናቅለው በምግብ እጦት አጥንታቸው መታየት ከጀመረ ሰነባብተዋል። በመጠለያ ካምፕ ውስጥ ጎጇቸውን ቀልሰው ሑጃጆች አላህን ለበይክ እያሉ ከአረፋ ተራራ ሲጣዱ እነርሱም ጎህ ከቀደደበት ሰዓት ጀምሮ ጀንበር እስክትጠልቅ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሀፊዞች በአንድነት ተቀማምጠው ተራ በተራ ይቀራሉ!! ሱብሒ የሰገዱበትን ምንጣፍ እንኳ አላጠፉትም። ምን ችግር ቢያቆራምደን ቦንቡ በላያችን ቢዘንብ የዛሬውን ክቡር ቀን በዋዛ ላናሳልፈው ከዒባዳችን ወይ ፍንክች እየደማንም እንቀራለን እየቆሰልንም እንፀናለን በሚል መርህ እነሆ የአላህን ቃል ያነበንቡ ይዘዋል። ስለ ሙጃሂዶቹ ፅናት አትገረሙ የእነዚህ ዓይነት ሴቶች ውጤት ናቸውና! ለቁርአን ያላቸው ፍቅር አጂብ ነው። ከአንቀጾቹ ጋር ያላቸውን ትስስር ከጭንቀት አሳርፎ ትእግስትን አላብሷቸዋል። ስለ ሙጃሂዶቹ ውሎም በደንብ እነግራችኋለው @STRONG_IMAN @STRONG_IMAN
Показати все...
ምስራቅ ጋዛ ላይ የቁርአን ሀለቃ ተዘጋጅቷል ሁፋዞች እያስደመጡ ነው @STRONG_IMAN
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.