cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አተቅዋ የቡልቡላ ተማሪዎች ጀመዓ የደርስ ቻናል

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
189
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

------ // / // / ------- 📚የቁርዓን ተፍሲር 🎤በኡስታዝ ሙስጠፋ ሀፊዘሁላህ 📚ሱረቱል ሀቃህአንቀፅ 1-12
Показати все...
ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! ሸይኽ መሐመድ ዐሊ የፈትሕ (54) መስጂድ ኢማም እና ኸጢብ አርፈዋል። አላህ ይዘንላቸው። የጀናዛ ሽኝት ስነስርዐት በፈትህ መስጂድ ሲሆን ሰላተል ጀናዛ እና ቀብር ደግሞ በኮልፌ መስጂድ እንደሚሆን ተገልጿል! ሸይኹ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድን ጨምሮ ታላላቅ ኡስታዞችን አስቀርተዋል። ሙተዋዲዕ እና የነሕዋና የሰርፍ ዓዋቂ ነበሩ። አላህ ይማራቸው! https://t.me/sultan_54
Показати все...
የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ይህ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እውቅና የተከፈተ ብቸኛው (official) ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው፡፡ አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን! ትምህርታዊ ቁም ነገሮች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ሐሳብና አስተያየት ካልዎት በዋትስ ኣፕ ይላኩልን! ♻:

https://api.whatsapp.com/send?phone=

ታላቅ አስደሳች ዜና ስለ እስልምናችን ምን ያክል እናውቃለን በሚል ርዕስ ለ2 ቀን የሚቆይ የኮርስ መርሐ ግብር ተዘጋጅቷል። ጊዜውም ቅዳሜ ሐምሌ 23/2014 እና እሁድ ሐምሌ 24/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ-6:00 የሚሰጥ ይሆናል። የሚሰጥበትም ቦታ በሳሪስ አቦ በአዲሱ ነሲሀቱል አማ መድረሳ ውስጥ ሊያመልጠን የማይገባ ኢስላማዊ እውቀትን የምንወስድበት ልዩ መድረክ ነው :: ለበለጠ መረጃ ፦ +251953942463 ፦ +2519 40 4043 40
Показати все...
00:28
Відео недоступнеДивитись в Telegram
• .. إنَّ الرَّجُل لتُقضَى حوائجُهُ بكثرةِ الصَّلاة على النبيِّ ﷺ ♥️ 🎧 القارئ #محمد_المشيقح ‏https://youtube.com/shorts/gPwYaCunt3E?feature=share ۞ اللهم صل وسلم على نبينا محمد ۞ •#الصلاة_على_النبي ( 94 ) •✦ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ✦•
Показати все...
9.15 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
☞ቁርኣን ውስጥ የሰጅደተ ቲላዋ ብዛት 15 ናቸው። ☞የቁርኣን ክፍሎች (ጁዝ)30 ናቸው። ☞የቁርኣን ምዕራፎች ብዛት(ሱወር)114 ናቸው። ☞የቁርኣን አንቀፆች ብዛት(አያ) 6236 ናቸው። ☞የቁርኣን ቃላቶች(ከሊማ)ብዛት77439 ናቸው። ☞የቁርኣን ፊደላት(የሀርፍ)ብዛት323670 ናቸው በእያንዳንዱ ሀርፍ አንድ ሀሰና(አጅር) አለው አንዲት ሀሰና ደግሞ በአስር አምሳያው ትባዛለች።ታዲያ!እናንተ ሙስሊሞች ሆይ ቁርኣንን ማንበብም ሆነ በሱ መስራትን ችላ ብላችሁ አትተው። 👍ለሌሎች ሼር ማድረጎን አይዘንጉ 🌐https://t.me/ibrahim_furii 🌐https://t.me/ibrahim_furii
Показати все...
‼️ አደጋ ላይ ነህ‼️ << በአንድ ጉዳይ ላይ መረጃ ከመጣልህ መረጃውን ላለመቃወም ጥንቃቄ ማድረግ ግዴታህ መሆኑን እወቅ። መረጃ ሲመጣልህ ያንተ ድርሻ " ሰምተናል ታዘናል" ማለት ብቻ ነው። ይህን ሳታረግ ቀርተህ መረጃን ከገፋህ ድንገት ወደፊት መመራትን (ሂዳያን) ትነፈግ ይሆናል። >> 📚شرح الكافية الشافية لابن عثيمين ج 2/ص445
Показати все...
✅ከልብ የሆነ ምክር 🌷 👉በቀን ምተሀፍዛ/ዣት አንዲትም አያ ብትሆን ትንሽ አድርገህ/ሽ እንዳታያት አንድ ሰው በቀን እንኳ አንዲት አያ ብቻ ቢሀፍዝ በ 9 ወር ሱረቱ አልበቀራ ሙሉ ሀፍዞ ይጨርሳል ። በእርግጥም ነብያችን صلى الله عليه وسلم ስለ ሱረቱ አልበቀራህ እሷን መያዝ በረካ ነው መተው ደግሞ ፀፀት ነው ድግምተኞችም መቼም አያሸንፏትም ብለውላታል። ከእድሜያችን ምን ያህሉ ሆዶብናል ከቁርአንስ ምን ያህል ሀፍዘናል⁉️ @bin_Husseynfurii
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.