cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

እኔ ማን ነኝ ?

ይህ channel የስዎች ተከታዮች ሳትሆኑ ራሳችሁን ፈልጋችሁ እንድታገኙ የምረዳችሁ እና የእናንተው አዕምሮ ካፒቴን እንናንተው ራሳችሁ እንደሆናችሁ የምያረጋግጥላችሁ platform ነው ። የተለያዩ ብቃት ያላችሁ :- 1:- የስነፅሁፍ ,የአክት,ልዩ ብቃት ያላችሁ በውስጥ መስመር በመላክ ለሎች ራሳቸውን እንድሆኑ አግዙ

Більше
Ефіопія14 073Амхарська9 899Категорія не вказана
Рекламні дописи
196
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

0.01 KB
Показати все...
Rotating Flage in CSS

🌐 እኔ ማን ነኝ ? የቀረበ የእርዳት ጥሪ ለቤተሰቦቻችን 👋ሰላም ውድ🔗 የቻናላችን ተከታታዮች እንደሚታወቀው ቻናላችን የተለያዩ መፅሐፍ 📚📚በpdf መልኩ እንዱሁም Text እያቀረበ ይገኛል ይሄንን የምናረገው በዚህ ጊዜ 🙄መፅሐፍ ገዝቶ ለማንበብ በጣም አስቸጋሪ ሆኗል በጣም ⚡️ዋጋ እየጨመረ ነው በዚህ ምክንያት የመፅሐፍ የማንበብ ልምድ እንዳይጠፉ ለናንተ አሉ የተባሉ መፅሐፍ ከየትም እየገዛን ጥራት ባለው መልኩ pdf ሰርተን ለናንተ እያደረሰን እንገናኛለን🫡🫡 ይሄንን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ቻናላችን ከዚህ በላይ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ 👨‍👩‍👧‍👦 ስለሚፈልግ እናንተ ቤተሰቦቻን እንድታግዙን በአክብሮት እጠይቃለሁ 😥😥 🤔 እንዴት እናግዝ ለምትሉ ከስር ያለውን link ለጓደኛቹ , ለቤተሰብ , ለፍቅርኛችሁ እና እንዲሁ ለቅርብ ለሆነ ሰው የኛን channel እንድትነግሯቸው በትህትና እንጠይቃለን መቼም በዚህ ሰዓት መፅሐፍ በነፃ ማንበብ የማይፈልግ የለምና የናንተን እርዳታ እንሻለን ከስር ያለውን link copy & forward በማረግ ለቅርብ ለምትሏቸው ሰዎች በሙሉ ላኩ ይሄንን ነገር Please እንደ ቀልድ አትዩብን ላገኛቹት ሰው ሁሉ ንገሯቸው🙏🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+KxzNUxm1_VA5NjQ0 https://t.me/+KxzNUxm1_VA5NjQ0 https://t.me/+KxzNUxm1_VA5NjQ0 https://t.me/+KxzNUxm1_VA5NjQ0 #share #share Please 😞🙏🙏🙏
Показати все...
አዲስ_ህይወትበዳግማዊ_አሰፋእውነተኛ_ታሪክ.pdf18.95 MB
እንደምን ቆያችሁ ውድ ቤተሰቦች ዛሬ አንድ ነገር እንድታደርጉልኝ አሳስባችሃለሁኝ እሱ ሁላችሁም ሰውን add በማድረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁኝ
Показати все...
👍 2
🌎  ራስን ፍለጋ 👩‍🦯 ☘️ የምድር ውበት ሰው ነው❤የሰውም ውበት አስተሳሰቡ ነው። ( ሰውና ፍልሰፍና channel )  🤔 Channel :-👉 https://t.me/whoamI5A 👈   Contact :- 👉  @WhoamIA5 👈           🌎  ራስን ፍለጋ 👩‍🦯
Показати все...
እኔ ማን ነኝ ?

ይህ channel የስዎች ተከታዮች ሳትሆኑ ራሳችሁን ፈልጋችሁ እንድታገኙ የምረዳችሁ እና የእናንተው አዕምሮ ካፒቴን እንናንተው ራሳችሁ እንደሆናችሁ የምያረጋግጥላችሁ platform ነው ። የተለያዩ ብቃት ያላችሁ :- 1:- የስነፅሁፍ ,የአክት,ልዩ ብቃት ያላችሁ በውስጥ መስመር በመላክ ለሎች ራሳቸውን እንድሆኑ አግዙ

🌎  ራስን ፍለጋ 👩‍🦯 ☘️ ደስተኛ የሚያደርግህ ያለህ ነገር ማንነትህ ያለህበት ቦታ አለያም የምትሰራው ስራ ሳይሆን የምታስበው ነገር አስተሳሰብህ ነው ! ምክንያቱም ደረጃህን የሚወስነው አቋምህ ሳይሆን አስተሳሰብህ ስለሆነ !ማንነታችንን ተቀብለን ከራሳችን ጋር ሰላም እስካልፈጠርን ድርስ ባለን ነገር ደስተኞች አንሆንም ! ( ? )  🤔 Channel :-👉 https://t.me/whoamI5A 👈   Contact :- 👉  @WhoamIA5 👈           🌎  ራስን ፍለጋ 👩‍🦯
Показати все...
እኔ ማን ነኝ ?

ይህ channel የስዎች ተከታዮች ሳትሆኑ ራሳችሁን ፈልጋችሁ እንድታገኙ የምረዳችሁ እና የእናንተው አዕምሮ ካፒቴን እንናንተው ራሳችሁ እንደሆናችሁ የምያረጋግጥላችሁ platform ነው ። የተለያዩ ብቃት ያላችሁ :- 1:- የስነፅሁፍ ,የአክት,ልዩ ብቃት ያላችሁ በውስጥ መስመር በመላክ ለሎች ራሳቸውን እንድሆኑ አግዙ

📍‹‹በቂ›› ስንት ነው? (How much is enough! 🔷ጊዜ በቂ አይደለም፡፡ ሕይወት በቂ አይደለም፡፡ ዕውቀት በቂ አይደለም፡፡ ገንዘብ በቂ አይደለም፡፡ ደስታችንም በቂ የሚባል ደረጃ ላይ አልደረሰም፡፡  ወዳጅነትም ሆነ ዝምድና በቂ ነው አይባልም፡፡ የዚህ ዓለም ፍቅርም በቂ አይደለም፡፡ አብዛኛው የዘንድሮ ወዳጅነትም ሆነ ዝምድና በወረት ያጠረ እንጂ ዘላቂ አይደለም፡፡ 🔶‹‹በቂ›› የሚለውን ቃል በሁለት ፊደል ብቻ መወከል ፍትሐዊ አይደለም፡፡ በቂ እንደየሰዉ መስፈሪያ ከፍም ዝቅም ይላል እንጂ እቅጩን ሆኖ አያውቅም፡፡ የምንም ነገርን መስፈሪያ በግምትና በስምምነት ወይም ከዚህ እስከዚህ የምንለው እንጂ በራሱ በቂ የሆነ አይደለም፡፡ በቂ የመጠን ጉዳይ ነው፡፡ መጠንን መመጠን ደግሞ የመጣኙ ፋንታ ነው፡፡ አንዱ ከመጠኑ አስበልጦ አሙልቶ ሲያፈሰው ሌላው ደግሞ ከመጠኑ በታች አድርጎ ያጎድለዋል፡፡ በቂን የሚያበቃው በአዕምሮ የበቃው ብቻ ነው፡፡ ♦️ኑሮ ያልበቃን፣ ገንዘብ ያልበቃን፣ ዕውቀት ያልበቃን፣ ደግነት ያልበቃን፣ ፍቅር ያልበቃን የምንፈልገውን የእውነት ስለፈለግነው ሳይሆን ሌሎች ስለፈለጉት ብቻ እኛም ሰለፈለግነው ነው፡፡ አዎ ብዙዎቻችን የምንፈልገውን የማናውቀው ፍላጎታችን የተመሰረተው በሌሎች ፍላጎት ላይ በመሆኑ ነው፡፡ 🔹በእርግጥ መሠረታዊው የሰው ልጅ ፍላጎት ተመሳሳይ ቢሆንም አፈላለጋችንና ፈልገን የምናመጣበት መንገድ የተለያየ ነው፡፡ የሆድ ጉዳያችን፣ ርሃባችን፣ ጥማችን ስሜቱ የጋራ ቢሆንም መንፈሳዊ ረሃባችንና ጥማታችን፣ እንዲሁም አስተሳሰባችንና ግባችን የተለያየ ነው፡፡ የብቃት መለኪያችንም የሚለየው ‹‹በቂ›› የሚለው መስፈሪያ እንደየአስተሳሰባችን አንድ ወጥ ባለመሆኑ ነው፡፡ ሮበርት ስኪደልስኪ የተባለ ፀሐፊ እንዲህ ይላል፡- ‹‹የምንፈልገው ከመጠን በላይ ስለሆነ አይደለም፡፡ ነገር ግን እኛ የምንፈልገው ሌሎች ከሚፈልጉት የበለጠ እንዲሆን ስለምንሻ ነው፡፡ የሚገርመው ደግሞ ሌሎችም በተመሳሳይ ሁኔታ የሚፈልጉት እኛ ከምንፈልገው በላይ እንዲሆን ነው፡፡ ይሄም መጨረሻ ወደሌለውና አሸናፊው ወደማይለየው ፉክክር ውስጥ ከትቶናል፡ 🔶በመጠን ኑሩ!! ከዕውቀት ሁሉ መጠንን ማወቅና ‹‹በቂ››ን መገንዘብ ዋነኛ የህይወት ጉዳይ  ነው፡፡ ከመጠን ያነሰም ሆነ የበዛ ጣጣ አለው፡፡ ከበቂ በላይም ሆነ ከበቂ በታች ሁሉቱም አይጠቅሙም፡፡ በቂ መካከለኛው ነጥብ ነው፡፡ በቂ መጠን ነው፤ መጠን ደግሞ ማስተዋል ነው፡፡ 🔷ወዳጄ ሆይ የብልፅግና ዋነኛ ግብ መሆን ያለበት እንደገብጋቦች ማከማቸት ሳይሆን ሕይወትን በምድር ላይ በደስታ ማኖር ነው ። አንድ ሰው ሀብታም ነው ሚባለው ደሞ ባለው ነገር ሲረካና በቃኝ ሲያውቅ ብቻ ነው። አንተም መጠንህን እወቅና ብቃትህን ተጎናፀፍ፡፡ የምትፈልገውን ሁሉ ለማሟላት ስትል ዕድሜህን አትጨርስ፡፡ ከምትፈልገው ይልቅ የሚያስፈልግህን ምረጥ፡፡ ማግበስበስን ሳይሆን መመጠንን ልመድ፡፡ የ‹‹በቂ›› መስፈሪያህን በቅተህ አግኘው፡፡         በቂ ሕይወትን ተመኘን!            ውብ ቅዳሜ❤️ https://t.me/whoamI5A https://t.me/whoamI5A ✍️ @EthioHumanityBot
Показати все...
እኔ ማን ነኝ ?

ይህ channel የስዎች ተከታዮች ሳትሆኑ ራሳችሁን ፈልጋችሁ እንድታገኙ የምረዳችሁ እና የእናንተው አዕምሮ ካፒቴን እንናንተው ራሳችሁ እንደሆናችሁ የምያረጋግጥላችሁ platform ነው ። የተለያዩ ብቃት ያላችሁ :- 1:- የስነፅሁፍ ,የአክት,ልዩ ብቃት ያላችሁ በውስጥ መስመር በመላክ ለሎች ራሳቸውን እንድሆኑ አግዙ

👏 1
🌎  ራስን ፍለጋ 👩‍🦯 ☘️  የሰው ልጅ ያልሆነውን ለመሆን ያልተሰጠንን ለመስጠት ስታገል የሆነውን ሳይሆን ያልሆነውን ለመሆን ያልተሰጠውን ለመስጠት ስታገል የሆነውን ሳይሆን ያልሆነውንም ለመሆን ሲሞክር ወድ ዘመኑን ይፈጃል። ( ?)  🤔 Channel :-👉 https://t.me/whoamI5A 👈   Contact :- 👉  @WhoamIA5 👈           🌎  ራስን ፍለጋ 👩‍🦯
Показати все...
እኔ ማን ነኝ ?

ይህ channel የስዎች ተከታዮች ሳትሆኑ ራሳችሁን ፈልጋችሁ እንድታገኙ የምረዳችሁ እና የእናንተው አዕምሮ ካፒቴን እንናንተው ራሳችሁ እንደሆናችሁ የምያረጋግጥላችሁ platform ነው ። የተለያዩ ብቃት ያላችሁ :- 1:- የስነፅሁፍ ,የአክት,ልዩ ብቃት ያላችሁ በውስጥ መስመር በመላክ ለሎች ራሳቸውን እንድሆኑ አግዙ

🌎  ራስን ፍለጋ 👩‍🦯 ☘️  ጥበብና ዕውቀት የሌለው ሕይወት ደግሞ በጨለማ የተሸፈነ ዱር ነው!። ( ጠብቡ ሰለሞን)  🤔 ?? Channel :-👉 https://t.me/whoamI5A 👈   Contact :- 👉  @WhoamIA5 👈           🌎  ራስን ፍለጋ 👩‍🦯
Показати все...
እኔ ማን ነኝ ?

ይህ channel የስዎች ተከታዮች ሳትሆኑ ራሳችሁን ፈልጋችሁ እንድታገኙ የምረዳችሁ እና የእናንተው አዕምሮ ካፒቴን እንናንተው ራሳችሁ እንደሆናችሁ የምያረጋግጥላችሁ platform ነው ። የተለያዩ ብቃት ያላችሁ :- 1:- የስነፅሁፍ ,የአክት,ልዩ ብቃት ያላችሁ በውስጥ መስመር በመላክ ለሎች ራሳቸውን እንድሆኑ አግዙ

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.