cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኢትዮ Travel

Більше
Рекламні дописи
525
Підписники
Немає даних24 години
-77 днів
-1430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ለዱባይ የ1 ወር ቪዛ ስንት ነው? ዋጋው እስከ 26,400 ፒኬአር ዝቅተኛ ነው። ይህ ነጠላ የመግቢያ ቪዛ በዱባይ ላሉ ስራ ፈላጊዎች ተስማሚ ነው፣ በ3-4 የስራ ቀናት ውስጥ ተሰራ። ቪዛው ለ 60 ቀናት የሚቆይ ሲሆን የሚቆይበት ጊዜ ደግሞ 60 ቀናት ሲሆን ከባለሥልጣናት ፈቃድ ጋር እስከ 30 ቀናት ሊራዘም ይችላል እና ዋጋው እስከ 39,000 PKR ዝቅተኛ ነው.
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለ UAE የቱሪስት ቪዛ ያመልክቱ የ 14 ቀናት የቱሪስት ቪዛ. ኤኢዲ 365* የኤምባሲ ክፍያዎች። ... የ 30 ቀናት የቱሪስት ቪዛ. ኤኢዲ 375* የኤምባሲ ክፍያዎች። ... የ 60 ቀናት የቱሪስት ቪዛ. ኤኢዲ 575* የኤምባሲ ክፍያዎች። ... የ 14 ቀናት የቱሪስት ቪዛ. ኤኢዲ 129*... የ 30 ቀናት የቱሪስት ቪዛ. ኤኢዲ 129*... የ 60 ቀናት የቱሪስት ቪዛ. ኤኢዲ 199*... 90 ቀናት የቱሪስት ቪዛ. ኤኢዲ 1,499*... የ 30 ቀናት ባለብዙ-ግቤት ቪዛ። ኤኢዲ 825*
Показати все...
👍 1
Repost from አርኪ_Sport
🇪🇺 ማድሪድ እና ዶርትሙንድ ወደ ቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ የሚያደርጉት ጉዞ። 🤔ለማን ነው ስር የምትሰድበው? ❤️ - ቦሩሲያ ዲ 🔥 - ሪያል ማድሪድ። #አርኪ_Sportእግር ኳስ | ዜና
Показати все...
Показати все...
በ1 ቢሊዮን ብር የተገነባው የራሱ ቢራ መጥመቂያ ያለው ሆቴል በቢሾፍቱ #ኢትዮ Travel አቶ አማኑኤል ሳይፈርት ይባላሉ፣ በአውሮፓ ጀርመን 22 አመት ኖሯል። መንግስት ለዲያስፖራው ባመቻቸው የኢንቨስትመንት እድል ተጠቅመው ወደ ሀገራቸው በመምጣት አቶ አማኑኤል በኮንስትራክሽን ሴክተሩ ላይ ከሰሩ በኋላ በሆቴሉ ዘርፍ ላይ ክፍተት በመመልከት የቱሪዝም ማዕከል በሆነችው በቢሾፍቱ ከተማ ሆቴል ለመክፈት እንቅስቃሴ ጀመሩ፣ እንቅስቃሴው ተሳክቶ ከ12 አመት ግንባታ በኋላ ተጠናቆ ለቢሾፍቱ ከተማ ተጨማሪ ድምቀት ሆኖ ሳይፈርት ሆቴል ተከፍቶ ስራ ጀምሯል። ሳይፈርት ሆቴል የተለያየ ደረጃ ያላቸው 100 የመኝታ ክፍሎች ያሉት ሲሆን ለውጪ ሀገር ዜጎች ከ40 እስከ 100 ዶላር ክፍያ ይጠይቅባቸዋል፣ ለኢትዮጵያዊያን ክፍያው ከውጪ ሀገር ዜጎች እንደሚለይ ተነግሯል። 1900 ካሬ ላይ ያረፈው ሆቴሉ 9 የስብሰባ አዳራሾች፣ ስፓ፣ ጂም፣ ዋና ገንዳ እንዲሁም የራሱ የቢራ መጥመቂያ እንዳለው አቶ አማኑኤል ተናግሯል። ሆቴሉን ገንብቶ ለማጠናቀቅ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ የጨረሰ ሲሆን ለ250 ዜጎች ቋሚ የስራ እድል ፈጥሯል።
Показати все...
👍 2
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሴራሊዮን ዋና ከተማ ፍሪታውን አዲስ በረራ ዛሬ ግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም በደማቅ ስነ-ስርዓት አስጀምሯል። በሳምንት ሦሥት ቀናት የሚደረገው በረራ በዘመናዊው የቦዪንግ B787 አውሮፕላን የሚከናወን ይሆናል። ይህንን መልካም አጋጣሚ ተጠቅመው ትኬትዎን ከሞባይል መተግበሪያችን፣ ከድረገጻችን አልያም በአቅራቢያዎ ካሉ የሽያጭ ቢሮዎቻችን እና የጉዞ ወኪልዎ በመግዛት በምቾት ማራኪዋን ከተማ ለመጎብኘት ይዘጋጁ።
Показати все...
👍 1
6.42 MB
በወጪ ሀገር ይላቸው ኢትዮጵያዊያን ቤት መግዛት ለምትፈልጉ እንደነዚህን ቤቶች አሉን በመደወል አዋሩን
Показати все...
3.98 MB
3.59 MB
5.96 MB
8.42 MB
8.03 MB
11.46 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጠያቂ አላቸው ? ethio travel you tube lay ላኩልን
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጠያቂ አላቸው ? ethio travel you tube lay ላኩልን
Показати все...