cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

TUBA ISLAMIC ASSOCIATION

(عن ابي هريرة رضي الله عنه،قال قال رسولﷺ :- "بدأ الاسلام غريبا وسيعود كما بدأ غريبا فطوبى للغرباء.")

Більше
Рекламні дописи
262
Підписники
-124 години
+87 днів
+530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🌥🌥اذكار الصباح 🌥🌥 اصْبَحْنا وَأَصْبَحَ المُلْكُ لله وَالحَمدُ لله، لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُلكُ ولهُ الحَمْد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير، رَبِّ أسْأَلُكَ خَيرَ ما في هذا اليوم وَخَيرَ ما بَعْدَه، وَأَعوذُ بِكَ مِنْ شرِّ ما في هذا اليوم وَشَرِّ ما بَعْدَه، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسوءِ الْكِبَر، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنْ عَذابٍ في النّارِ وَعَذابٍ في القَبْر. اللّهُمَّ بِكَ أَصْبَحْنا وَبِكَ أَمْسَينا، وَبِكَ نَحْيا وَبِكَ نَمُوتُ وَإِلَيْكَ النُّشُور أَصْبَحْنا عَلَى فِطْرَةِ الإسْلاَمِ، وَعَلَى كَلِمَةِ الإِخْلاَصِ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، وَعَلَى مِلَّةِ أَبِينَا إبْرَاهِيمَ حَنِيفاً مُسْلِماً وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِينَ اللّهُمَّ إِنِّي أَصْبَحْتُ أُشْهِدُك، وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِك، وَمَلَائِكَتَكَ، وَجَميعَ خَلْقِك، أَنَّكَ أَنْتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْتَ وَحْدَكَ لا شَريكَ لَك، وَأَنَّ مُحَمّداً عَبْدُكَ وَرَسولُك قراءة الآيتان 285-286 من سورة البقرة آية الكرسي سورة الإخلاص، سورة الفلق، والناس @tubajemea @tubajemea
Показати все...
በኒቃብሽ ኩሪ ! በሱረቱል አህዛብ በደማቅ ተከትቧል፤ ከአንገትሽ ቀናበይ ታሪክሽ ተውቧል፤ ድንቅ ነው ኢስላምሽ ከአምላክ የተሰጠሽ፤ ቅይጥ የሌለበት ጥርት ያለ ሀብትሽ፤ እስኪ መለስ በይ እልፍ አመታትን፤ ትእዝዛ ሲመጣ ወህይ ከአምላካችን፤ እንዴት ነበረ እስኪ ድንቁ ታሪካችን፤ የሂጃቡ አያህ ሲወርድ ለአለማት፤ ያኔ ሲታዘዙ እኒያ ሶሀቢያት፤ ሀገሩን አስዋቡት በጥቁር ቀለማት፤ በኒቃብ በጅልባብ አበሩ በውበት። 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 አንቺስ ምንሽ ሞኙ ማማር የምትጠይው፤ በሂጃብ ተውበሽ አምላክሽን ታዘዢው፤ አዎ ታዘዢው ሀያሉን ህልምሽ እንዲሳካ፤ በዱንያም በአኼራም እንድትይ ፈካ፤ አትስጊ በፍፁም ባል ይጠፋል ብለሽ፤ እዝነቱን ፈልገሽ ኒቃብ በመልበስሽ፤ አንቺ ጀግና ሆነሽ ለትእዛዙ ካደርሽ፤ ቤትሽን ያንኳኳል ይቆማል ከበርሽ። 〰〰〰〰〰〰 እውነቱን ልንገርሽ የኒቃብን ዋጋ፤ ሊያናግርሽ ያፍራል ካንቺ የተጠጋ፤ መናቅኮ አይደለም ክብር ስላለው ነው፤ ሊቀርብሽ ያልቻለው በሩቁ የሸሸው፤ አንቱታን አተረፍሽ በ15 አመትሽ፤ ድል አጎናፀፈሽ ኒቃብ በመልበስሽ፤ ወለም ዘለም አትበይ ፅኚ በሂጃብሽ፤ ምድር ሁኝ ለባልሽ ሰማይ እንዲሆንልሽ፤ ክብርን አጎናፅፊው እሱም እንዲያከብርሽ። 〰〰〰〰〰〰〰〰 ደሞ ሴቶች አሉ ፀጉር የሚቆልሉ፤ ሂጃብ ለበስን ብለው የሚንቀዋለሉ፤ ረሱል ተራግመዋል ብለሽ ስትነግሪያቸው፤ አቦ አታጠባብቂ እነሱን ተያቸው፤ ገና አልሰለጠኑም ኃላ ቀር ናቸው፤ ብለው ያሾፋሉ ሞኛ ሞኝ ናቸው፤ ፀጉር መቆለሉ ደሞም መወጣጠር፤ ቅርፅን ማሳየቱ ሂጃብን መወርወር፤ ይሄ አይደል መስፈርቱ ለትዳርሽ መስመር፤ ይልቅማ አዳምጪኝ ለትዳርሽ ማማር፤ ዘላቂው መፍትሄ በሰላም ለመኖር፤ ሁሌ ለመወደድ ሁሌም ለመፈቀር፤ ሂጃብ ነው ሚስጥሩ ልቀቂው ከላይሽ፤ ሀያእም ተላበሽ አርጊው ጎረቤትሽ፤ Dekam አትሁኝ ማስረጃን ሰንቂ፤ ለምትሰሪው ስራም ደሊሉን እወቂ፤ ይህንን ካደረግሽ እህቴ እወቂ፤ ፍፁም አትወድቂም የለሽም ነቅናቂ።
Показати все...
1
01:01
Відео недоступнеДивитись в Telegram
አማኝ ነኝ ወይስ አይደለሁም ብለህ ተጠራጥረሃል?? መልሱ እዚ ላይ አለ 👆👆👆 @tubajemea
Показати все...
1
አይቶ ባላየ ማለፍን ሚስተካከል ነገር አለ?
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ወሬ ከመጀምርህ በፊት… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ بَدَأَ بالكلامِ قبلَ السلامِ، فلا تُجِيبوهُ﴾ “ከሰላምታ በፊት በወሬ የጀመረን አትመልሱለት።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 6122
Показати все...
💡ያነቃኝ ድምፅ!!💡 እንግዳ የሆነ ድምፅ ሰማሁ። ጨለማ ቦታውን ወሮታል። የለቅሶው ድምፅ ቀስ በቀስ ሲጨምር ይስተዋላል።  በተረጋጋ እርምጃ ወደ ክፍሉ ጠጋ አልኩኝ። ክፍሉ ጋር ስደርስ በሩን ላንኳኳ አሰብኩ ግን ምን እንደከለከለኝ ባላውቅም ማንኳኳት ተስኖኝ ቆምኩኝ።  ስቆም ከዱዓና አዝካር ጋር የተቀላቀለ ጎላ ያለ የለቅሶ ድምፇን ሰማሁ። በሩን በዝግታ ከፈትኩት። ክፍሉ በፅልመት ሃይል ተሸፍኗል። እርሷ ደግሞ ተደፍታለች። ታምማ የህመሙ ስቃይ መሬት ላይ እንድትወድቅ አድርጓት ከሆነ ብዬ አሰብኩ። ትንሽ ጠጋ ስል ለካ እርሷ በሌሊቱ መጨረሻ ላይ ለጌታዋ ተደፍታ በመፀለይ እያነባች ነው። አያቴ ናት። እድሜዋ በጣም ሄዷል። እርጅና ወሯታል። እግሯንና ጭንቅላቷን ያማታል። ይሁ ሁሉ እያለባት  "እኔ በሽተኛ ነኝ። ለይል መቆም አልችልም"  አትልም።  ራሴን አሰብኩት። ነፍሴን መዘንኩት። አላህ የተመሰገነ ይሁንና ሰውነቴን እንደፈለግኩ ማንቀሳቀስ የምችል ወጣት ነኝ። ግን ከመልካም ስራዎች ታክቻለው፤ ራሴን አስንፊያለሁ።  ነፍሴን ጠየቅሁት። በዚህ ሁኔታ ብሞት ስለወጣትነቴ እጠየቃለሁ። ምን ብዬ ልመልስ ነው?   ⌨የተተረጎመ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
TUBA ISLAMIC ASSOCIATION: ማንም الله ያለው ሰው ሁሉም ሰው ቢተወው ግድ የለውም:: በፍፁም! - الله ካንተ  ጋር መሆኑ በቂ ነው سبحان الله ብቻ በቂያችሁ ነው الله @tubajemea
Показати все...
أَمْسَيْنا وَأَمْسى الملكُ لله وَالحَمدُ لله، لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُلكُ ولهُ الحَمْد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير، رَبِّ أسْأَلُكَ خَيرَ ما في هذهِ اللَّيْلَةِ وَخَيرَ ما بَعْدَها، وَأَعوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ ما في هذهِ اللَّيْلةِ وَشَرِّ ما بَعْدَها، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسوءِ الْكِبَر، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنْ عَذابٍ في النّارِ وَعَذابٍ في القَبْرالمساء اللّهُمَّ ما أَمسى بي مِنْ نِعْمَةٍ أَو بِأَحَدٍ مِنْ خَلْقِك، فَمِنْكَ وَحْدَكَ لا شريكَ لَك، فَلَكَ الْحَمْدُ وَلَكَ الشُّكْرا أَمْسَيْنَا عَلَى فِطْرَةِ الإسْلاَمِ، وَعَلَى كَلِمَةِ الإِخْلاَصِ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، وَعَلَى مِلَّةِ أَبِينَا إبْرَاهِيمَ حَنِيفاً مُسْلِماً وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِينَ اللّهُمَّ إِنِّي أَمسيتُ أُشْهِدُك، وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِك، وَمَلَائِكَتَكَ، وَجَميعَ خَلْقِك، أَنَّكَ أَنْتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْتَ وَحْدَكَ لا شَريكَ لَك، وَأَنَّ مُحَمّداً عَبْدُكَ وَرَسولُك قراءة الآيتان 285-286 من سورة البقرةا آية الكرسي سورة الإخلاص، سورة الفلق، والناس اللّهمَّ أَنْتَ رَبِّي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ، خَلَقْتَني وَأَنا عَبْدُك، وَأَنا عَلى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ ما اسْتَطَعْت، أَعوذُبِكَ مِنْ شَرِّ ما صَنَعْت، أَبوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ وَأَبوءُ بِذَنْبي فَاغْفِرْ لي فَإِنَّهُ لا يَغْفِرُ الذُّنوبَ إِلاّ أَنْتَ رَضيتُ بِاللهِ رَبَّاً وَبِالإسْلامِ ديناً وَبِمُحَمَّدٍ صلى الله عليه وسلم نَبِيّاً @tubajemea
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ወየውልህ👉👈 በወጣትነትህ ምታደርገው ኢባዳ ይሄ ከሆነ ስታረጅ ምን ልትሆን ነው ⁉️
Показати все...
TUBA ISLAMIC ASSOCIATION: ስለ ረሱል ምን ያህል እናውቃለን 12 ─────────── ደዕዋቸው በጥቅሉ መካዊ እና መድናዊ ተብሎ ይከፈላል። በመካ የነበራቸው ደዕዋም በሁለት መልኩ ነበር የተካሄደው። ሚስጥራዊ እና የግልፅ ደዕዋ ። ሚስጥራዊ ደዕዋው ለሶስት አመታት ያክል ቀጠለ። የደዕዋ ማእከላቸውም የአርቀም ቢን አቢ አርቀም ግቢ ነበር። በዋነኝነት የነብዩን صلى الله عليه وسلم ተልእኮ ቀድመው የተቀበሉት የነብዩ ሚስት እና ልጆች ናቸው። ከእነሱ ውጭ ደግሞ ከወንዶች - አቡበክር ከልጆች - ዐሊይ ነፃ ከተደረጉ አገልጋዮች ደግሞ - ዘይድ ነበሩ። ቢላል፣ ዐምር ቢን ዐበሳ፣ ዐማር ከነወላጆቹ ፣ሱሀይብ አርሩሚ፣ ሰዕድ ቢን አቢወቃስ እና ሚቅዳድም رضي الله عنهم ከቀዳሚዎቹ የነብዩ ተከታዮች ይመደባሉ። አብዛኞቹ ቀዳሚ ሰለምቴዎች ደግሞ ደሃዎችና አገልጋዮች ነበሩ። ነብዩ صلى الله عليه وسلم እና አቡበክር ወደ መካ ተራራ ሲጓዙ ዐብደላህ ቢን መስዑድ ከሚጠብቃቸው ፍየሎች ውስጥ ከአንዷ አጥቢ ፍየል ወተት ለማለብ ጠየቁት። አለቃዬ አልፈቀደልኝምና አልፈቅድላችሁም አላቸው። ለመውለድ ያልደረሰችን ቄብ ፍየል አምጥቶላቸው ከእሷም ወተትን በጎድጓዳ ድንጋይ አልበው መጠጣታቸው ፣ ለኢብኑ መስዑድም ወተት ማካፈላቸው፣መጨረሻም ጋቷ እንድከስም ማድረጋቸው ለነብዩ ከተሰጣቸው ሙዕጂዛ ይመደባል። ኢብኑ መስዑድም رضي الله عنه ይሄን ተአምር ተከትሎ ሰለመ። የአቡበክር رضي الله عنه መስለም ከሌሎቹ መስለም የተለዬ ተፅእኖ ነበረው። በሀብትና በዝናው ታዋቂ ስለሆነ በርካታ ስመገናናዎችን ለማስለም እና ብዙ ባሪያዎችንም ከጭቆና ቀንበር ነፃ ለማውጣት ችሏል። ✨ይቀጥላል ✨ የ ውዱ ረሱላችንን ታሪክ ለመላው ኡማ በማሰራጨት የበኩላችንን እንወጣ። የህይወታችንን አርአያ የሆኑትን ነቢ እንወቅ!! https://t.me/tubajemea
Показати все...
TUBA ISLAMIC ASSOCIATION

(عن ابي هريرة رضي الله عنه،قال قال رسولﷺ :- "بدأ الاسلام غريبا وسيعود كما بدأ غريبا فطوبى للغرباء.")