cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ስነ ግጥም ✍✍

መንፈሳዊ እና የፍቅር ግጥም እና ግጥም ነክ ነገሮች ይቀርባል በግጥም ውድድር ይካሄዳል .....ለማንኛውም ሀሳብ እና አስታያየት @Binishannየትኛውንም ሀሳብ እንቀበላለን

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
171
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
🅵︎🅰︎🆁︎🅰︎🆂︎.ᴅᴇʀᴀᴍᴀ.𝓔𝓝 𝚂𝙽𝚂𝚄𝙵

ፋሬስ ድራማ እና ስነፁፍ እንዲከታተሉን በአክብሮት እንጠይቃለን➔እንዲውም አስታየት @r_gen_alxsaወይም @Biniehan መጠየቅ ይቻላል ፋሬስ ድራማ እና ስነፁፍ ገና ጥሰን እንየዳለን✞✞✞✞ 👑❤😇😇

Показати все...

ጣፋጭ ውሸት የሚጣረሱ ሀሳቦችን የመያዝ ባህሪ (Cognitive Dissonance) አንድ ቀበሮ የወይን ፍሬ ያይና ለመብላት ይቋምጣል። ሙክክ ብሎ የበሰለውን ትልቅ ፍሬ ለማውረድም ተንጠራራ፡፡ የፊት እግሩን የወይን ግንዱ ላይ አስደገፈና አንገቱን ወደ ፍሬዋ አንጠራራ፤ ሊደርስባት ግን አልቻለም፡፡ በዚህ እየተናደደ እንደገና እድሉን ለመሞከር ወሰነ ፤ ራሱን በሚገባ አዘጋጅቶ ወደ ላይ ተወረወረ። አፉ ግን ቀዝቃዛ አየር ብቻ ቀዝፎ ተመለሰ፡፡ ለሶስተኛም ጊዜም ዘሎ ቢሞክር ወደ ኋላ ወደቀና ተፈጠፈጠ፡፡ ፍሬው ይቅርና አንዲት ቅጠል እንኳን ግን አልወደቀችም፡፡ ቀበሮውም አፍንጫውን አዞረና ‹‹ይህ ፍሬ ሲጀምር አልበሰለም፤ ለጎምዛዛ ፍሬ እንዲህ የሚያደርገኝ ምንድን ነው? ብሎ ወደ ጫካው ፈረጠጠ፡፡" - ግሪካዊው ገጣሚ አይሶፕ የተለመዱ የምክንያታዊነት ስህተቶች ከሆኑት መካከል አንዱን ለማስረዳት ይህንን አፈ ታሪክ ፈጥሮ ነበር፡፡ ይህም የአስተሳሰቦች መጣረስ ነው፡፡ እሱ በፈጠረው በዚህ ታሪክ ውስጥ የቀበሮው የአስተሳሰብ መጣረስ የተፈጠረው ቀበሮውን የሆነ ነገር ለማድረግ ሲፈልግና አልሳካለት ሲለው ነው፡፡ ይህ ታሪክ ከሚከተሉት ሶስት መንገዶች መካከል በአንዱ ውስጥ ማለፉ የግድ ነው፡፡ አንደኛው መንገድ እንደ ምንም ብሎ ፍሬዋን ማውረድ ነው። ሁለተኛው ችሎታው በቂ አለመሆኑን አምኖ መቀበል፣ ሶስተኛው ደግሞ የተፈጠረውን ነገር ወደ ኋላ ተመልሶ እንደገና በመተርጎም ሃሳብ መቀየር ነው፡፡ #የመጨረሻው አማራጭ የሚጣረሱ አስተሳሰቦችን ችግር የመያዝ የእሱ ነጸብራቅ ምሳሌ ነው። (Cognitive Dissonance) በቅርቡ የአሸባሪው የህውሀት ቡድን አመራሮች በነፃ መለቀቃቸው ይታወቃል።ይህ በብዙሀኑ ህዝብ ዘንድ ትልቅ መደናገረን ፈጥሯል።መጀመሪያ መንግስት በህውሀት እና እሱን በሚደገፋ ምዕራብውያን ላይ ከፍተኛ ህዝባዊ ዘመቻ ማድረጉ ይታወሳል። በየሚዲያውም ህውሃት ለመስማትና ለማየት የሚቀፉ ግፎችን በንፁሀን ህዝብ ላይ እንደፈፀመ እያሳዩን ነበር። አሁን ደግሞ ጦርነቱ ባልተጠናቀቀበት እና ህውሀት ይበልጥ ለመዋጋት በተዘጋጀበት ጊዜ ለነዚህ ሰዎች ምህረት እና ይቅርታ ማድረግ እንዳለብን ይነግሩናል። እውነታው ግን መንግስት ርህራሄ ወይም ሰብዓዊነት ተሰምቶት ሳይሆን የምዕራባውያን ጫናን መቋቋም ስላልቻለ ይመስለኛል። የከሰረ የዲፕሎማሲ አቋሙ ብዙ ዋጋ አስከፍሎታል። እናም ይህንንን ችግሩን ሽፋን ለመስጠት ስለ ይቅርባይነት እና ስለ ምህረት ከክርስቶስ በላይ ሊሰብከን ይሞክራል።መንግስት ስህተቱን ማመን አይፈልግም። ከዚህ በተቃራኒው የወሰነው ውሳኔ ብዙ ችግሮችን እያስተናገደም እንኳን ቢሆን ሰላም የሚያመጣ ውሳኔ እንደሆነ ይነግረናል። በየጊዜውም ይህንን ኢ-ምክንያታዊ አቋሙን የሚደግፍለትን ጣፋጭ ውሸት ይፈበርካል። ገጣሚው እንዲህ ይላል "የጎበዙን ቀበሮ ጨዋታ የፈለግከውን ያህል መጫወት ትችላለህ፣ በዚህ መንገድ ግን የወይኑን ፍሬ አታገኘውም::" መነሻ ሀሳብ (The Art of clearly thinking) ሮልፍ ዶብሊ
Показати все...
.......... እንዴት ሆንሽ?...... ዘግተሽ የሄድሺው የልቤ ጓዳ፣ ከጠበቀሽ ፍ'ዳ ብረሳሽም እዳ፣ ሆኖበት ነገሩ፣ እንዲሁ መታጎሩ፣ አልታይ አለሽ፣ ወይስ አንቺንም አሰረሽ? እንደው ቃሉንም ዘነጋሺው? መመለሱን ሞቼ አልሺው? ወይንስ አንቺም እንደ'ኔው አልገባ አለሽ እየሆነ ያለው? ግድ የለም ያንቺንም ንገሪኝ እንዲህ እንዲያ ሆንኩ በይኝ። በተስፋ የዛለው ጉልበቴ፣ ሀሳብ ያደከመው ሰውነቴ፣ መንገድ ያጣው እግሬ፣ እንዴት አርጎሽ ይሁን ፍቅሬ?
Показати все...
ለዝች አጭር እድሜ ለዝች ከንቱ ዓለም እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን ቅን ሀሳብ አስበን ደግነት ተሞልተን ክፋትን ትተነው አውጥተን ከልባችን መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ጊዜም ስራችን ✍✍
Показати все...
ምድር ላይ በሴት ልጅ ከታደለ የአዳም ዘር መካከል አንዱ የመሆን እድል ፈጣሪ ለየት አድርጎ በፈጠራት የሄዋን ዘር ተሰጠኝ ስጦታዬን አመሰገንኩ የመኖርን ፍሬ የያዘች የምድር ላይ ንግስት ነበረች ከፍሬውም አቀመሰችኝ በዛች ቅፅበት ብርሀን ከሚታይ ጥልቀት ወዳለው የልቧ ግዛት ወረወረኝ አወዳደቄንም ወደድኩት ከዛም ስነቃ አለም እንዲ ነበረች ብዬ እስክገረም ግዛቷ አስደመመኝ ሴትነት እና ንግስና በሷ የቀረ ይመስላል እኔም መድረኬን ለዙፋኗ ከፈትኩላት ነገር ግን ያልታየ ጨለማ ነበረው በዝምታ የተደበቀ እንደዛም ሆኖ ያቺ ንግስት አረፈችበት የዛን እለት ለየት ባለ መልኩ የተሰጠኝን የእግዜር ትንፋስን ወደድኩት ለሰጠኝም ምስጋናዬን አቀረብኩ ከዛም መኖር ጀመርኩ እሷን ባሰብኳት ቁጥር ነገ ይናፈቀኝ ጀመር ነገ ላይ ሆኜም እንደገና ሌላ ነገ ተናፈቀኝ ጊዜውም በነገዋች ተደብቆ ይሮጣል ንግስቷን ግን ከትላንቱ የበለጠ እየወደድኳት ነው በአካል ያገኝዋት ቀን ከበፊቱ የሰውነት ክብደቴ ቀንሶ ነበር ግን ምን ሆኜ ነው ብዬ ሳስበው ልቤ ከኔ ጋር አልነበረም ያቺን ቀን መቼም አረሳትም በዛን እለት ከወትሮው ተሸነፍኩኝ ሰውነቷን ስነካው ልቤን ከአጣውት ቦታ በሀይለኛው ይነዝረኝ ጀመር ወደ እሷ በተጠጋው ቁጥር አካላቶቼ ስራቸውን ያቆሙ ይመስላል ፈዘው ቁንጅናዋን እያደነቁ ሳይሆን አይቀርም ስለ ውበቷ እንደ አብዛኛው ደራሲ በሰማይ በጨረቃ በፀሀይ በከዋክት እንዲሁም በየትኛውም ነገር ሊገልፃት የማይችል ንግስት ነች በተለይ አይኗ ከተሰጣት የንግስና ቆብ በላይ አንፀባራቂ ነው አትኩራ ላየችው አመንምኖ የመግደል አቅም አለው እኔም ከሟቾቹ መካከል አንዱ ነኝ
Показати все...
. . . #ለፍቅርሽ_እንዲ_ልዘምር . . . ጨረቃ ቁልቁል ታዘቅዝቅ ትነጠፍ ከደጅሽ ወርዳ ፀሃይዋም አትዘግይብሽ ትውጣልሽ በጠዋት ማልዳ ለፍቅርሽ እንዲ ልዘምር . . . ከዋክብት ይደርደሩልሽ ለክብርሽ መሬት ይውረዱ ውቅያኖስ ይከፈልልሽ ወንዞችም በስምሽ ይውረዱ አእዋፍ ድምፅ ያሰሙ ዘወትር ማታ ይዘምሩልሽ ተራሮች መስታወት ሆነው ጧት ማታ ውበትሽን ያሳዩሽ፡ ✍bini
Показати все...
Показати все...
biniali on TikTok

#😭😭😭😭😭😭😭😭#ስሜቱን የሚያቅ sher plc

m.b #የሱ_ነኝ_በያቸው ══════❁✿❁ ══════ በውበት በድምፅሽ በቅኔሽ ተማልሎ ዳገቱን ሩጦ ወንዞችን አቋርጦ ቢመጣም ኮብልሎ ጥርሶችሽ ተከፍተው በተስፋ ሳይሞላ ሳቅና ቅላፄሽ አንጀቱን ሳይበላ የሱ 😓 ነይ በያቸው አታውሪያቸው ሌላ... እኔ የገረመኝ ....😔 ሰው እንዴት በውበት ለሰው ይማረካል በሳቅ በፈገግታ እራሱን ይስታል እኔ እንደ ወደድሁሽ ካልወደድሽኝ ብሎ ለፀብ ይዳርጋል እኔ መች ወደድሁት ሀር መሰል ፀጉርሽን ምኞቴም አልነበር አይንና ጥርስሽን ያማምራሉ ብዬ ነግሬሽ አላቅም መአዛ ጠረንሽን በውብ አነጋገር ደስ በሚል እይታ ቅን አሳቢነትሽ ሳበኝ በምትሀቱ ወደ አንች እንድመጣ ያኔ ተጀመረ የፍቅር ጨዋታ #bini
Показати все...