uk
Feedback
Mark Tech Info | Mark Technology Information

Mark Tech Info | Mark Technology Information

Відкрити в Telegram

Buy ads: https://telega.io/c/MarkTechInfo ለአስተያየት ፣ ጥቆማ ፣ ለማስታወቂያ እና ለጥያቄዎች በዚህ ያናግሩን። 👇👇👇👇👇👇👇👇 @MarkTechInfoBot

Показати більше
6 211
Підписники
-524 години
-317 днів
-30430 день
Архів дописів
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩። ✅ 3 የሚሰሩ task አሉ እንሰሩ መስራት አለባችሁ። ✅
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩። ✅ 3 የሚሰሩ task አሉ እንሰሩ መስራት አለባችሁ። ✅ ለአንድ ኮይን ሁለት ብር ከአምሳ ሳንቲም ዋጋ ያወጣል። 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️ ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩhttps://t.me/major/start?startapp=2003417230 https://t.me/major/start?startapp=2003417230

MAJOR❗️ Like Tiktok, Telegram has introduced a new Gift Coin called Telegram Stars, which allows Telegram creators to convert
MAJOR❗️ Like Tiktok, Telegram has introduced a new Gift Coin called Telegram Stars, which allows Telegram creators to convert their gifts into money. You can collect this stars in their new telegram bot called #Major.👇 https://t.me/major/start?startapp=2003417230 👑 Collect the stars as much as you can. 15⭐️ invite bonus for you 50⭐️ if you are Premium Major

#NationalExam " የኦንላይን ፈተናው አልቀረም። የሚሰራጨው ሀሰተኛ መረጃ ነው " - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በበይነ መ
#NationalExam " የኦንላይን ፈተናው አልቀረም። የሚሰራጨው ሀሰተኛ መረጃ ነው " - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በበይነ መረብና በወረቀት እንደሚሰጥ መግለጹ ይታወቃል። ሆኖም በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የበይነ መረብ ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ መረጃ እየተሰራጨ መሆኑን ገልጿል። ሚኒስቴሩ ይህ በፍጹም ከእውነት የራቀ ሃሰተኛ መሆኑን አሳውቋል። ፈተናው በሁለቱም በወረቀት እንዲሁም በኦንላይን እንደሚሰጥ አረጋግጧል። ተማሪዎች ይሄን ተገንዝበው ዝግጅታቸውን እንዲቀጥሉ አሳስቧል። ትምህርት ሚኒስቴር " ፈተናውን የተሳካ ለማድረግ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጥምረት እየሰራን ነው ለዚህም ከፍተኛ ዝግጅት ተደርጓል " ብሏል። @tikvahethiopia

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መስጠት የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እያደረግን እንገኛለን - ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስፈተን የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በማከናወን ላይ መሆናቸውን ኢዜአ ያነጋገራቸው የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ገለጹ፡፡ የ2016 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ለማኅበራዊ እና ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች እንደሚሰጥ ይታወቃል። የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተናውን 701 ሺህ 489 ተማሪዎች እንደሚወስዱ እና ለፈተናውም ስኬታማነት በርካታ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መከናወናቸውን መግለጹ ይታወሳል። ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተናውን በወረቀትና በኦንላይን መስጠት የሚያስፈልጉ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውንም እንደዚሁ። ኢዜአ ፈተናው ከሚሰጥባቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ አመራሮችን አነጋግሯል፡፡ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ደረጀ እንግዳ(ዶ/ር) የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በወረቀትና በቴክኖሎጂ በተደገፈ መልኩ እንደሚሰጥና ለዚህ የሚረዳ በቂ ዝግጅት በማድረግ ላይ እንደሚገኙ ተናግረዋል። በዩኒቨርሲቲው ከ16 ሺህ የማያንሱ የማህበራዊና የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናቸውን ይወስዳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ገልፀዋል፡፡ ከእነዚህም መካከል ከ1ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን በኦንላይን እንደሚፈተኑ ተናግረዋል። የፈተና ሂደቱን የተሳካ ለማድረግ ዩንቨርሲቲው የማደሪያ፣ የመፈተኛ ቦታዎችን የማመቻቸት እንዲሁም የመመገቢያ ሁኔታን ከወዲሁ የማስተካከል ስራ በማከናወን ላይ መሆኑን አብራርተዋል። የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ብርሀነመስቀል ጠና(ዶ/ር) በበኩላቸው ዘንድሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ 3ሺህ 800 ያላነሱ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው እንደሚፈተኑ ተናግረዋል። ቅድመ ዝግጅትን በተመለከተ የተማሪዎችን የመኝታና፣ ጥናት የሚያደርጉበትን የቦታ እና የግብዓት ሁኔታዎችን ማመቻቸት ተጠቃሽ መሆናቸውን አንስተዋል። የፈተና አሰጣጥ ሂደቱ ስኬታማ እንዲሆን ዩኒቨርሲቲው ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅርበት እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸዋል። ዶክተር ደረጀ ሀገር አቀፍ ፈተናው ተማሪዎች በእውቀት ምን ደረጃ ላይ እንዳሉ ራሳቸውን የሚፈትሹበት በመሆኑ ያለምንም መጨናነቅ እንዲያዘጋጁ አስገንዝበዋል። ሀገር አቀፍ ፈተናው ወደ ሌላኛው የትምህርት ምዕራፍ የሚያሸጋግራቸው በመሆኑ ተማሪዎች ያለምንም መጨናነቅ በስነ ልቦና ዝግጁ ሆነው እንዲመጡ ብርሀነመስቀል(ዶ/ር) መልእክታቸውን አስተላልፈዋል። በተለይም በኦንላይን የሚፈተኑ ተማሪዎች ራሳቸውን ለፈተናው ዝግጁ ከማድረግ ባለፈ ከቴክኖሎጂ ጋር በተያያዘ የሚያሳስባቸው ነገር ሊኖር እንደማይገባ አስገንዝበዋል። #ኢዜአ ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች  ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●  ⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈  ⭕️  ⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈  ⭕️  ⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈  ⭕️  ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

✅ የዛሬውን Hamster Kombat ኮምቦ ለማግኘት የምፈልጉ 👇👇👇 https://t.me/Dailyc0mb0 https://t.me/Dailyc0mb0
✅ የዛሬውን Hamster Kombat ኮምቦ ለማግኘት የምፈልጉ 👇👇👇 https://t.me/Dailyc0mb0 https://t.me/Dailyc0mb0

✅ የዛሬውን Hamster Kombat ኮምቦ ለማግኘት የምፈልጉ 👇👇👇 https://t.me/Dailyc0mb0 https://t.me/Dailyc0mb0

+1
#Social_Science ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች የመኝታ ክፍል ምደባ ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች  ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●  ⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈  ⭕️  ⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈  ⭕️  ⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈  ⭕️  ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

✅ Dailycombo ✅ Secretcodes ✅ Hacks & Tricks For a daily updates of useful information for apps like #HamsterKombat, #Tapswap,
✅ Dailycombo ✅ Secretcodes ✅ Hacks & Tricks For a daily updates of useful information for apps like #HamsterKombat, #Tapswap, #Blum, #Pixelverse, #Memefi, and more! Join 👇👇👇 https://t.me/DailycomboCodes https://t.me/DailycomboCodes

✅ Dailycombo, Codes, Tricks እና ፈጣን መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኘት የምትፈልጉ ተቀላቀሉ። Https://t.me/dailycombocodes Https://t.me/dailycombocodes
✅ Dailycombo, Codes, Tricks እና ፈጣን መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኘት የምትፈልጉ ተቀላቀሉ። Https://t.me/dailycombocodes Https://t.me/dailycombocodes

‼️1 ሳምንት ብቻ ቀረው Dotcoin በቀጣዩ ሳምንት እንደሚለቀቅ ይፋ ተደርጓል፣ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት 💰100,000 መሰብሰብ ትችላላችሁ። 🚀 እድሉ እንዳያመልጣችሁ ፍጠኑ ብዙ ገንዘብ ል
‼️1 ሳምንት ብቻ ቀረው Dotcoin በቀጣዩ ሳምንት እንደሚለቀቅ ይፋ ተደርጓል፣ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት 💰100,000 መሰብሰብ ትችላላችሁ። 🚀 እድሉ እንዳያመልጣችሁ ፍጠኑ ብዙ ገንዘብ ልትሰሩበት ታገኙበታላችሁ፣ ከስር #CLICK_HERE የሚለውን በመንካት የቻላችሁትን ሰብስቡ። 👉  𝗖𝗟𝗜𝗖𝗞 𝗛𝗘𝗥𝗘  👈 👉  𝗖𝗟𝗜𝗖𝗞 𝗛𝗘𝗥𝗘  👈

💵 Do you want to make real money on telegram❓ Discover 4 amazing bots on Telegram that can help you make real money: 1. 🐹 H
💵 Do you want to make real money on telegram❓ Discover 4 amazing bots on Telegram that can help you make real money: 1. 🐹 Hamster Kombat    2. 🌼 Blum    3. ✅ TapSwap    4. 🏧 Secret Coin 5. 👨‍🚒 Memefi Coin Don't miss out on 5 of these incredible opportunities! Click the links above and kickstart your earnings with exclusive bonuses today! 💰💥

‼የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ONLINE ፈተና የትምህርት ሚኒስቴር ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ(online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ መጀመሩን ገልጿል፡፡ ይህንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙም አስታውቋል፡፡ ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ መሆኑ ተገልጿል። ስለሆነም ተፈታኞች ከዚህ በታች በሚፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡ እስካሁን username እና password ያለገኘ ተፈታኝ ካለ፣ ከዚህ በፊት ለትምህርት ቢሮዎች ስለተላከ፣ ከየትምህርት ቤቱ አስተባባሪዎች ማግኘት የሚችሉ መሆኑን ጠቁሟል፡፡ 1⃣ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር፡ https://c2.exam.et ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et 2⃣ ክላስተር ሁለት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et 3⃣ ክላስተር ሶስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et • ባሌ: https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቦረና: https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et • ጉጂ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et • ኢሉባቦር: https://c4.exam.et 4⃣ ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ: https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et • ማያ ከተማ: https://c5.exam.et • መቱ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬● ⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️ ⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️ ⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️ ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

‼️ያልጀመራችሁ ብዙ ጊዜ የላችሁም ፍጠኑ ጀምሩ👇👇 https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId490877699
‼️ያልጀመራችሁ ብዙ ጊዜ የላችሁም ፍጠኑ ጀምሩ👇👇 https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId490877699

🐹 Hamster Kombat 🐹 You can build your own hamster farm and pit your hamster troops against each other in exciting battles.E
🐹 Hamster Kombat 🐹 You can build your own hamster farm and pit your hamster troops against each other in exciting battles.Earn real money with your skills‼️ ⏳ Time is running out! Start now and claim your share of the success. 💰 🔑 Click below to receive a 5,000 starter capital bonus:  https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId2003417230 🤑 Many people are already making considerable sums with this bot. Don't hesitate, become part of this profitable community! 🐹💸

ለ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ለ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የሚደረገውን ዝግጅት አ
ለ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ለ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የሚደረገውን ዝግጅት አስመልክቶ ከባለድረሻ አከላት ጋር መክሯል፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የትምህርት ሥርዓቱ ን ለማሻሻል በትምህርት ሚኒስቴር በኩል እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች አበረታች ናቸው፡፡ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ያለ ምንም ችግር እንዲጠናቀቅ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፌዴራል እና ከክልል የፀጥታ አካላት ጋር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን አንስተዋል፡፡ ፈተናው የተሳካ እንዲሆንም ሁሉም ባለድርሻ አካላት በትብብርና በቅንጅት በመስራት ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ አሳስበዋል። ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ም/ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ በበኩላቸው÷የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ ለማስቻል ተቋሙ ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ ገልፀዋል። ፈተናው በስኬት እንዲጠናቀቅ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከመከላከያ ሠራዊት፣ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ ከትምህርት ሚኒስቴር፣ ከክልል የትምህርት ቢሮዎችና የፀጥታ አካላት ጋር በትብብር እንደሚሰራም ተናግረዋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና በወረቀትና በኦንላይን የሚሰጥ ሲሆን÷በቀጣይ ሁሉንም ተማሪዎች በኦንላይን ለመፈተን ሙከራ ይደረጋል መባሉን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ መረጃ ያመላክታል፡፡ ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች  ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●  ⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈  ⭕️  ⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈  ⭕️  ⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈  ⭕️  ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

🐹 Hamster Kombat 🐹 You can build your own hamster farm and pit your hamster troops against each other in exciting battles.E
🐹 Hamster Kombat 🐹 You can build your own hamster farm and pit your hamster troops against each other in exciting battles.Earn real money with your skills‼️ ⏳ Time is running out! Start now and claim your share of the success. 💰 🔑 Click below to receive a 5,000 starter capital bonus:  https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId2003417230 🤑 Many people are already making considerable sums with this bot. Don't hesitate, become part of this profitable community! 🐹💸

🚀 Ready to boost your income? Discover 4 amazing bots on Telegram that can help you make real money: 1. 🐹 Hamster Kombat 2.
🚀 Ready to boost your income? Discover 4 amazing bots on Telegram that can help you make real money: 1. 🐹 Hamster Kombat    2. 🌼 Blum    3. ✅ TapSwap    4. 🏧 Secret Coin Don't miss out on these incredible opportunities! Click the links above and kickstart your earnings with exclusive bonuses today! 💰💥

🐹 Hamster Kombat 🐹 You can build your own hamster farm and pit your hamster troops against each other in exciting battles.E
🐹 Hamster Kombat 🐹 You can build your own hamster farm and pit your hamster troops against each other in exciting battles.Earn real money with your skills‼️ ⏳ Time is running out! Start now and claim your share of the success. 💰 🔑 Click below to receive a 5,000 starter capital bonus: https://t.me/hamstEr_kombat_bot/start?startapp=kentId396882627 🤑 Many people are already making considerable sums with this bot. Don't hesitate, become part of this profitable community! 🐹💸

በጦርነት ምክንያት 577 ተማሪዎች ብቻ ይፈተናሉ በአማራ ክልል አንድ ዓመት የሆነው የትጥቅ ውጊያ በትምህርት ላይ ከፍተኛ ቀውስ መፍጠሩ ተመላከተ። ከክልሉ የትምህርት ቢሮ የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየ
በጦርነት ምክንያት 577 ተማሪዎች ብቻ ይፈተናሉ በአማራ ክልል አንድ ዓመት የሆነው የትጥቅ ውጊያ በትምህርት ላይ ከፍተኛ ቀውስ መፍጠሩ ተመላከተ። ከክልሉ የትምህርት ቢሮ የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ብቻ ከ996 ትምህርት ቤቶች ውስጥ በስራ ላይ የሚገኙት 32ቱ ብቻ ናቸው። በ2016 የትምህርት ዘመን ከአንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ድረስ ከ539 ሺህ 996 በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ ይገባሉ ተብሎ ቢጠበቅም ወደ ትምህርት ቤት የመጡት ከ13 ሺህ አይበልጡም ተብሏል። በብሔራዊ እና ክልላዊ ፈተናዎች ላይም ግጭቱ መስተጓጎል የፈጠረ ሲሆን የ6ተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 791 ትምህርት ቤቶች 42 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች መፈተን ቢኖርባቸውም ለፈተና የሚቀመጡት ከ12 ትምህርት ቤቶች የመጡ 506 ተማሪዎች ብቻ ናቸው። 38 ሺህ 203 ተማሪዎች የ8ተኛ ክፍል ፈተና እንደሚፈተኑ ቢጠበቅም በዞኑ ባለው ከፍተኛ ጸጥታ ችግር ሳቢያ መፈተን የሚችሉት 431 ተማሪዎች ብቻ መሆናቸው ተገልጿል። ከ19 ሺህ 657 የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች መካከል ለፈተና ዝግጁ የሆኑት 577 ተማሪዎች ብቻ ናቸው። ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች  ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●  ⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈  ⭕️  ⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈  ⭕️  ⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈  ⭕️  ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

🚨 FREE $100+ to your wallet. Only 10 days away!! Start Tapswap Airdrop now to earn more money and try to collect as much as
🚨 FREE $100+ to your wallet. Only 10 days away!! Start Tapswap Airdrop now to earn more money and try to collect as much as possible 👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_6502698538