St.pauls Medical gateway
Закритий канал
👨⚕️Welcome to St. Paul's CoC Channel ! ✨Are you G-12 Student , who took national Exam?, Aright ,this is Ultimate place for your childhood dream 🙌 -©️-This channel is Owned by Medical gateway ➾ @medicalgateway 🏨join us , Live your dream with us !
Показати більше1 636
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
👩🏫Hermela Amha
✅ Last year Successful examnee !
😱She is great 🙏
📍On written exam she got 61/80
But she Changes all in her interview Exam 👏
🪧Finally, She Pass with 24th rank on St.pauls Admission
ልምዷን በክላሳችን የምታካፍል ይሆናል !
St.pauls coc preparation
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Class continued ...
Today's class ➾ First aid
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
Mode of delivery ⤵️
✔️Deep discussion
✔️Summary of content
✔️Coc based practice
✍Engaging in deep discussions allows you for a thorough exploration and understanding of the topics being taught .
💡Our Summarizing key points and concepts is an effective way to consolidate your understanding of the materials .
🪧practice is an excellent way to apply the knowledge acquired during the class and your study ❗️
▪️We are dedicated to make your dreams come true❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
St.pauls coc registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬
Exam -2
➖➖➖
#Update
📚የሚሰጥበት ቀን ⤵️
እሁድ መስከረም 6
📚የሚሰጥበት ሰዓት ⤵️
ምሽት 2:30-4:00
📚Weight ➾ 60%[Out of 60)
📚Status ⤵️
ከ Exam -1 በጣም ጠንከር ያለ !
⛔️ፈተናው በGoogle ይሰጣል ❗️
✅አሸናፊዎች ማበረታቻ ይኖራቸዋል !
━━━━━━━━━━━━━━━━━
ምዝገባ 👇
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
🩺@SPMMCcoc💡
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬
Dr.miki📢
ኢንተርን ሀኪም (ቅዱስ ጳውሎስ )
ሙሉ መረጃ !
✔️ስለቅዱስ ጳውሎስ
✔️ ስለ ህክምና ትምህርት
✔️ ስለ ስኬታማነት
✔️ ስለ ጳውሎስ COC...
Dr.miki, perhaps ቃለመጠይቅ ላይ የሚያገኛችሁ ይሆናል !
ቃለመጠይቅ የሚፈትኗችሁ ከዶክተሮች በተጨማሪ ኢንተርን ሀኪሞች ስለሆኑ
Miki በተለይ Batch rep .ስለሆነ እናንተን Enterview መፈተኑ የማይቀር ነው😍😃 !
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Suggestion👇
@medicalkeybot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
🩺@SPMMCcoc💡
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬
👨🏫Biruk
📌Do you want to maximize your chances of success and achieve your dream of becoming a Qualified Medical Student at SPMMC?
Come here join us🙌
Perefer no more than our comprehensive , All in compassing tutorial !
Our platform offers you a wide range of practicing Exams video tutorials ,study materials, and mentorship , all our activities are vital for your specific needs and goals .
Our team of experienced tutors and mentorships are passionate about helping you succeed and will guide you.
Our platform is and flexible, allowing you to study at your own pace and on your own schedule with your family .
You can access it anytime, anywhere, using any device with an internet connection.
🔰Your dream worth ❕
▪️We are dedicated to make your dreams come true❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
St.pauls coc registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬
St.Paul's coc preparation ...🙌
✍In today's session, we will be focusing on situational judgment concepts and tricks.
💡 This is an exciting opportunity for students to delve into different scenarios, analyze them, and share their thoughts❗️
Mode delivery ⤵️
✔️Deep Discussion
✔️ Content clarification with Telegraph
✔️ Last year Coc Exam practices .
✅We will explore different approaches to handling various situations, taking into consideration ethical dilemmas that may arise.
➖The aim is to evaluate the reasoning behind different choices and decisions.
✔️we will also incorporate more practice based on scenarios from previous COC assessments.
❇️This practice will help students become familiar with the types of scenarios they may encounter and develop their ability to make informed and appropriate choices in such situations❗️
🔔
Time ➾ 3:00PmLT
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለምዝገባ ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬
@SPMMCcoc
@SPMMCcoc
▬▬▬▬▬▬Exam -2
➖➖➖➖
✔️በስኬጁላችን መሰረት እሁድ (መስከረም -6) ምሽት ➾3:00-4:00ይሰጣል !
የሚሰጥበት መንገድ
👉Medical gateway Online Google exam .
⚠️ተማሪዎች ፈተናውን ለመውሰድ Google Account ሊኖራቸው ይገባል !
▬ ተማሪዎቻችን ሰርተው እንደጨረሱ Submit ሲያደርጉ ውጤታቸውን ያውቃሉ :የተሳሳቱትን ጥያቄ ያያሉ ‼️
🔰Coverage area በክላሳችን የምናሳውቅ ይሆናል ❕
✅ፈተናው 60% Weight አለው !
💡አሸናፊዎችን እናበረታታለን ❗️
More .....⤵️
✔️እጅግ ወሳኙ End of phase -1 Exam የሚሰጠው መስከረም -10 መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን ❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለምዝገባ ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬
@SPMMCcoc
@SPMMCcoc
▬▬▬▬▬▬
New year Class -1
〰〰〰〰〰〰〰
Situational Judgment class
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➾Tomorrow class will be allotted to discussions on situational judgment concepts and tricks 🤗❗️
🔰Students will have opportunity to analyze and dissect various scenarios, share their thoughts❕
⛔️ The aim is to enhance
✔️ understanding
✔️ critical thinking and
✔️ application of situational judgment skills.
Discussions involve:
📍Discussion with Telegraph
📍 exploring different approaches
📍considering ethical dilemmas
📍evaluating the reasoning behind various choices.
More Last Year CoC Practice,
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
❇️Our class will incorporate more practice based on scenarios from previous CoC assessments.
📌 By practicing with authentic CoC scenarios, students can become familiar with the format and challenges they may encounter during the actual examination❗️
Never miss us 🙌
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
St.pauls coc registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬Repost from MGW Freshman 🎓
💡#ቅዱስ_ጳውሎስ_COC
እንሆ የአዲስ ዓመት ገፀ_በረከት ...📢
End of phase -1 Exam
〰〰〰〰〰〰〰〰
🤗ሜዲካል ጌትዎይ St.pauls Coc preparation team ጥያቄውን ሙሉ በሙሉ አውጥቶ ጨርሷል ❗️
✔️በፈተናው ምን ተካተተ..⁉️
⛔️ፈተናው የ2014ዓ.ም እና የ2015 የጳውሎስ መግቢያ ፈተናዎችን በማካተት 80 ጥያቄዎች ሲይዝ ስድስት ክፍል እንዲኖረው ተደርጎ ተዘጋጅቷል❕
➾ Two reading passage (22)
➾ Situational Judgment (25+)
➾Aptitude [both verbal and visual reasoning ] (20+)
➾Analytical reasoning (5+)
➾ General health (3+)...and more
✔️ፈተናውን ለማውጣት 5 የሜዲካል ጌትዎይ ጌትዎይ Instructors ተሳትፈዋል !
✔️ፈተናውን ለማዉጣት 5+ ቀናት ፈጅቷል !
▪️ፈተናው እንዴት ይሰጣል ?
➾ ፈተናው በ ሜዲካል ጌትዎይ Google Online exam platform ለመስጠት እየታሰበ ነው ፤ ነገር ግን ካለው የጊዜ መጣበብ አንፃር ለማዞር ጊዜ የማይገኝ ከሆነ በቴሌግራም የሚሰጥ ይሆናል !
ፈተናውን በሜዲካል ጌትዎይ Google online exam platform መስጠት ምን ጥቅም አለው ❓
➾ የማዞር ስራችንን ማጠናቀቅ ከቻልን ብዛት ያላቸውን ተማሪዎች ያለጭንቀት መፈተን እንችላለን !
➾ለተማሪዎችም ሰርተው እንደጨረሱ Submit ሲያደርጉ ዉጤታቸውን እንዲሁም ትክክል የሆኑትን እና የተሳሳቱን ወዲያው ማወቅ ይችላሉ !
🔔ፈተናው መቼ ይሰጣል ?
ለፈተናው ሁለት ቀናት በአማራጭነት ተይዘዋል
እነሱም :-ሀሙስ (መስከረም 10) እና ቅዳሜ (መስከረም 12),
በመሆኑም ለተማሪዎች ምቹ በሆነው ከሁለት በአንዱ ቀን የሚሰጥ ይሆናል !
❇️ሰዓቱስ?
🔰ፈተናውን ለመጨረስ 2:45 ሰዓት ስለሚያስፈልግ ከተሳካልን እኛ ያሰብነው ዋናው የጳውሎስ ፈተና በሚሰጥበት ሰዓት [ከጠዋት 3:00-5:45] ለመፈተን ነው ፤ ነገር ግን ይህ የማይሆን ከሆነ ምሽት 2:00 ጀምረን በመካከል እራት ለመብላት የሚሆን 30ደቂቃ በመጨመር ምሽት 5:30 እንዲያልቅ ተደርጎ የሚሰጥ ይሆናል !
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
እንኳን ለ 2016ዓ.ም በሰላም ፣ በጤናና በፍቅር አደረሳችሁ ❤️
🔔መልካም አዲስ ዓመት 🌼
🔔HAPPY NEW YEAR🌹
🔔Baga Ayyaana Bara Haaraa Geessan🌻
╔═══════════╗
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊╚═══════════╝ከተማሪዎች ከደረሱን ተደጋጋሚ ጥያቄዎች :
1. ''በፈለኩት ሰዓት ብመዘገብ ያመለጡኝን ማግኘት እችላለሁ'' ...!?
እኛ ተማሪዎች ደስ በሚላቸው ጊዜ መመዝገብ እንዲችሉ ምዝገባውን ክፍት ከማድረጋችንም በላይ ተማሪዎች በተመቻቸው ጊዜና ቦታ እኛን መከታተል ይችላሉ !
➾ ትምህርት ገና መጀመራችን ስለሆነ ማንም ቅዱስ ጳውሎስ መግባት የሚፈልግ ተማሪ እኛን በተመቸው ጊዜ ሊቀላቀለን ይችላል ።
ነገር ግን ''የስራ ለነገ ....'' አይደል ተረትና ምሳሌው ፤ ከወዲሁ ብትዘጋጁ ነዉ መልካሙ !
2. ''ቅዱስ ጳውሎስ ተወዳድሬ ብወድቅስ ?...ሌላ ዩኒቨርስቲ መግባት እችላለሁ ?''
➾ በሚገባ ‼️ ቅዱስ ጳውሎስ የምትወዳደሩት ምደባ ሳይወጣ ስለሆነ ምንም የሚነካባችሁ ነገር አይኖርም !
አይበለውና ብትወድቁ ...ይልቁንም ልምድና ትምህርት ነው የሚሆናችሁ እንጅ የምትፈልጉት ዩኒቨርስቲ ከመግባት ምንም አያግዳችሁም !
3. ''የእናንተ ቱቶሪያል እስከመቼ ይቆያል ?''
➾የእኛ ቱቶር ከነሀሴ 25 ጀምሮ ተማሪዎቻችንን አስፈትነን ያሳለፍናቸውን አይተን እስከምንደሰትበት ቀን ድረስ ክፍት ነው !
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
St.pauls coc registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬👩🏫Sifen Alema.
Really 👏👏👏
Top performer of our st.Paul's Exam -1
🥇Winner -1🥇
💡36/40
Congratulations 👏👏👏
👨🏫Hamza M .
He is great 💪
Top performer of our st.Paul's Exam -1
🥇Winner -1🥇
💡36/40
Congratulations 👏👏👏
👨🏫Salomon.
✔️2015/2016 St.pauls coc preparation exam -1
Winner -4
💡34/40
Congratulations 👏👏👏
🧑🏫Rebecca Eshe.
🎤2015 /2016 St.pauls coc preparation exam -1
Winner -3
💡35/40
Congratulations 👏👏👏
👨🏫 Birhanu Asma.
✔️2015/2016 St.pauls coc preparation exam -1
Winner -3
💡35/40
Congratulations 👏👏👏
👩🏫Elibetel G.
✔️2015/2016 St.pauls coc preparation exam -1
Winner -4
💡34/40
Congratulations 👏👏👏
Repost from Winna Laptop ዊና ላፕቶፕ
Examination rules and regulations
✔️ You must write your name and phone number clearly on the answer sheet
✔️ Exam includes a total of 40 questions and 1:30 hours is allowed to work on it .
⚠️The test answer cannot be submitted before 3:30
(you should think and work for at least one hour) ❗️
❌Answers sent before 3:30 are not accepted and we perceive our student not take the exam .
✔️ We can't talk about cheating.... you are only hurting yourself 🤷
✅Anyway, we don't have to worry about theft!
➾Exam starts at 2:30 pm!
👉A student who fails to take this exam cannot continue with us !
Respect class rules !#ቅዱስ_ጳውሎስ_COC
➾ክላሳችን በጥቂት በጥቂቱ ጀምሮ ወደዋናው የትምህርት ጊዜ እየተሸጋገረ ይገኛል !
🔔እስከ መስከረም 10 ሙሉ
Phase -1 የትውውቅ ጊዜ ጨርሰን ዋናውን የቱቶሪያል ጊዜ ,Phase _2 የምንጀምር ይሆናል !
✍ተማሪዎች ይህንን ዉድ አጋጣሚ በአግባቡ መጠቀም ይኖርባችኋል ❗️
⚠️ምን አስቸገራችሁ ...⁉️
የመፅሀፍ እጦት ወይስ የተብራራ ቱቶሪያል ?
ሁሉንም ከእኛ 🙏
ዛሬ Analytical Reasoning የመጀመሪያ Class🙌
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የሚሰጥበት ሰዓት ⤵️
ምሽት 3:00 (Local time)
ምዝገባን በተመለከተ : እባክዎ ክፍያ ከመፈፀምዎ በፊት የሚከተለውን ይመልከቱ !👇👇
https://t.me/+o6CAwpn8x6kzMmZk
⚠️Screen shot አንድ ጊዜ ወደ መመዝገቢያ ቦቱ ልካችሁ በ ሶስት ሰአት ውስጥ ምላሽ ካላገኛችሁ አድሚኖችን በከፈላችሁበት እለት ማናገር ትችላላችሁ !
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የመመዝገቢያ ቦት⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬
