uk
Feedback
St.pauls Medical gateway

St.pauls Medical gateway

Закритий канал

👨‍⚕️Welcome to St. Paul's CoC Channel ! ✨Are you G-12 Student , who took national Exam?, Aright ,this is Ultimate place for your childhood dream 🙌 -©️-This channel is Owned by Medical gateway ➾ @medicalgateway 🏨join us , Live your dream with us !

Показати більше
1 636
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
Selomon Migibaru Top performer ! 70/80👏👏 Congratulations 🎉

Congratulations 🎉🎉 Medical gateway ‼️
Congratulations 🎉🎉 Medical gateway ‼️

Elham Ayinu Top performer 71/80👏👏 Congratulations 🎉👏🎉

Congratulations 🎉🎉 Medical gateway ‼️
Congratulations 🎉🎉 Medical gateway ‼️

Koket Melkamu Top performer 71/80👏👏 Congratulations 🎉👏🎉

Congratulations 🎉🎉 Medical gateway ‼️
Congratulations 🎉🎉 Medical gateway ‼️

Suraphel Endalu He is great ! He was Exam -2 winner He reaped that on yesterday's exam . 71/80👏👏👏 Congratulations 🎉👏🎉

We hope your next preparation will be smooth with us ! Medical gateway ❗️
We hope your next preparation will be smooth with us ! Medical gateway ❗️

Beminet S. በ Phase -1 ከነበሩ ተማሪዎች ያልገባትን በመጠየቅና በጥሩ በመሳተፍ የPhase -1 ኮኮብ ተማሪያችን🎉🎉

Phase -2 ➖➖➖➖ ወሳኝ ቆይታ ከተማሪዎች ጋር ! አስፈላጊ ቅድመዝግጅቶች ተጠናቀው ምዝገባ ዛሬ በይፋ ተጀምረ‼️ ❇️ስለ Coc የሚያስጨንቃችሁን ነገር ሁሉ ለእኛ ተውት ፤ ህልማችሁን እውን ለማድ
+4
Phase -2 ➖➖➖➖ ወሳኝ ቆይታ ከተማሪዎች ጋር ! አስፈላጊ ቅድመዝግጅቶች ተጠናቀው ምዝገባ ዛሬ በይፋ ተጀምረ‼️ ❇️ስለ Coc የሚያስጨንቃችሁን ነገር ሁሉ ለእኛ ተውት ፤ ህልማችሁን እውን ለማድረግ  ከጎናችሁ ነን‼️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ registration ⤵️      @medicaltutorbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact admins ⤵️ @cvslife @drrposts @Amki126 ▬▬▬▬▬▬▬▬ 🩺@SPMMCcoc💡 ▬▬▬▬▬▬▬▬

#AAU በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ የሆነው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሽግግር ሂደቱ እስኪጠናቀቅ ድረስ በነባሩ አሰራር እንደሚቀጥል ተጠባባቂ ፕሬዝደንት ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ተናግ
#AAU በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ የሆነው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሽግግር ሂደቱ እስኪጠናቀቅ ድረስ በነባሩ አሰራር እንደሚቀጥል ተጠባባቂ ፕሬዝደንት ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ተናግረዋል። በዚህም የ2016 የትምህርት ዘመን ተማሪ ቅበላ ከዚህ ቀደም በነበረው ነባሩ ስርአት የሚከናወን ሲሆን ፤ አዲስ አሰራሮች ከመጡ በየጊዜው ይፋ እንደሚደረግ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ አሳውቀዋል።

#Today ✅Ready ....🙌 ✅Register ....🙌 📚በዚህ ዓመት 12ኛ ክፍል ተፈትነው በስመጥሩ ቅዱሱ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ ህክምናን የመማር ህልም ያላቸው ብዙ ተማሪዎችን ተቀብ
+1
#Today ✅Ready ....🙌Register ....🙌 📚በዚህ ዓመት 12ኛ ክፍል ተፈትነው በስመጥሩ  ቅዱሱ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ  ህክምናን የመማር ህልም ያላቸው ብዙ   ተማሪዎችን  ተቀብለን እገዛ እያደረግን እንደሆነ ይታወቃል❗️ በመሆኑም ስለቱቶሪያላችን መረጃ  ዘግይቶ ለደረሳችሁ ተማሪዎች :- ኑ...ተቀላቀሉን❗️ ⛔️ ዋናው እና ወሳኙ የዝግጅት ጊዜያችን [Phase -2] ከመስከረም 10 በኋላ   የሚጀምር ይሆናል❕ ➾ዛሬ ምሽት ⤵️ End of phase -1 Exam  ⛔️ፈተናው የ2014ዓ.ም እና የ2015 የጳውሎስ  መግቢያ ፈተናዎችን በማካተት 80 ጥያቄዎች ሲይዝ ስድስት ክፍል እንዲኖረው  ተደርጎ ተዘጋጅቷል❕ ➾ Two reading passage (22) ➾ Situational Judgment (25+) ➾Aptitude [both verbal and visual reasoning ]  (20+) ➾Analytical reasoning (5+) ➾ General health (3+)...and more. ⏺ፈተናው ከምሽት 2:00-4:45PmLT የሚሰጥ  ይሆናል ! NEVER MISS US ❤️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለምዝገባ ⤵️      @medicaltutorbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact admins ⤵️ @cvslife @drrposts @Amki126 ▬▬▬▬▬▬ @SPMMCcoc @SPMMCcoc ▬▬▬▬▬▬

St.pauls coc preparation ...📢 🔥A Day To Go🔔 ቅዱስ ጳውሎስ መግባት የሚፈልግ ሁሉም ተማሪ ሊያደምጠው ይገባል ! ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✔️ ስለ ቅዱስ ጳውሎስ Coc ዝግጅት ✔️ ሰለፈተናዎችና ይዘቶቻቸው ✔️ ቀጣይ ስለሚኖሩን ቆይታወች ✔️ ስለምዝገባ ✔️ እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ የፈተና ዝግጅት ሂደቶች ! ©Medical Gateway Team ━━━━━━━━━━━━━━━━━ ምዝገባ 👇 @medicaltutorbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact admins ⤵️ @cvslife @drrposts @Amki126 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ @SPMMCcoc @SPMMCcoc

1.ብዙ አምልጦኛል? 2.ያመለጠኝን እንዴት ማካካስ እችላለሁ ? 3.ያመለጠኝን ማግኘት እችላለሁ? ➾To be honest ሜዲካል ጌትዎይ ለቅዱስ ጳውሎስ የሚሰጠው ቱቶሪያል ገና አልተጀመረም ማለት ይቻላ
1.ብዙ አምልጦኛል? 2.ያመለጠኝን እንዴት ማካካስ እችላለሁ ? 3.ያመለጠኝን ማግኘት እችላለሁ? To be honest ሜዲካል ጌትዎይ ለቅዱስ ጳውሎስ የሚሰጠው ቱቶሪያል ገና አልተጀመረም ማለት ይቻላል !....እንዴት?🤔 ምክንያቱም ዋናው የዝግጅት ክፍል (Phase -2) የሚጀምረው ከመስከረም 10 በኋላ ነው! Phase -2 ረጅም ቆይታ ይኖረዋል (ዉጤት ተለቆ : ቅዱስ ጳውሎስ ተመዝግባችሁ እስከ ፈተናው ቀን ድረስ) ! በPhase -1 የሚኖሩ ፈተናዎች ሶስት ብቻ ናቸዉ [Exam -1, Exam -2 and End of phase -1 Exam ], ነገር ግን በPhase -2 በጣም ብዙ ፈተናዎች እና መለማመጃዎች የሚኑሩ ይሆናል ! ያመለጠኝን ማግኘት እችላለሁ ? ➾ ተማሪዎች በማንኛውም ጊዜ ወደቱቶሪያሎቻችን ስትገቡ ሁሉንም ትምህርቶች በሚገባ ታገኛላችሁ ! Moreover ,በአማራ ክልል የሚገኙ ተማሪዎች ኢንተርኔት ሲያገኙ ክለሳና Remedial program ስለሚኖረን ሁላችሁም በዚህ ፕሮግራም የበለጠ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለምዝገባ ⤵️      @medicaltutorbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact admins ⤵️ @cvslife @drrposts @Amki126 ▬▬▬▬▬▬ @SPMMCcoc @SPMMCcoc ▬▬▬▬▬▬

🧑‍🏫Etsube Experience sharing -6 (Your immediate senior ) በህክምና ትምህርት Senior ለJunior መንገዱ ነው ! በእውነት ነው የምንላችሁ ስትገቡ ታዩታላችሁ ግን በቃ Senior በጣምና በጣም ወሳኝ ሰው ነው ! ሲኒዬሮቻችሁን አብዝታችሁ ልታከብሯቸው ፣ልትቀርባቸው እና ልትግባቧቸው እና ልትጠይቋቸው ይገባል ፤የህክምና ትምህርት Setting ለግላዊነት ቦታ የለውም Even ትርፉ ውድቀት ብቻ ነው ! ለCoc ብቻ ሳይሆን ከገባችሁ በኋላም Senior ተማሪዎች ለእናንተ መንገዶቻችሁ ናቸው ። ቀጣይ በሚኖሩን ጊዚያት Coc ፈተናችሁም በጣም እየቀረበ ሲመጣ (በPhase -2)ብዙ Mentor እናደርጋችኋለን ! በጣም ብዙ ልምድ ልውውጦች ይኖሩናል ! ጳውሎስ መግባት የሚፈልጉ ጓደኞቻችሁንም ወደዚህ ጋብዟቸው: ይግቡ (ይጠቀማሉ ብላችሁ ካሰባችሁ ብቻ ) በርቱ እስከመጨረሻው ድረስ አብረናችሁ ነን ! በምንቸችለው ሁሉ እናግዛችኋለን ዛሬ ማታ Class 👉Deep Discussion on Logical and analytical reasoning . ምሽት 3:00PmLT እንገናኝ🙏

👩‍🏫Nardi. Experience  Sharing -5 ✔️She ranked 37th among last year's examinees! ✔️Senior experience is ultimately vital for you. ✔️Next time, others will share their precious experience with you. ⏺Have a nice time with us! ╔═══════════╗ 🩺@medicalgateway1💊 🩺@medicalgateway1💊 🩺@medicalgateway1💊╚═══════════╝

🪧Medical gateway St.pauls Coc Preparation ❗️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⛔️Exam-2, Students Result ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✔️statistical analysis : ➾Higher :56.00/60 ➾Lower : 22.00/60 ➾ average  result  :Around 41.00/60 ➾ 180(93.7%) of our Students get 30+ ,half and above . ⏹From all Our students only 192(63.5%) students take the exam ❗️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ▬▬▬▬▬▬▬▬ 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 ▬▬▬▬▬▬▬▬

🥈Winner -2 🥈 Congratulations
🥈Winner -2 🥈 Congratulations

Yabisra A. Great 🙏🙏 55.5/60😍 🥈Winner -2 🥈

Top performer ! Congratulation 🙏🙏
Top performer ! Congratulation 🙏🙏