St.pauls Medical gateway
Закритий канал
👨⚕️Welcome to St. Paul's CoC Channel ! ✨Are you G-12 Student , who took national Exam?, Aright ,this is Ultimate place for your childhood dream 🙌 -©️-This channel is Owned by Medical gateway ➾ @medicalgateway 🏨join us , Live your dream with us !
Показати більше1 636
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
#ለማስታወስ
▪️በቅዱስ ጳውሎስ COC ዝግጅት Phase -2 በመጀመሪያው ሳምንት ከሚኖሩን ፕሮግራሞች መካከል :
አርብ ⤵️
✔️ስለመጀመሪያ እርዳታ ህክምና ( First aid )ሰፍ ያለ ውይይት በVideo , እና በTelegraph .
✔️ Phase -2 , First Quiz.(20%)
ቅዳሜ ⤵️
✔️በሶስት ክፍል የተከፍፈለ የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም ከአምና ተፈታኞች
እሁድ ⤵️
✔️ Interview practice -1
❇️ስለ Coc የሚያስጨንቃችሁን ነገር ሁሉ ለእኛ ተውት ፤ ህልማችሁን እውን ለማድረግ ከጎናችሁ ነን‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
St.pauls coc registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬
➡️እንዴት መቀላቀል እችላለሁ ⁉️
✔️ በመጀመሪያ :
👉@medicaltutorbot ትከፍታላችሁ
✔️በመቀጠል Start የሚለውን ተጭናችሁ ''።'' ምልክት (button box)
ይመጣላችኋል ፤ ይህንን ምልክት ስታገኙ press on it ,then የሚከተሉት buttons ይመጡላችኋል :
➖St.pauls coc registration
➖Testimonial
➖Information
➖Contact admins
A. St.pauls coc registration .
✔️ይህንን button በመጫን ሙሉ መረጃ ታገኛላችሁ ...
➖ስትጫኑት የሚመጣውን text በደንብ በማንበብ ከስሩ ''የከፈሉበትን ደረሰኝ በዚህ ይላኩልን '' በሚለው payment screen shot በመላክ ምዝገባውን መፈፀም ይኖርባችኋል ❗️
ትኩረት : Screen shot ደጋግሞ መላክ የተከለከለ ነው ፤ አንድ ጊዜ ከላካችሁ በኋላ አድሚኖች እስከሚያረጋግጡላችሁ ድረስ በትዕግስት ጠብቁ !
✅ክፍያ ከከፍላችሁ በኋላ Mobile banking ከሆነ Screen shot ፤ ባንክቤት ከሆነ ደግሞ የሚሰጧችሁን ደረሰኝ ፎቶ አንስታችሁ መላክ አለባችሁ!
ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለሚፈጠር ቅሬታ እኛ ሀላፊነት አንወስድም !
B.Testimonials
➖ባለፈው ዓመት ያስተማርናቸው ተማሪዎች ከሰጡት ሀሳብ የተወሰኑትን ማየት ከፈለጋችሁ ይህ button ያገለግላችኋል‼️
ጥቂቶቹን እዚህ ማየት ትችላላችሁ👇
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
C.Contact admins
❇️የምዝገባ ቦቱን ለመጠቀም ግራ
የተጋባችሁ አድሚኖችን መጠየቅ ትችላላችሁ!
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬
💡ቱቶሪያላችን ከአሁን በፊት ስናደርግ እንደነበረው በጥቂት በጥቂቱ እየተጀመረ ነው ፤ አሁን የመጀመሪያው ሳምንት ላይ እንገኛለን ❗️
🪧በዚህ ዓመት 12ኛ ክፍል ተፈትነው በስመጥሩ ቅዱሱ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ ህክምናን የመማር ህልም ያላቸውን ብዙ ተማሪዎቻች ተቀብለን እገዛ እያደረግን ነው 🙌
✳️
ዛሬም ክላሳችን በተመደበለት ፕሮግራም ይቀጥላል ❗️
⛔️የሚሰጥበት ሰዓት ⤵️
ምሽት 3:00 (Local time)
⚠️ምዝገባን በተመለከተ : እባክዎ ክፍያ ከመፈፀምዎ በፊት የሚከተለውን ይመልከቱ !👇👇
https://t.me/+o6CAwpn8x6kzMmZk
⚠️Screen shot አንድ ጊዜ ወደ መመዝገቢያ ቦቱ ልካችሁ በ ሶስት ሰአት ውስጥ ምላሽ ካላገኛችሁ አድሚኖችን በከፈላችሁበት እለት ማናገር ትችላላችሁ !
በሌላ ቀን ግን የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ በተከፈለበት ቀን ብቻ ሂደቱን መጨረስ ይኖርባችኋል !
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
❇️ስለ Coc የሚያስጨንቃችሁን ነገር ሁሉ ለእኛ ተውት ፤ ህልማችሁን እውን ለማድረግ ከጎናችሁ ነን‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
St.pauls coc registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬St.Pauls Coc Preparation...📢
#Today
Phase -2 , First class .
➖➖➖➖➖➖➖➖
🕰
Time ➾ 3:00PMLT
more, look at 👇👇👇
https://telegra.ph/Medical-gateway-Stpauls-coc-preparation-09-30
NEVER MISS US 🙌
🪧Your Medical journey start here at medical gateway❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
St.pauls coc Registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
@SPMMCcoc
@SPMMCcoc
@SPMMCcoc
▬▬▬▬▬▬▬▬1. Why St. Paul's for Learning Medicine?
💡Firstly, St. Paul's provides exceptional facilities that contribute to a comprehensive educational experience❗️
➖ For example, students have relatively better access to cadavers for anatomy studies, allowing them to gain practical, hands-on experience and a deeper understanding of the human body.
🪧Secondly, St. Paul's adopts an integrated modular system, which makes it experienced apart from other medical schools.
This system bridges different subjects and disciplines, encouraging students to make connections and see the interrelationships between various areas of medical courses❕
📍Thirdly, presence of specialists and sub-specialists in their fields. Learning from these experts ensures that students receive high-quality education and mentorship❗️
⛔️Moreover, Relativity it provides a conducive learning environment for its students❗️
✅Additionally, St. Paul's offers relatively attractive dormitory and campus life , allowing students to focus on their studies and make the most of their time at the university .
2. Why Medical Gateway for Preparing for CoC Exam of St. Paul's and Other Universities?
🔰Preparing for CoC exam through Medical Gateway program, including St. Paul's, offers several advantages for students🤗
✔️One of the key benefits is access to experienced instructors who are well-versed in the specific requirements of the CoC exam format and content ❗️
✔️Additionally, Our program brings together a community of medical students who have undergone the CoC exam themselves
✅Through this program, students have the opportunity to connect with and learn from their peers who have firsthand experience with the exam format and coverage ❗️
⛔️This exchange of experiences, study strategies, and insights can be immensely valuable in enhancing preparation and building confidence.
⏺Furthermore, Medical Gateway program offers a wide variety of modes of delivery, including video lectures, audio materials, and text-based resources, allowing students to engage with the study materials in a way that best suits their individual learning style.
▪️Our program also provides well-prepared practice exams that closely resemble the real CoC exam. These practice exams enable students to familiarize themselves with the format, timing, and level of difficulty they can expect❗️
✔️Lastly, mentorship is an essential component of the Our program. Experienced mentors provide guidance, advice, and motivation to students throughout their preparation journey❕
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
St.pauls coc Registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
@SPMMCcoc
@SPMMCcoc
@SPMMCcoc
▬▬▬▬▬▬▬▬
✌️✌️ከቱቶሪያል ዝግጅት እስከ መጨረሻዋ ቀን ድረስ !
አንድ ተማሪ እኛጋር ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው እኛን በጥሩ ይከታተል ፤ጥረቱን ይጨምር እንጅ ሁሉም በጊዜው እውን ይሆናል 🙏
Bethelhem .Abay
Bahirdar University
Doctor of medicine
Congratulations ❤️❤️🎉
🎤For all our students ,
Congratulations 🩺
Wishing an Interesting medical journey❗️
®Medical gateway🙌
እግዚአብሔር ይመስገን ከፈጣሪ ጋር ከእናንተ እርዳታ ጋር ለብዙ አመታት ስናፍቀው የነበረውን ህልሜን ለመኖር ታጭቻለሁ ..... ስላደረጋችሁልን እርዳታ አብሮነት እግዚአብሔር ያክብርልን በስራችሁ በህይወታችሁ ሁሉ ተባረኩ 🙏
እናመሠግናለን
Bahirdar University
Betelhem Abay
Among Our Special students!
She is winner on last night exam 👏
Repost from Intelix
🙍♀Betelhem Abay
🎤Bahirdar university
🥈 Yesterday's medical gateway exam class winner
👩🏫Jalene Zeleke
✅ Last year Our Successful examnee !
😱She is great 🙏
📍On written exam she was one of among Top ten students !
🪧Finally, She Pass with 15th rank on St.pauls Admission !
💡During Our tutorial sessions she will give her Experience for her juniors..❤️
🎉Our 2016 Tutorial is designed in such away ⤵️
https://telegra.ph/Medical-gateway-Stpauls-coc-preparation-09-30
🪧Your Medical journey start here at medical gateway❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
St.pauls coc registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬
St.Pauls Coc Preparation ...📢
All about our phase -2
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Look at 👇👇👇
https://telegra.ph/Medical-gateway-Stpauls-coc-preparation-09-30
▬▬▬▬▬▬▬▬
@SPMMCcoc
@SPMMCcoc
@SPMMCcoc
▬▬▬▬▬▬▬▬
ትምህርታችን [Phase -2] ሊጀመር ሁለት ቀን ብቻ ቀርቷል ...🙌
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ከተማሪዎች ከደረሱን ተደጋጋሚ ጥያቄዎች :
1. ''በፈለኩት ሰዓት ብመዘገብ ያመለጡኝን ማግኘት እችላለሁ'' ...!?
🔔 በሚገባ ...! እኛ ተማሪዎች ደስ በሚላቸው ጊዜ መመዝገብ እንዲችሉ ምዝገባውን ክፍት ከማድረጋችንም በላይ ተማሪዎች በተመቻቸው ጊዜና ቦታ እኛን መከታተል ይችላሉ !
➾ Phase -2 ልንጀምር ስለሆነ ማንም ቅዱስ ጳውሎስ መግባት የሚፈልግ ተማሪ እኛን በተመቸው ጊዜ ሊቀላቀለን ይችላል ።
''የስራ ለነገ ....'' አይደል ተረትና ምሳሌው ፤ ከወዲሁ ብትዘጋጁ መልካም ነው !
2. ''ቅዱስ ጳውሎስ ተወዳድሬ ብወድቅስ ?...ሌላ ዩኒቨርስቲ መግባት እችላለሁ ?''
➾ በሚገባ ‼️ ቅዱስ ጳውሎስ የምትወዳደሩት ምደባ ሳይወጣ ስለሆነ ምንም የሚነካባችሁ ነገር አይኖርም !
አይበለውና ብትወድቁ ...ይልቁንም ልምድና ትምህርት ነው የሚሆናችሁ እንጅ የምትፈልጉት ዩኒቨርስቲ ከመግባት ምንም አያግዳችሁም !
3. ''የእናንተ ቱቶሪያል እስከመቼ ይቆያል ?''
➾የእኛ ቱቶር ተማሪዎቻችንን አስፈትነን ያሳለፍናቸውን አይተን እስከምንደሰትበት ቀን ድረስ ክፍት ነው !
🪧Your Medical journey start here at medical gateway❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
St.pauls coc registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬👨🏫Bereket Moja !
➖➖➖➖➖➖➖
⏹Last Year Successful St.Pauls Examnee 💪
✨ በጥቂቱ ...
💡ለማንኛውም ውይይት እና ጥያቄ ልምምድ በቱቶሪያላችን እንገናኝ❗️
❇️የቱቶሪያላችን አንድ አካል በሆነው ልምድ የማካፈል መርሀ-ግብር የአምና ተፈታኞች :
✔️ ስላለፉበት ጎዞ
✔️ ስለፈተናው ድባብ
✔️ ስላጋጠማቸው ችግር
✔️ዉጤታማ እንዲሆኑ የረዳቸውን ብልሀቶች
✔️ በዝግጅት ጊዜ መደረግ ስለሚገባቸው ጥንቃቄዎች
✔️ እንዲሁም አስፈላጊ ፍይሎችንና ግብዓቶችን ለእናንተ በጋራ የሚያደርሱ ይሆናል❗️
NEVER MISS Us🙌
🪧Your Medical journey start here at medical gateway❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
St.pauls coc registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬