cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

قناة وفوائد أبي يحيى إبراهيم የኡስታዝ አቡየህያ ኢብራሂም የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች ማሰራጫ ቻናል

قناة وفوائد أبي يحيى إبراهيم በወንድማችን ብሎም በኡስታዛችን አቡየህያ ኢብራሂም አዳዲስ ደርሶች ፣ሙሐደራዎች፣ነሲሃዎችና የተለያዩ ምክሮች የሚተላለፍበት ኦፊሻል ቻናል ነው።

Більше
Рекламні дописи
665
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

✅ የዛሬዋ ቀን እንድንፆም ምክንያት ስለ ሆነችዋ ታሪክ ⤵️ 📮 የሙሳና የፊርዓውን ታሪክ 📮 💥 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ የህያ ኢብራሂም ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 📅 እሁድ 1/12/2014E.C 🗓️ 🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16852
Показати все...
የሙሳና የፊርዓውን ታሪክ.mp314.54 MB
👍 1
👉🏼የአሹራን ፆም ለመፆም ማታ ያልነየተ ወይም ሱሁር ያልተነሳ አካል ካለ አሁንም ከነጋም በኃላ መነየት ይችላል ሱና ፆም ስለሆነ ይሄንን አጋጣሚ እንዳያመልጠን ። 🤌በአንድ ቀን ፆም የአንድ አመት ወንጀል…! 📎https://t.me/Adamaselefy
Показати все...
📮 የአሹራ ቀን ፆም እና ሙሀረም‼️ 🎉 በሚል ርዕስ ስለ አሹራ ፆም በሰፊው የተዳሰሰበት ወቅታዊ የሆነ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ:- አቡ የህያ ኢልያስ አወል አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል 👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=b7af77f60062566eb5
Показати все...
📥ማስታወሻ 📥 👉🏼 ነገ ሰኞ - ሙሐረም 9 (ታሱዓ) 👉🏼ማክሰኞ - ሙሐረም 10 ( ዓሹራ ) ↪️ እነዚህን ቀናቶች ለመፆም እንዘጋጅ ። ለምታውቋቸው ሰዎች  ሼር በማድረግ አስታውሷቸው ። 📎https://t.me/Adamaselefy/8299
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🚨 እንዳያመልጣችሁ 🚨 ➡️ ገብታችሁ ተከታተሉ! ⤵️ ↘️ የወንድማማችነት ፀጋ፤ ↘️ ወንድማማችነት ማጠናከርና፤ ↘️ ወንድማማችነት ከሚያበላሹ ነገራቶች መጠንቀቅ እና ቀሪውን ገብታችሁ እየተከታተላችሁ ⤵️ 🎙️በተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሰልማን ዓብዱልመጂድ ወርቁ። 👇 ሙሐደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream 📩 አስተያየት ለመስጠት ⤵️ @Al_Furqan_Islamic_Studio_Bot
Показати все...
✅የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ 🔖የአሹራ ፆም እና ትሩፋቶቹ ↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ እጥር ምጥን ያለ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ 🎙በኡስታዝ አቡ በከር አብደላ ኢብን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) 🗓ሙሐረም 08/1446 ሂ 🤌ዳእዋውን በማሰራጨት ተባበሩን አንድ መልካም ስራ ያመላከተ የሰሪውን ያክል ያገኛል ከሱ ምንም ሳቀነስ! 🕰 14:58 🕰 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/8297
Показати все...
የአሹራ ፆም እና ትሩፋቶቹ.mp34.11 MB
✅አዲስ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ 🔖 ارْتَحَلَتِ الدُّنْيَا مُدْبِرَةً، وَارْتَحَلَتِ الْآخِرَةُ مُقْبِلَةً، … 🔖ዱኒያ ጓዟን ጠቅልላ ተነስታለች (እየሄደች ነው) አኼራም ደግሞ ጓዟን ጠቅልላ እየመጣች ነው…! ↪️የሚለውን የአልይ ኢብኑ አቡጧሊብ ንግግር የተብራራበት መካሪ የሆነ ሙሐደራ      🎙በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) 🗓 ሙሐረም 7/1446 ሂ 🕰 27:47 🕰 👇👇👇➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/8295
Показати все...
ዱኒያ እየሄደች ነው…!.mp37.03 MB
 وَقَالَ عَلِيٌّ : ارْتَحَلَتِ الدُّنْيَا مُدْبِرَةً، وَارْتَحَلَتِ الْآخِرَةُ مُقْبِلَةً، … 👆🏼👆🏼👆🏼 የሚለውን ማብራሪያ መካሪ የሆነ ሙሐደራ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ አላህ ይጠብቀው። አዲስ ሙሐደራ ነው እንዳያመልጣቹ ለመከታተል👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=9e4ea37d3d053f06ba
Показати все...
📮 የአሹራ ፆም ቱሩፋቶች‼️ 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆን የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም። 🎙 በወንድማችን አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=9e4ea37d3d053f06ba
Показати все...
የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ ኦፊሻል ቻናል ።

ዳዕዋ ሰለፍያ በአዳማ ሀሳብና አስተያየት መቀበያ: — @alsunaabot

✅መካሪ የሆነ  ሙሃደራ በአረብኛ 📻 محاضرة قيمة جداً ننصح بسماعها بعنوان «رحلة أرواح العباد إلى الله » « ሞት እና ወደ አሏህ ጉዞ !! » ከምርጥ ቅጅና ቅንብርጋ … 🎙 للشيخ الفاضل أبي المنذر حمزة حسين الشّعوّي حفظه الله تعالى    مدة المحاضرة ⌚58:45⌚ በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/tekamimikiroch?videochat
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.