cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ከገጠምኩ ለኢየሱስ

well come ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ ይህ የእርሶ ቤት ነው በግጥም በምናብ ፅሁፍ በስብከት በመዝሙር በትምህርት ኢየሱስ ብቻ ይደምቃል ቻናላችን ይቀላቀሉ የላቀው ኢየሱስ እናልቀው ። Owner @ErmiyAs_kifle

Більше
Рекламні дописи
15 160
Підписники
-1224 години
+807 днів
+66930 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የእግዚአብሔር ፊት😭😭🧖‍♂️🧖‍♂️
700Loading...
02
1ኛ ቆሮንቶስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ነገር ግን፦ ዓይን ያላየችው ጆሮም ያልሰማው በሰውም ልብ ያልታሰበው እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው ተብሎ እንደተጻፈ፥ እንዲህ እንናገራለን። ¹⁰ መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ስንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራልና ለእኛ እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል ገለጠው።
3592Loading...
03
🌝እርሶ ምን ወር ላይ ነው የተወለዱት ? የተወለዱበትን ወር በመንካት በሚመጣላችሁ ቻናል በመቀላቀል አሪፍ ጊዜ ከቻናሎቹ ጋር ያሳልፉ እንዳያመልጥዎ💫
2550Loading...
04
https://t.me/kegetemku_leyesus https://t.me/kegetemku_leyesus
10Loading...
05
Media files
4875Loading...
06
pls add አድርጉ ቤተሰቦች
6500Loading...
07
Media files
10Loading...
08
በውሎዓችሁ ጌታ ምን አላቹ? የተረዳችሁት ቃል ካለ አካፍሉን
7390Loading...
09
ያባቴ ብሩካን እንዴት ዋላቹ
7470Loading...
10
ዕብራውያን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ ² ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ ³ እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤
2763Loading...
11
1ኛ ሳሙኤል 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ እግዚአብሔር ሳሙኤልን ጠራው፤ እርሱም፦ እነሆኝ አለ። ⁵ ወደ ዔሊም ሮጠ፦ እነሆኝ የጠራኸኝ አለው። እርሱም፦ አልጠራሁህም ተመልሰህ ተኛ አለው። ሄዶም ተኛ። ⁶ እግዚአብሔርም ደግሞ፦ ሳሙኤል ሆይ ብሎ ጠራው። ሳሙኤልም ተነሥቶ ወደ ዔሊ ሄደና፦ እነሆኝ የጠራኸኝ አለው። እርሱም፦ ልጄ ሆይ፥ አልጠራሁህም ተመልሰህ ተኛ ብሎ መለሰ። ⁷ ሳሙኤል ግን ገና እግዚአብሔርን አላወቀም ነበር፥ የእግዚአብሔርም ቃል ገና አልተገለጠለትም ነበር። ⁸ እግዚአብሔርም ሳሙኤልን እንደ ገና ሦስተኛ ጊዜ ጠራው። እርሱም ተነሥቶ ወደ ዔሊ ሄደና፦ እነሆኝ የጠራኸኝ አለ። ዔሊም እግዚአብሔር ብላቴናውን እንደ ጠራው አስተዋለ። ⁹ ዔሊም ሳሙኤልን፦ ሄደህ ተኛ፤ ቢጠራህም፦ አቤቱ፥ ባሪያህ ይሰማልና ተናገር በለው አለው። ሳሙኤልም ሄዶ በስፍራው ተኛ። ¹⁰ እግዚአብሔርም መጥቶ ቆመ፥ እንደ ቀድሞውም፦ ሳሙኤል ሳሙኤል ብሎ ጠራው። ሳሙኤልም፦ ባሪያህ ይሰማልና ተናገር አለው።
3752Loading...
12
live ተጀመረ
3531Loading...
13
ክፍል14 የህይወቴ ትውስታ የልጅነት ጊዜ ምን እንደገጠመኝ ወደዛ ህይወት እንዴት እንደገባሁ ከነገርኩት በኋላ አዝኖ ለደቂቃዎች አንገቱን ደፍቶ እንድወጣ ፈቀደልኝ እኔም በጣም ደስ ብሎኝ ከጣበያ ስወጣ አንዲት ሴትአዳሪ ልብስ እና እራት ይዛ ስትመጣ በመንገድ ተገናኘን መንገድ ላይ ስታየኝ በጣም ደስ ብሏት አንገቴን ስማኝ ወዳንቺ እየመጣሁ ነበረ ስትለኝ ገረመኝ ምክንያቱም እኔ ማንም አይወደኝም ማንም አያስበኝም ተመልሰን ወደ ጣበያ ሄደን ለኔ የመጣው ምግብ ለእስረኞች ሰጥተን ወደ ስራ ተመለስን ለመጀመርያ ጊዜ ሴት ጓደኛ አገኘሁ በጣም ወደድኳት እንደ ወንድ ፍቅረኛ ወደድኳት እሷ አለባበስ የምትችል ከሰው ጋር ተግባቢ ነች እኔ ደግሞ እንደነገርኳቹ ከሷ ጋር ስውል ምን መልበስ እንዳለብኝ ምን ከምን ጋር እንደሚለበስ ደግሞ መልበስ ስጀምር የሰውነት ቅርፅሽ ያምራል እያለች ትነግረኝ ነበረ ታደንቀኝ ነበረ 💔💕❣️😍😍😍😍😍 ከዛ ብዙም ሳልቆይ ፍቅረኛዬ ጋር ተጣልተን ሌላ አገር መሄድ አለብኝ ብዬ ወሰንኩ ወደ አንቦ ከተማ ሄድኩ የተጓዝኩት ብቻዬን ነው ከተማው ያስፈራል በዛ ላይ ከልጅቷ ጋር በጣም ተግባብተን ነበረ ናፈቀችኝ ፍቅረኛዬም ናፈቀኝ እያለቀስኩ አመሸሁ የተቀጠርኩበት ቤት ትልቅ ጭፈራ ቤት ነው ባራባራስ ሆቴል ይባላል ሴቶች የሚለብሱት አጫጭር ልብስ ነው እኔ ግን የምለብሰው ሱሪ በሂል ጫማ ነው አጭር ልብስ ከለበስኩ ጠባሳዬ ይታያል አጭር ባለብስም አጭር ከለበሱት ሁሉ እኔ እበልጣቸው ነበረ የሆቴሉ ባለቤት ሴት ሲቀጥር ስለ አለባበስ ይነገራቸዋል አጭር የማትለብስ ሴት አያስገባም ለኔ ግን ብዙም ሳያወራኝ ክፍት ቦታ እንዳለ ነገረኝ ሴቱች ተገረሙ ያገኘሁትን ልብስ ለብሼ ስገባ ያምርብኝ ነበረ ካሉ ሴቶች ሁሉ ተፈላጊ ሆንኩኝ ወንዶች እርስ በራሳቸው በእኔ ምክንያት ይጣሉ ነበረ እኔ ደግሞ ወንድ የሚባል ነገር ባይጠይቀኝ ባያወራኝ ደስ ይለኝ ነበር ቀን መስተንግዶ በሚሰሩ ሴቶች እቀና ነበር ቀን እንደ ማንኛውም ሰው ውዬ 10:00 ሲሆን ያሳስበኝ ነበር በነገራችን ላይ ሴቶች ጫት ሲቅሙ የሚያደርጉት ዱአ ወይም ምርቃት ልንገራቹ ከማታ ሙሽርነት አውጣን ይላሉ እኔ ግን ቀን በሚሰሩ ሲቶች በጣም እቀና ነበረ ግን እኮ እንደነሱ መስራት በጣም ቀላል ነገር ነበር እንደ ማልችል ይሰማኝ ነበረ መንገድ ላይ ቡና በሚያፈሉ ሲቶችም እቀና ነበረ አንዳንዴማ ምናለ ወላጅ አልባ ልጆች የሚወስዱ ሰዎች እኔንም በወሰዱኝ ብዬ እመኝ ነበር ማታ ማታ ለባብሼ ገብቼ ወንዶች እንዳይጠይቁኝ አሞኛል ብዬ ተመልሼ ገብቼ እተኛ ነበር ጠዋት ደግሞ የምበላው ነገር አጣለሁ ምንም ተስፋ የሚባል ነገር አልነበረኝም ቤተሰቦቼ ከነ ጭራሻቸው እረሳኋቸው ሁሉም ነገር አስጠላኝ የሄድኩበት አገር ከማንም ጋር አልተግባባሁም በምሰራው ስራ ደስተኛ አልነበርኩም እንዳልወጣም የምችለው ስራ የለም መብረር እያማራት ክንፏ እንደተሰበረባት ወፍ ሆንኩኝ💔 ወንዶች ጉረኛ እንደሆንኩ ቆጠሩኝ ሴቶችም በኔ ይናደዱብኝ ነበረ ወይ አትጠቀም ወይም አታስጠቅም አይነ ጥላ አለባት ይሉኝ ነበር ደግሞ ትንሽ እንደ ቆየሁ ከዝያ ሀገር ወጥቼ ጊንጪ ከተማ ሄድኩ ይቀጥላል..... ሰለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ
1 0653Loading...
14
የጌታ ድምፅ ወደ እኛ ሲመጣ ሀሌሉያ ነገር ይሰራል
8990Loading...
15
እዚህ ቃል ዉስጥ ህይወት አለ ሀያላን🎂
8770Loading...
16
➣#ኤርምያስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ #የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ። ⁵ #በሆድ ሳልሠራህ አውቄሃለሁ፥ ከማኅፀንም ሳትወጣ ቀድሼሃለሁ፥ ለአሕዛብም ነቢይ አድርጌሃለሁ ⁷ #እግዚአብሔር ግን እንዲህ አለኝ። ወደምሰድድህ ሁሉ ዘንድ ትሄዳለህና፥ የማዝዝህንም ሁሉ ትናገራለህና። ብላቴና ነኝ አትበል ⁹ #እግዚአብሔርም እጁን ዘርግቶ አፌን ዳሰሰ፥ እግዚአብሔርም፦ እነሆ፥ ቃሌን በአፍህ ውስጥ አኑሬአለሁ ¹² #እግዚአብሔርም፦ እፈጽመው ዘንድ በቃሌ እተጋለሁና መልካም አይተሃል አለኝ።🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
9232Loading...
17
ሰላም ለእናተ ይሁን
8870Loading...
18
🌝እርሶ ምን ወር ላይ ነው የተወለዱት ? የተወለዱበትን ወር በመንካት በሚመጣላችሁ ቻናል በመቀላቀል አሪፍ ጊዜ ከቻናሎቹ ጋር ያሳልፉ እንዳያመልጥዎ💫
2990Loading...
19
“መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና ይላሉ። የሚሰማም፦ ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።” — ራእይ 22፥17
1 0701Loading...
20
📡የምትወዱትን ከቲቪ ቻናሎች ዉስጥ መርጣችሁ ሙሉውን ፕሮግራም መከታተል ትችላላችሁ የምትወዱትን ቻናል ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀ 📲Wave ለመግባት  👉 @FreePromoETH 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2100Loading...
21
ሰላም ለእናተ ይሁን
5170Loading...
22
......ጌታን አምነዋለሁ በለስ ባታፈራ በጋ በርትቶ ፍሬን ብትከለክል መብል ከቶ ባይኖር የወይራ ስራ ቢጎድል መታመኛዬ ነው ጌታ ልቤ ሚያርፍበት ክረምት ሆነ በጋ ፊቱ ማይለወጥ የምታመንበት ይመጣል ተራምዶ በደመናት ላይ በክብር ታጅቦ አንባ ፈረስ ላይ በታላቅ ግርማ በመላእክት ተከቦ ከቶ አልቆርጥም ተስፋ ወጀቡ ቢበዛ ሀዘኔ ቢያይልም ጌታን አምነዋለሁ ቢዘገይም እንኳ በእርግጥ አይቀርም ከከበደው ቀኔ ይልቃልና ሀይሉ ከሁኔታዬ በባህር መካከል መንገድ ያበጅና ይደርሳል ጌታዬ ✍✍✍ተፃፈ በጌታሁን አናሞ✍✍✍ 12/4/2024
1 6898Loading...
23
ሰላም ለእናንተ ይሁን
2570Loading...
24
https://t.me/boost/kegetemku_leyesus
2910Loading...
25
ዮሐንስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤ ²⁸ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።
4362Loading...
26
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
4550Loading...
27
የማለዳ ቃል " ሥራህን አውቃለሁ፤ እነሆ፥ በአንተ ፊት የተከፈተ በር ሰጥቼአለሁ ማንምም ሊዘጋው አይችልም፤ ኃይልህ ምንም ትንሽ ቢሆን ቃሌን ጠብቀሃልና፥ ስሜንም አልካድህምና።" (የዮሐንስ ራእይ 3:8)
4512Loading...
28
Media files
1 62015Loading...
29
በኢየሱስ ስም እንዲህ ባረኳችህ እግዚአብሔር አምላክ ጆሮአቹን ይክፈት ድምፁን ያሰማችሁ ልጆቼ ይበላቹህ ድምፁ ሲመጣ ሳሙኤል እንደተቀየረ ድምፁ መቶ ይቀይርቹ በሄዳቹበት ልል ድምፁ አይለያቹ ሳሙኤል እናሆኝ ተናገር እንዳለ በኢየሱስ ስም እናተም ተናገር ማለት ይሁንላቹ እግዚአብሔር አምላክ አይኖቻቹን ይክፈት ኢየሱስን ማነት ይሁንላቹ ራዕን ማየት ይሁንላቹ በኢየሱስ ስም አሜን
2134Loading...
30
ዘካርያስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ዓይኖቼንም አነሣሁ፤ እነሆም፥ በእጁ የመለኪያ ገመድ የያዘ አንድ ሰውን አየሁ። ² እኔም፦ አንተ ወዴት ትሄዳለህ? አልሁ። እርሱም፦ የኢየሩሳሌምን ወርድና ርዝመት ስንት መሆኑን ሰፍሬ አይ ዘንድ እሄዳለሁ አለኝ። ³ እነሆም፥ ከእኔ ጋር ይነጋገር የነበረው መልአክ ወጣ፥ ሌላም መልአክ ሊገናኘው ወጣ፥ ⁴ እንዲህም አለው፦ ሩጥ፥ ይህንም ጕልማሳ እንዲህ በለው፦ ኢየሩሳሌም በውስጥዋ ካሉት ሰዎችና እንስሶች ብዛት የተነሣ ቅጥር እንደሌላቸው መንደሮች ሆና ትኖራለች። ⁵ እኔ በዙሪያዋ የእሳት ቅጥር እሆንላታለሁ፥ በውስጥዋም ክብርን እሆናለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር።
10Loading...
31
ሉቃስ 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ በሰንበትም በአንድ ምኵራብ ያስተምር ነበር። ¹¹ እነሆም፥ ከአሥራ ስምንት ዓመት ጀምሮ የድካም መንፈስ ያደረባት ሴት ነበረች፥ እርስዋም ጐባጣ ነበረች ቀንታም ልትቆም ከቶ አልተቻላትም። ¹² ኢየሱስም ባያት ጊዜ ጠራትና። አንቺ ሴት፥ ከድካምሽ ተፈትተሻል አላት፥ እጁንም ጫነባት፤ ¹³ ያን ጊዜም ቀጥ አለች፥ እግዚአብሔርንም አመሰገነች።
20Loading...
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የእግዚአብሔር ፊት😭😭🧖‍♂️🧖‍♂️
Показати все...
አምላኬ_አምላኬ_ወደ_አንተ_እገሰግሳለው_ተስፋዬ_ጋቢሶ_Tesfaye_Gabiso_protestant_.m4a4.40 MB
1ኛ ቆሮንቶስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ነገር ግን፦ ዓይን ያላየችው ጆሮም ያልሰማው በሰውም ልብ ያልታሰበው እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው ተብሎ እንደተጻፈ፥ እንዲህ እንናገራለን። ¹⁰ መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ስንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራልና ለእኛ እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል ገለጠው።
Показати все...
🌝እርሶ ምን ወር ላይ ነው የተወለዱት ? የተወለዱበትን ወር በመንካት በሚመጣላችሁ ቻናል በመቀላቀል አሪፍ ጊዜ ከቻናሎቹ ጋር ያሳልፉ እንዳያመልጥዎ💫
Показати все...
🌜☀️መስከረም☀️🌛
🌜☀️ጥቅምት☀️🌛
🌜☀️ህዳር☀️🌛
🌜☀️ታህሳስ☀️🌛
🌜☀️ጥር☀️🌛
🌜☀️የካቲት☀️🌛
🌜☀️መጋቢት☀️🌛
🌜☀️ሚያዝያ☀️🌛
🌜☀️ግንቦት☀️🌛
🌜☀️ሰኔ☀️🌛
🌜☀️ሐምሌ☀️🌛
🌜☀️ነሃሴ☀️🌛
🌘ጳጉሜ🌒
Показати все...
ከገጠምኩ ለኢየሱስ

well come ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ ይህ የእርሶ ቤት ነው በግጥም በምናብ ፅሁፍ በስብከት በመዝሙር በትምህርት ኢየሱስ ብቻ ይደምቃል ቻናላችን ይቀላቀሉ የላቀው ኢየሱስ እናልቀው ። Owner @ErmiyAs_kifle

Awtaru Kebede - Ande Ken Hone.mp34.01 MB
Awtaru Kebede - Bemenfesih Kibir.mp34.83 MB
Awtaru Kebede - Wuste Newa.mp34.24 MB
Awtaru Kebede - Yante Bemehone.mp35.13 MB
Awtaru Kebede - Yihew Bezu Ametat.mp36.05 MB
Awtaru Kebede - Mewdede Beza.mp35.74 MB
Awtaru Kebede - Silante Sasib.mp35.39 MB
Awtaru Kebede - Yaweral Keraniyo.mp35.02 MB
Awtaru Kebede - Ale Yetekeba.mp34.83 MB
Awtaru Kebede - Yene Nardos.mp36.95 MB
😍 4
pls add አድርጉ ቤተሰቦች
Показати все...
bethel new.aac11.81 MB
በውሎዓችሁ ጌታ ምን አላቹ? የተረዳችሁት ቃል ካለ አካፍሉን
Показати все...
👍 5 1
ያባቴ ብሩካን እንዴት ዋላቹ
Показати все...
👍 2 1
ዕብራውያን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ ² ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ ³ እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤
Показати все...
👍 2🔥 1🥰 1