cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethio Apps

📣 በቻናሉ ውስጥ + ተወዳጅ  አፕሊኬሽኖች, Best Application🈸 ሶፍትዌር ትሪኮች, Software Tricks የዌብሳይት ጥቆማዎች, Websites ሃኪንግ እና ሴክዩሪቲ, Hacking & Security ሞባይል ትሪኮች, Mobile📱 Tricks Crack Apps የ programming ትምህርቶች ስለ Online ስራ               

Більше
Рекламні дописи
346
Підписники
Немає даних24 години
+47 днів
+2430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
Udemy Free Courses Bots - @Udemy_Robot - @UdemyFreeCourse_Bot
Показати все...
📌 Bot Name :-⚡️ YouTube Bot 📌 About :- ⚡️Telegram ላይ ሆነው YouTube ላይ ማንኛውንም Video search ማድረግ እንችላለን 📌 Bot Username :- ⚡️ @youtube 🔴 ለተጨማሪ ጠቃሚ Bot መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
Показати все...
Truecaller Mod Apk Premium Gold Unlocked Black amoled theme
Показати все...
Truecaller-Premium-v13.14.7_build_1314007-Mod.apk74.67 MB
1, በመጀመሪያ ዌብሳይቱ ላይ ገብታችሁ ሳይን አፕ ስታረጉ $25 ይሰጣችኋል። 2, ከዛ ሰወችን ኢንቫይት ማረግ! 3, $200 ስደርሱ ማውጣት !
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
EASY EARN is the #1 marketing network. With over $14 million paid to 300k members, EASY EARN lets regular users make money with social media and friends! https://easy-earn.monster/551161489541/?s=tg ሰወችን በመጋበዝ ብቻ የሚከፍል ዌብሳይት! እኔ $25 በ sign up ብቻ ሰርቻለው ምን ትጠብቃላችሁ ?
Показати все...
🕖Help you make money easily 🕚

The best marketing network. Paid over $14M to 300k members with no requirements

🔰 AdBlocker Ultimate For Windows v3.58 🔰 - Overcomes All Browser Restrictions - Delivers Superior Ad-Blocking, Security And Privacy Protection - Works With Browsers And Other Desktop Applications ✅ Password: 123 ➖ https://t.me/ethioapps17
Показати все...
Ethio Apps

📣 በቻናሉ ውስጥ + ተወዳጅ  አፕሊኬሽኖች, Best Application🈸 ሶፍትዌር ትሪኮች, Software Tricks የዌብሳይት ጥቆማዎች, Websites ሃኪንግ እና ሴክዩሪቲ, Hacking & Security ሞባይል ትሪኮች, Mobile📱 Tricks Crack Apps የ programming ትምህርቶች ስለ Online ስራ               

AdBlocker Ultimate v3.58 @Hack_BurnerZ.rar18.06 MB
"ከመቼውም ጊዜ በላይ VPN የሚያስፈልግህ አሁን ነው!" # Alert Virtual private network/VPN እጅግ አስተማማኝና ደህንነቱ የተጠበቀ የበይነመረብ የመረጃ ልውውጥ እንድታደርግ የሚያስችልህ ወሳኝ ሶፍትዌር ነው። መንግስት የኢንተርኔት መረጃዎችን፥ እንቅስቃሴህንና አድራሻህን ለመጎርጎርና ለመመንተፍ ባለመቻሉ ኢንተርኔቱን ካለቪፒኤን እንድትጠቀም እንደፈቀደልህ ካልተረዳህ ተበልተሀል! ለማንኛውም virtual private network/VPN ለግልም ሆነ ለቢዝነስ የበይነመረብ ግንኙነቶችግንኙነቶች ከሚሰጣቸው በርካታ ጥቅሞች መካከል ለአንተ የሚጠቅምህን ጥቂቷን ልጠቁምህ ፦ 1. በአደባባይ/public Wi-Fi ላይ ደህንነት ይፋዊ Wi-Fi ለአጠቃቀም ምቹ ነው። ነገር ግን በደህንነት ረገድ እጅግ ተጋላጭ ያደርጋል። በምትኖርበት አካባቢ ፣ ካፌ ፣ መዝናኛ ፣ ኤርፖርት ፣ ወዘተረፈ ያሉ ቦታዎች ባሉ የአደባባይ ዋይፋዮች ማህበራዊ ሚዲያ ወይም ሌላ ስትጠቀም ፣ የሆነ የመረጃ መንታፊ አካል በቀላሉ የአንተን መገኛ ቦታና እንቅስቃሴዎች እንዲከታተል ያስችለዋል። ይህም በቀላሉ ተጠቂና ተጋላጭ ያደርግሀል። ቪፒኤን ከተጠቀምክ ግን ይህ ሁሉ ችግር ይቀረፋል። መረጃዎችህና የምትጠቀመው ኔትወርክ የግልም ሆነ የአደባባይ ስጋት አይኖርብህም። 2. ከበይነመረብ አገልግሎት አቅራቢዎ ጋር ያለ የውሂብ ግላዊነትን ይጠብቃል/ Data Privacy From Your Internet Service Provider በአጭሩ የተለያዩ መተግበሪያዎች የእናንተን መረጃ ሰብስበው ለሌላ ሶስተኛ አካል እንዳይሰጡ ፣ የአሰሳ መረጃዎችና ሌሎችም በጠላፊዎች አለያም አደገኛ ሰርሳሪዎች እጅ እንዳይገባ ይረዳል። ቪፒኤን የአይፒ አድራሻዎን ከራስዎ አይኤስፒ ጋር አብሮ ለማድበስበስ ይረዳል። ይህም በቀላሉ የጥቃት ተጋላጭ ላለመሆን ያግዛል። እኚህ ሁለቱ ጥቅሞቹ ብቻ ያለምንም ዝርዝር ማብራሪያ ለጥንቃቄ በቂ በመሆናቸው ሌሎች ነጥቦችን በይደር አቆያቸዋለሁ። አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ አንባገነኑ መንግስት ከቪፒኤን ነፃ የሆነ ኔትወርክ እንድንጠቀም የፈለገው ዋናው አላማም በቀላሉ የሰዎችን መገኛ ቦታ ፣ እንቅስቃሴ ብሎም የመረጃ ልውውጦችን ጭምር መጥለፍ የሚችለው እኛ ከVPN ውጪ ኢንተርኔት ስንጠቀም በመሆኑ ብቻ ነው! የትም ያላችሁ ወንድም እህቶች አደራ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ! በVPN መጠቀማችሁን ለደቂቃ እንዳታቆሙ ! ልብ ያለው ልብ ይበል!
Показати все...