cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

B𝖊𝖘𝖙 𝖕𝖗𝖔𝖋𝖎𝖑🇪🇹

@best_profile_2 ለ profile የሚሆኑ ጥቅሶችን ለማግኘት እንዲሁም ጠቃሚ የሆኑ አጫጭር ፅሁፎችን ለማግኘት አሁኑኑ join ይበሉ።

Більше
Рекламні дописи
257
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#ትንሳኤ_2
Показати все...
🥰 1
#ትንሳኤ_1
Показати все...
ኢየሱስ ጌታ ነው።
Показати все...
💡💡💡 ታማኝነት💡💡💡 በአንድ ወቅት በአንድ ግዛት የሚኖር አንድ ንጉስ ከአሽከሮቹ አንዱን ጠርቶ ጉድጓድ እንዲቆፈር አዘዘው፡፡ ጉድጓዱም ተቆፍሮ በሰሚንቶ ተለስኖ እንዳለቀ ንጉሱ የግዛቷን ህዝብች ሰብስቦ አንድ ትዛዝ አስተላለፈ፡፡ "ዛሬ ማታ ከእያንዳንዳችሁ ቤተሰብ አንድ ሰው አንድ ጣሳ ወተት አምጥቶ እዚህ ጉድጓድ ውስጥ ይጨምራል፡፡ ነገ ጠዋት ላይ ይህ ጉድጓድ በወተት ሞልቶ ማግኘት አለብኝ" አለ፡፡ ሰዎቹም ይህን ተዝዛ ተቀብለው ወደየቤታቸው አመሩ፡፡ አመሻሽ ላይ ከአንደኛው ቤተሰብ አንድ ሰው በጣሳ ወተት ሞልቶ ወደተባለው ቦታ ለማምራት እርምጃ እንደጀመረ አንድ ሀሳብ መጣለት፡፡ "ሁሉም ሰው ወተት ይዞ ይመጣል፤ ስለዚህ እኔ ይህን ወተት ከማባክን ለምን በጣሳ ውሃ ወስጄ አልጨምርም፤ ደሞ ጨለማ ስለሆነ ማንም ወተት ይሁን ውሃ አይለይም።" አለና ወተቱን ትቶ ውሃ ይዞ ሄደ፡፡ ማንም ሳያየው ጨምሮ መጣ፡፡ በነጋታው ጠዋት ንጉሱ ጓድጓዱ በወተት መሞላቱን ለመመልከት ሲሄድ በተመለከተው ነገር በጣም ደነገጠ፡፡ ምክንያቱም ገንዳው በውሃ እንጂ በወተት አልነበረም የተሞላው፡፡ ልክ እንደዛ አንድ ሰው የግዛቲቱ ሰዎች በሙሉ "ሌላው ወተት ያመጣል" በማለት በጉድጓዱ ውስጥ እንደተባሉት ወተት ሳይሆን ውሃ ነው የጨመሩት፡፡ ✍️አንዳንዴ ማንም ስላላየን ብቻ የሌሎችን ድካምና ላብ የእራሳችን አስመስለን ለመክበር እንሞክራለን፡፡ አብዛኞቻችን ጨለማን ተገን በማድረግ ብቻ ሰዎች ስላላዩን ብዙ የህሊና ሸክም የሆነ መጥፎ ተግባሮችን እንፈፅማለን፡፡ ግን ልክ እንደዚህ የተጋለጥን ቀንስ የት ነው መሸሸጊያችን??? ሀቀኝነት እና መልካምነት ዋጋቸው የላቀ ነውና የዕለት ተለት ተግባራችን እናርጋቸው፡፡ 🤝ይቀላቀሉ🤝   
Показати все...
2
‼️ውድ Will ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጡ‼️ እባክዎ ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ shear በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✅ 🔊🔊በተጨማሪም ግሩፑን ይቀላቀላሉ‼️ https://t.me/best_profil_1 https://t.me/best_profil_1
Показати все...
@Ethio_PP

🙏🙏 እባካችሁ እዚህ ግሩፕ ላይ ቢያንስ 10 ሰው add አድርጉ 👇 ቻናላችንን ለመቀላቀል 👇

https://t.me/best_profile_2

‼️ውድ mesi ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጡ‼️ እባክዎ ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ shear በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✅ 🔊🔊በተጨማሪም ግሩፑን ይቀላቀላሉ‼️ https://t.me/best_profil_1 https://t.me/best_profil_1
Показати все...
@Ethio_PP

🙏🙏 እባካችሁ እዚህ ግሩፕ ላይ ቢያንስ 10 ሰው add አድርጉ 👇 ቻናላችንን ለመቀላቀል 👇

https://t.me/best_profile_2

ምድርና ሰማይን ያበጀው ፈጣሪ 🌍 አይመረመሪም ገብቶ ላብራቶሪ ቁጥርን ከቁጥር ጋር ሲያጋጩ ቢኖሩ አያዩትም ጌታን ሩቅ ነው ሀገሩ
Показати все...
5
ምን አይነት ፍቅር ነው?
Показати все...
4
ምን አይነት ፍቅር ነው?
Показати все...
‼️ውድ Robel ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጡ‼️ እባክዎ ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ shear በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✅ 🔊🔊በተጨማሪም ግሩፑን ይቀላቀላሉ‼️ https://t.me/best_profil_1 https://t.me/best_profil_1
Показати все...
@Ethio_PP

🙏🙏 እባካችሁ እዚህ ግሩፕ ላይ ቢያንስ 10 ሰው add አድርጉ 👇 ቻናላችንን ለመቀላቀል 👇

https://t.me/best_profile_2