uk
Feedback
Jimi Academy

Jimi Academy

Відкрити в Telegram

✅ Here in this channel we will provide a basic resources ✡ Lecture Notes ✡ Video tutorials ✍ YouTube https://youtube.com/@jimiacademy-2023?si=4VFjOEaqPx5-58yj

Показати більше
3 307
Підписники
-124 години
-207 днів
+19630 день
Архів дописів
Review of Fundemantal circuit.pdf5.03 MB

Model common and stream course .pdf1.54 MB

Electronics-Model-jemal.pdf6.58 KB

A.Electronics-chapter-4.pdf2.45 MB

=========================== #Update የመውጫ ፈተና ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ፤ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21/2
=========================== #Update የመውጫ ፈተና ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ፤ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21/2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ ለማወቅ ተችሏል፡፡ Here we Go 💻💻📱📱✍✍💪

+1
A.Electronics-chapter-TWO.pdf7.16 MB

+1
A.Electronics-chapter-Three.pdf6.52 MB

Dears: Hurry up to refer this Lecture notes for Electronics

Dear students; ✍🏿 Get Here my lecture notes on Electronics -chapter -ONE

Here is the revised content for your exit exam

♦°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°♦°°°°°°°°°°°°°°°°°

#ማስታወቂያ ለሁሉም የግልና የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሙሉ የ2016 ዓ .ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት ከየካቲት 18/2016 ዓ ም ጀምሮ ስለተለቀቀ https://result.etherne
#ማስታወቂያ ለሁሉም የግልና የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሙሉ የ2016  ዓ .ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና  ውጤት ከየካቲት 18/2016 ዓ ም ጀምሮ  ስለተለቀቀ https://result.ethernet.edu.et ሊንክ ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ትምህርት ሚኒስቴር!

Here is the blue print document for Exit Exam

Good Morning all, Here is my youtube channel. Subscribe It.♥ https://youtube.com/@jimiacademy-2023?si=ye5gLbe6RrgTe8xq

This a model of Re-Exit Exam Given by MoE ( 2016 )

Am Certified Entitled on "Master class for Teaching onlin(Open edX) given by Arizona state university(ASU) with MoE.Important
Am Certified Entitled on "Master class for Teaching onlin(Open edX) given by Arizona state university(ASU) with MoE.Important for the current Digital literacy .♥

============================ Some solutions for last year model questions
+1
============================ Some solutions for last year model questions

Notice ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የካቲት 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለ
Notice                                                                                                                                       ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የካቲት 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና  ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለፍቃል (Password) ከታችበተዘረዘሩት አማራጮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። 📌1. በምዝገባ ወቅት በሞላችሁት email በኩል  📌2.  https://exam.ethernet.edu.et  ላይ በመግባት የከፈላችሁበትን Transaction Number በማስገባት እንዲሁም  📌3. ከተመደባብችሁብት የመፈተኛ ተቋም ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።     ማሳሰቢያ •✍ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች የይለፍቃል (Password) የምታገኙት ከምትማሩበት ወይም ከተመደባብችሁበት የመፈተኛ ተቋም ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።  ✍ሁሉም ተፈታኞች የሞዴል ፈተናን እስከ  የካቲት 5/2016 ዓ.ም መውሰድ ይኖርባቸዋል። ትምህርት ሚኒሰቴር !

Electrical Exit Model.rar34.92 MB

የመውጫ ፈተና ተራዘመ። የ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ መራዘሙን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ማረጋገጥ ችሏል። የመውጫ ፈተናው ከጥር 27 እስከ የካቲት 01/20
+1
የመውጫ ፈተና ተራዘመ። የ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ መራዘሙን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ማረጋገጥ ችሏል። የመውጫ ፈተናው ከጥር 27 እስከ የካቲት 01/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም። ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ይፋ ባደረገው መርሐግብር ፈተናው ከየካቲት 06 እስከ 09/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ታውቋል። ለአዲስ ተፈታኞች ሞዴል ፈተና ከጥር 27 እስከ 30/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘው መረጃ ያሳያል። የተፈታኞች ዝርዝር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በቀጣይ ቀናት እንደሚላክም ተገልጿል። @tikvahethiopia