cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

السُّنَّة

السُّنَّة

Більше
Рекламні дописи
576
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
የአሏህ መለክተኛ صل الله عليه وسلم እንድህ ብለዋል የኢማን ምልክት አንሷሮችን መዉደድ ነዉ ‼️ የንፍቅና ምልክት አንሷሮችን መጥላት ነዉ ‼️ [[[[[ቡኻሪ 17] [ሙስሊም 74] https://t.me/IbnuMuhammed1
Показати все...
ነብያቺ صل الله عليه وسلم እንድህ አሉ ሁሉም አስካሪ ኸምር ነዉ ሁሉም አስካሪ ሀራም ነዉ!!ሙስሊም ባቡል አሽሪባህ[10] https://t.me/IbnuMuhammed1
Показати все...
السُّنَّة

السُّنَّة

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከራማ እያለ ገደል እንዳይዶልህ‼️ አንድ ሰዉ በባህር ላይ በግሩ ሲጓዝ ብታየዉ እዳትሸወድ የሱን ጉዳይ ወደ ቁረአን ወደ ሀድስ አቅርበህ እስክታየዉ ድረስ ጦበቃቱ አሽ-ሻፍይኢን‼️ ይላሉ ለይስ ኢብኑ ሰዕድ አል ሚስሪይ ኢማሙ ማሊክ ጋር አንድ ዘመን ላይ ነበሩ ማሊክ መድና እስተማሪ ነበሩ እንጅ ይሄኛዉም ታላቅ ኢማም ነበሩ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የቂያማ ቀን የቀራጪዎች ቅጣት‼️ ኢብኑ ኡመር رضي الله عنه ባስተላለፉት ሀድስ የአሏህ መለክተኛ صل الله عليه وسلم እንድህ ብለዋል እነዚህን ቅርፃ ቅርፆች የሚሰሩ የቂያማ ቀን ይቀጣሉ የፈጠራቺሁትን ባለ ሂወት አድርጉ ይባላሉ። ቡኻሪ https://t.me/IbnuMuhammed1
Показати все...
አንተ ባገባህ ግዜ የርዚቅን በር አሏህ ላንነት ይከፍትለሀል ለሚስትህ እርዚቅ ይሆናል ትዳር ለድህነት ሰበብ አይደለም። ፈትሁ ዚል ጀላሊ ወል ኢክራም11/25 ኢብኑ ዑሰይሚን እርገኛዬዋ ተዘወጅ‼️
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንዴት ነወ የሚማለዉ ❓ ኢብኑ ዑመር رضي الله عنه ባስትላለፉት ሀድስ የአሏህ ነብይ صل الله عليه وسلم እንድህ ብለዋል የሚምል የሆነ ሰዉ በአሏህ ይማል ወይ ዝም ይበል‼️ ነብዬን እናቴን አባቴን ሸሆቼን እያሉ መማል የተከለከለ ነዉ እንደዉም ወደ ሽርክ ያቀናል‼️ አራዳ ነን ባዮች አዎዎን እያለ ይምላሉ ዘመናዊነት ነዉ አሉ ዘመናዊነትም ነዉ አሉት ባህላዊነት ምንም ይሁን ከአሏህ ዉጭ መማል ክልክል ነዉ ሽርክም ነዉ ሙስሊም በአሏህ ሊምል ብቻ ነዉ የሚገባዉ‼️ https://t.me/IbnuMuhammed1
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሸሪዓ ትምህርት እድል ለህፃን መስዑድ ወድ እና የተከበራቹህ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች መስዑድ የተባለን ታዳጊ ህፃን መርከዝ አቡ ሙሳ የቁርአን ሂፍዝ የሸሪዓ እውቀቶች ማእከል ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ ቁርአን ለማስሀፈዝ እና መሰረታዊ የሸረዓ እውቀቶችን ለማስተማር ስለሚፈልግ የልጁን ቤተሰቦች በማናገርም ሆነ ከኛ ጋር በማገናኘት የበኩላችሁን አስተዋፆ እንድታበረከት በአላህ ስም እንጠይቃለን ። የተቋሙ አድራሻ 0913939993 or 0930547776 የማእከሉ የቴሌግራም አድራሻ https://t.me/Kurantejwid
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰዉ ላይ በደል ያለዉ ሰዉ ተበዳይን አዉፍ በለኝ ሲል በደሉ ምን እንደሆነ ይግልጣን❓ የአሏህ መልክተኛ صل الله عليه وسلم እንድህ ብለዋል በወንድሙ ላይ በደል ያለዉ ሰዉ በክብሩ ላይ ወይም በሌላ ነገር ዛሬዉን ከሱ ይፈታ ድናርና ዲርሀም ካለመኖሩ በፊት ለበዳዩ መልካም ስራ ካለዉ በበደሉ ልክ ከኩ ይወሰዳል ለበዳዩ መልካም ስራ ከሌለዉ ከተበዳዩ ወንጀል ይያዝና በበደዩ ላይ ይጫናል። ቡኻሪ ለራሴ የሚጠብም መልካም ስራ የሌለኝ ሰዉ የሌላ ሰዉ ወንጀል ተጨምሮ እንደት ይቻላል ሰዉን ከመበደል እንራቅ ጎበዝ‼️ https://t.me/IbnuMuhammed1
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የአሏህ መለክተኛ صل الله عليه وسلم እንድህ ብለዋል እስልምና ማለት አሏህን ልታመልክ በእርሱ ላይ ምንም ነገር ሳታሻርክ ዋጅብ ሶላትን ቀጥ አድርገህ ልትሰገድ ዋጅብ ዘካን ልትሰጥ ረመዷንን ልትፆም ነዉ።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አልይ رضي الله عنه ባስተላለፉት ሀድስ የአሏህ መለክተኛ صل الله عليه وسلم አራት ነገሮችን አውርተዉኛል አሉ‼️ ከአሏህ ዉጭ ለሌላ ያረደን ሰዉ አሏህ ረግሞታ‼️ ወላጆቹን የሚራገምን ሰዉ አሏህ ረግሞታል‼️ የቢደ ባልተቤትን ያስጠጋን ሰዉ አሏህ አርግሞታል‼️ የመሬትን ድካ የቀየረን ሰዉ አሏህ እረግሞታል‼️ [[ሙስሊም 1978]] ከአሏህ ወጭ ለሌላ ማረድ ማለት መወከል ጉሪሪ ነጨ በላ ጥቁረ በላ እያሉ ለጅን ማረድን ይመስል ይሄ ሁሉ ጅን አምልኮ ነዉ ሽርክ ነዉ‼️ ወላጅን መራገም በቀጥታም እነሱን መራገምም ይሁን አንተ የሌላ ሰዉ ወላጅ ተራግመህም ያንተን ሲረግምብህ ያዉ ነዉ‼️ https://t.me/IbnuMuhammed1
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.