ኪያ Online እቁብ
Відкрити в Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
Показати більше2 537
Підписники
Немає даних24 години
-167 днів
-2030 днів
Архів дописів
2 537
ሊቨርፑል 2-0 መምራት በጀመረበት ሰአት ቤንዜማ እና ቪኒ ተረጋግተዉ መጫወት እንዳለባቸዉ ሜዳ ላይ ሲናገሩ ተስተዉለዋል።
Calm down"
2 537
ከምሽቱ ጨዋታ በኃላ የሊቨርፑል ደጋፊዎች ከሜዳ ሳይወጡ ለክለባችን ተጨዋቾች ሲያጨበጭቡላቸዉ ተመልክተናል።
በምላሹም የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች "ሊቨርፑል ሊቨርፑል" እያሉ ሲዘምሩላቸዉ ነበር።
