Fil A Fro👑👑
Timeline Cross - @pannel_admin_support ▀▀
Більше189
Підписники
Немає даних24 години
-617 днів
-41030 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
For last time ስንዴውን ከእንክርዳዱ እንለያለን 😌
ከብዛት ጥራት🫶
👍 2👎 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ትግስተኛ መሆን እና ከሰዉ መሳይ ገጣባ አህዮች ጋር መግባባት የምትፈልግ ከሆነ try this game😂😂
አውቃለሁ ሁላችሁም አንዳንድ ሰው ራሱን የሚያይበት መንገድ ያናዳቹሃል። 😊
ግን
እንደ እባብ ቀጥቅጠህ ቀጥቅጠኽ ግደለው እስኪያስብላችሁ ድረስ ይሆናል ንዴታችሁ?😩
በነገራችን ላይ አዲስ ዓመት ማለት ምንም ማለት አይደለም። የቁጥር ለውጥ ብቻ ነው። 2010...2011...12...13...14...2015....2016...2017...18..19...20
ውስጣችሁ በየዓመቱ በዛሬዋ ቀን የሚሰማችሁ ስሜት አለ። እኔ ጋርም አለ ግን ትናንት ጳጉሜ 5 የነበረው ቀን እና የዛሬው መስከረም ፩ እኩል አንድ ቀን ናቸው። መለወጥ ከፈለጋችሁ ጥቅምት 30 ... የካቲት11ም ሰኔ 7ም ቀን ነበሩ። ብቻ ግን በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ
Repost from ሚኪ አዲስ ነገር brand
የዚህን አመት ባዶ ሸራ በደማቅ እና ደስተኛ በሆኑ ቀለሞች ይሳሉት! በ 2016 ለጤና ፣ ለደስታ እና ብልጽግና! ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የብልጽግና እንዲሆን እመኛለሁ!
!!!!