ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)
Відкрити в Telegram
በእንግድነቴ አገር ሥርዐትህ መዝሙር ሆነችኝ።መዝ-118:54 ሸር በማድረግ ተባበሩን👇👇👇 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21
Показати більше7 407
Підписники
-824 години
-317 днів
-2730 днів
Архів дописів
ቤተክርስቲያንን_አንተውም_ከቶ_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃን_ያሬድ_ኅብረ_ዝማሬ_የተ.mp35.11 MB
አንቺ_የወርቅ_መቅጃ_ነሽ_ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃ.mp34.28 MB
የበአታ_ለማርያም_መዝሙራት_ስብስብ_YeBeata_LeMariam_Mezmurat_collection_Orthodox.mp314.41 MB
ማርያም_ተዐቢ_2017_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_ምክሖን_ለደናግል_ግጥሙ_በጃን_ያሬድ_ለልደት_በዓል_እንዲሆን.MP33.11 MB
መድኃኔዓለም_የለም_የሚሳነው_ዘማሪት_ሲስተር_ሕይወት_ተፈራ_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃን_ያሬድ.mp33.78 MB
የአእላፋት ዝማሬ
መድኃኔዓለም
መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው
አማኑኤል የለም የሚሳነው
እርሱ ቃል ሲናገር ተራራው ሜዳ ነው
መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው
አላስብም ነበር አልፈዋለው ብዬ
ጉንጭ አልፎ ትራሴን እያጠበ እንባዬን
እየተፈጸመ ሀይሉ በድካሜ
ማዕበሉን አለፍኩት ቀለለልኝ ሸክሜ
የቤቴ እራስ ነው የእቅዴ መሪ
በክፉም በደጉም ነፍሴን አስተማሪ
ፈጥሮ የማይረሳኝ ቤዛዬ ደረሰ
ቤቴን ደስታ ሞላው እንባዬ ታበሰ
ትናንት ባዶ ነበር የለኝ የሚሰፈር
አንዳች አልነበረኝ ሚታይ የሚቆጠር
ከእርሱ የተነሳ ዛሬ ግን ሙሉ ነኝ
ክብር ለእርሱ ይሁን አለ የማይተወኝ
እየከለከለ ለኔ ማይጠቅመኝን
በጊዜው እየሰጠኝ ደሞ ሚረባኝን
ሁለም በእርሱ ሆኗል አልሆነም ያለእርሱ
ውዳሴ ምስጋና ይድረስ ለንጉሱ
