cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የሰለፊዮች ድምፅ በሀበሻ ምድር

ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪና አነቃቂ የሆኑ ትምህሮችን፣ ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻናል

Більше
Рекламні дописи
980
Підписники
+1024 години
+767 днів
+16930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

[ليس من السنة تخصيص العشر من ذي الحجة بصيام] قال الشيخ مقبل رحمه الله تعالى: صيام عشر ذي الحجة لم يثبت فيه حديث عن النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - بخصوصه روى البخاري في صحيحه عن ابن عباس رضي الله عنهما عن النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - أنه قال : " ما من أيام العمل فيها أفضل عند الله من عشر ذي الحجة " قيل : ولا الجهاد في سبيل الله ؟ ، قال : " ولا الجهاد في سبيل الله إلا رجل خرج بنفسه وماله ولم يرجع من ذلك بشئ " . فلم يثبت عن النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - في صيام عشر ذي الحجة إلا صيام يوم عرفة فعن أبي قتادة رضي الله عنه قال : قال رسول الله - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - : " صيام يوم عرفة يكفر السنة الماضية والسنة القادمة " رواه مسلم . فعلى هذا فننصح بإكثار العبادة ، أما تخصيص الصوم فلم يثبت عن النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - ، ولو صام أحدٌ ما استطعنا أن ننكر عليه ولا أن نقول أنه مبتدع لعموم الحديث المتقدم وهو حديث ابن عباس رضي الله عنهما. https://t.me/+AnQmTM2TuhFlNzk0
Показати все...
العلم قبل القول والعمل

1,የዚህ ግሩፕ ዋናው አላማ በትላልቅ የሱና መሻይኾች እና ኡስታዞች የሚተላለፎ ዳዕዋ፣ፈትዋ፣ ዱሩሶች፣ ፅሁፎች ጠቃሚ የሆኑ ነገራቶች የሚለቀቅበት ግሩፕ ነው። 2,የተለያዩ ሱናን የሚገድሉ የሆኑ ሰወች የሚጋለጡበት ግሩፕነው። 3,የተለያዩ ዱሩሶችም (ትምህርቶችም) የሚለቀቁበት ይሆናል ኢንሻ አላህ

📻 የመርከዝ አስ-ሱናህ የዕለተ ቅዳሜ ሙሀደራ 🔘 « فضائل القيام على الحق » 🔘 « ሀቀኝነት ያለው ደረጃ » ➥ « ከሀቀኝነት ሚያግዱ ሰበቦች » 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሃደራ። 🎤 በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት። 📅 በዕለተ ቅዳሜ 26/02/2015 EC ከዙሁር በኃላ። 🔗 https://t.me/merkezassunnah/6213 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔗 https://t.me/qanathabuqetada/7115
Показати все...
ሀቀኝነት ያለው ደረጃ.mp317.06 MB
👍 1
« ጠይቀው መረዳት ሀሳብዎን ↴ ማንፀባረቅ ↴ ይችላሉ @merkezassunnah_bot » 📥 ከመርከዝ አስ-ሱናህ #bot ለተላከ #ጥያቄ ምላሽ - ክፍል 09ዋና ዋና ጥያቄዎች ↓ ➣1:15:38 ባለትዳር ሁነው መፋታት ቢፈልጉ የሴቷ ገንዘብ መካፈል አለበት ? ➣ 2:17:00 የመስጂድን ሚናራ መገንባት እንዴት ይታያል ? ➣ 3: 22:22 የፈረስ ስጋ መብላት እንዴት ይታያል ? ➣ 4:34:05 ካፊር ወንድም መህረም ይሆናል ? ➣ 5:36:27 አንዳንድ ወላጆች ከመረቁ በኃላ ዘይረኝ ወይም ሳመኝ ይላሉ, እንዴት ነው? ➣ 6:40:08 ያለኒካህ የተወለደ ወንድም አጅነቢይ ይሆናሕ ? ➣ 7:41:41 የናይክ ምርት መጠቀም እንዴት ይታያል ? ➣ 8:50:51 የማይናገና የማይሰማ በቤተሰቦቹ ተፅእኖ በኩፍር መንገድ ላይ ቢሞት ምን ይሆናል ? ➣ 9: 52:38 ባል የሚስቱን ጡት ከጠባ ኒካሁ ይፈርሳል? ➣ 10:53:13 ሱራ ያለው emoji መጠቀም እንዴት ይታያል ? ➣ 11:58:43 እቃ ሲጠፋ ሰለዋት ማውረድ እንዴት ነው? 📌 እነዚንና ሌሎችንም ወሰኝና አንገብጋቢ ጥያቄዎች የተመለሰበት መደመጥ ያለበት የጥያቄ እና መልስ ሙዛከራ። 🎤 መልስ በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ - ስልጤ ዞን {ቂልጦ - ጎሞሮ} 📅 በዕለተ አርብ 09/02/2015 EC ከመግሪብ በኃላ። 🔗 https://t.me/merkezassunnah/6436 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔗 https://t.me/qanathabuqetada/7259
Показати все...
ከቦት ለተላከ ጥያቄ መልስ - ካዝና 09.mp318.29 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለኡዱሂያ ያረደውን እንስሳ ቆዳ የሸጠ ሰው፡ ለሱ ኡዱሂያ የለውም [እንደ ኡዱሂያ አይቆጠርለትም] ብለዋል ረሱል ﷺ። ለኡዱሂያ ከሚታረድ እንስሳ ቆዳው ስጋውም ሆነ ምንም ነገሩ አይሽሸጥም። ለገፋፊም እንደ ምንዳ አይስሰጥም። 🌸ዒባዳችን በዕውቀት ብርሃን ላይ! 🌸እንወቅ|እናሳውቅ! https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
Показати все...
👍 2
ጠይቀው መረዳት ሀሳብዎን ↴ ማንፀባረቅ ↴ ይችላሉ       @merkezassunnah_bot » 📨 ከመርከዝ አስ-ሱናህ #bot ለተላኩ #ጥያቄዎች የተሰጠ ምላሽ #55 ለወሳኝና አንገብጋቢ ጥያቄዎች ምላሽ የተሰጠበት መደመጥ ያለበት የጥያቄ እና መልስ ሙዛከራ። 🎤 መልስ በኡስታዝ 🪑አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ቢን ሙዘሚል           አላህ ይጠብቀው። 📍በታላቁ ሱና መርከዝ ቂልጦ - ጎሞ 📆 ዕለተ ዓርብ, በቀን 30/09/2016 EC ከመግሪብ በኃላ። 🔗 https://t.me/merkezassunnah/10929 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔗 https://t.me/qanathabuqetada/8771 📲 የኡስታዝ አቡ ቀታዳ የፈትዋ ቻናል ለማግኘት ↴ 🔗 https://t.me/+Q9HhISPHaBg2YjQ0
Показати все...
ከመርከዘ_አስ_ሱና_ቂልጦ_ጎሞሮ_ቦት_በኩል_ለተላኩ_ጥያቄዎች_መልስ_ክፍል_55.mp37.68 MB
🚨 መጨረሻ ጀነት ሚገባው አካል 🚨 📌 በሚል ርዕስ ስለ አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች በሰፊው የተብራራበት መሳጭ እና ገሳጭ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ በድሩ አላህ ይጠብቀው። 📆 ቅዳሜ 01/10/2016 EC 📆 🕌 በሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/14018
Показати все...
መጨረሻ (1).mp33.76 MB
👍 1
00:30
Відео недоступнеДивитись в Telegram
5.22 MB
👍 2
አሳሳቢ ተንቢህ❗️ 🤌 ነገ ቀኑ ሰኞ ነው በሰኞ ቀን ፆም ተወዳጅ ነው በተጨማሪም ወርቃማዎቹ አስሩ የዙልሂጃ ቀናት ውስጥ ነን ...ስለዚህ የነገውን ቀን ፁሙ ሌላውንም አስታውሱ። «فالدال على الخير كفاعله» ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/14010
Показати все...
👍 5
⚠️ሙስጠፋ መፍቱን ነው እያሉ ነው መሻይኮች
Показати все...
0.44 KB
#የወዳጄ_ጉዳይ ضربني وبكى سبقني واشتكى === መቶኝ አለቀሰ ቀድሞኝም ከሰሰ አሉ=== በድሎ = በደሉኝ ፣ ግፍ ሰርቶ = ግፍ ሰሩብኝ ዋሽቶ = ዋሹብኝ ፣ ክህደት ሰርቶ = ክህደት ተሰራብኝ እያለ መጮህና አሁን ተናግሮ ወዲያው መካድን ባህሪው ካደረገ ሰንበትበት ብሏል። "ምን ማድረግ ይቻላል ? እንኳን የሱን ልብ ይቅርና የራሳችንን ልብ መቆጣጠር አንችል።"አይናችን እያየ ጆሯችን እየሰማ ከመንሀጀ ሰለፍ አፈተለከ። "አሁን በራልኝ" አለች አሉ እብድ ቤቷን አቃጥላ‼ ወንድሞቹ ሲደባደቡ እያየ ፣ ክብራቸው ሲረክስ እያየ ፣ ስቃያችንን በልተን የገነባናቸው መሳጂዶች ሲዘጉና ሲወሰዱ እያየ እየሰማ አሁንም ይፎክራል።ረብሾ በጥብጦ አዘግቶ = አዘጉት ይላል። አሶስዶ አሶሰዱ ይላል። رمتني بدائها وانسلت» »» አሁንም እየዞረ አዲስ የተገለጠለትን የተክፊሪይ ፊክራ መጥመቁን ተያይዞታል።ላንቃው እስኪበጠስ ይጮሀል።ተሳስተሀል ተመለስ ያሉትን ሁሉ ዟሊምና ጭፍን እያለ ይወርፋል። وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ ሲጀምር እንዲህ ነበር :-) ☞ሙስጦፋ ሰኔ ወር ላይ በ2014 አካባቢ ነበር የቅርቡንም የሩቁንም በግልፅ መወረፍ የጀመረው። ስንት መከራችንን በልተን የገነባነውን የወሎ ደዕዋ ማፈራረስና ማበረቋቆስም የጀመረውም በዚሁ አመት ነበር። በጣም ተቀያየረ።ሌላ ሙስጦፋ ሆነ።ምክርም ሆነ የወንድም ቁጣ መስማት አቆመ።የደዕዋ መስለሀ እንይ የሚለውን ሁሉ በፈሪና በደካማ አለፍ ሲልም በተምይዕ መወረፍ ጀመረ። ያበጠው ይፈንዳ ‼ ካልጓሸ አይጠራም‼ እና መሰል ሀላፊነት የጎደለው ሰው አባባሎችን መደጋገም ተያያዘው። መጀመሪያ ፉርቃኖችን ዘመተባቸው። » አቡ ቀታዳን ፋሲቅ ነው በሚል የተጀመረው ወቀሳና ዝርጠጣ ሙሉ የፉርቃን ወንድሞችን ልፍስፍስ ፣የመንሀጅ በሽተኛ ፣ ሙመይዐ እስከማለት ደረሰ። » ወዲያውም ወደ መዝረዐ ወንድሞች ቶብቻለሁ የሚል ቀዳዳ ከፍቶ በሽምጥ ግልቢያ መምዘግዘግ ጀመረ።ወዲያውም ማቆለፓፐስና ከነሱም ዲፋእ ማድረግ ጀመረ። እንዲህም ብሎ ነበር "ወደነ ጀማል እንሂድ አይቻቸዋለሁ ወደ እነሱ ከሄድን ጀምዕያ እንኳን ብናወጣ አይናገሩንም " "እነዚህኞቹ ደግሞ (ፉርቃኖች) የሞቱ ናቸው አይናገሩብንም ቢናገሩም አያቅቱንም።ሰውም አይዙብንም። ሰው እየወሰዱብን ያስቸገሩን እነ ጀማል ናቸው።" እስከማለት ደርሶ ነበር። »» ሚስኪኑ ወንድሜ (የድሮው ሰለፊ የአሁኑ ተክፊሪይ) ሙስጦፋ አብደላህ ሰለፍዮችን አላወቃቸውም ነበር።ስለሁለቱም ወንድሞች የተሳሳተ ግምት ነበር የነበረው። »ወደነ ጀማል መጠጋቱ እንዳለው ሳይሆንለት ቀረ።« እነዚህ ወንድሞች ወደ ተክፊሪይነት ሲገባ አስፈንጥረው ጣሉት።በል ከመጀመሪያው የባሰ ውርደት ተከናነበ። ☞በጣም የደነቀኝና የታዘብኩት ነገር ቢኖር »»» መጀመሪያያ "የዐቂዳ በሽተኛ ፣ ፋሲቅ ፣ የገማ ቲማቲም ብሎ በተምይዕ ወደወረፋቸው የፉርቃኖቹ ጀግኖች ተመልሶ ሄዶ መሸጎጡ ነበር። ኧረ እንደውም ሳያፍር የቂልጦውን ስብስብ የሱና ስብስብ ሲል ገለፆት ነበር። አላማውን እንድጠረጠረው አደረገኝ።የሁለቱን ልዮነት ተጠቅሞ ከዚያ ከዚህ እያለ መኖር ወይንስ ........ ለማንኛውም የፉርቃኖቹ የሱና ወንድሞች በሆደ ሰፊነት አስጠጉት።ከገባበትም ፊክራ ይወጣ ዘንድ የሚችሉትን ሁሉ ጣሩለት። ☞ሰውየው ግን በጣም ክፉ ነው። ከበሽታው ከመዳን ይልቅ እርስ በራሳቸው ጉራጌና ስልጤ በማለት ሊያለያያቸውና ሊያጫርሳቸው ከጫፍ ደርሶ ነበር። እዚህ መካከል ነበር ሱሉሁ የተከሰተው። الحمد لله የሰውየው ሴራ ከሞላ ጎደል ከሸፈ።የናቃቸውና ይፈሩኛል ያላቸው ፉርቃኖች ከወንድሞቻቸው ጋር አንድ በመሆን በስሱ ፊትና የወጠራትን አናቱን በኩርኩም አሉለት። አንድ ሆኑ።ተዋደዱ።አውፍ ተባባሉ።ኢሂኔ አጅሬ ደሙ ፈላ።ሱሉሁን ሾልኮ ለመቀላቀልም ሞኮረ ነገር ግን አልተሳካም። "ድሮም ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አሉ " ☞ወዲያውም ሱሉሁ ባጢል እንደሆነና እንደማይቀበለው መናገር ጀመረ።እንደውም በፀባቸው ሰአት የተወራወሩትን አንዳንድ ቃላቶች እያወጣ ሊያስታውሳቸውና መልሰው እንዲጣሉ መቆስቆስ ጀመረ። الحمد لله አልተሳካለትም። ተውበትን ያልታደለው ሙስጦፋ ከመመለስ ይልቅ አሁንም በደሉኝ ዞለሙኝ ወዘተ ማለቱ ተያያዘው። ከአላህ እገዛ በሇላ ጥላው ከለላውና መጠጊያው የነበርነውን ውድ ውንድሞቹን እኛን ደሴዎችን እረዳቶቹን ዟሊም ሴረኛና ሌባ በማለት የጀመረው በሽታ ቀጥሎ እነ ኡስታዝ ጀማልን ቀጥሎ እነ ኡስታዝ አብራርን አሁን ደግሞ ከገባበት የተክፊሪይ መንሀጅ እንዲመለስ ስንት የጣሩለትን ዑለሞቹን ዟሊሞች ናቸው እያለ መወረፉን ተያይዞታል። ይቀጥላል .......... በነቢል ዐሊ ደሴ
Показати все...
👍 2