cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

قناۃ ابو جودان عمران الأثري ( አቡ ጀውዳን ኢብነ አህመድ)

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም።

Більше
Рекламні дописи
693
Підписники
+124 години
-77 днів
+8030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ግጥም ግጥም ወንድማችሁ  አቡ  ሷሊሀ አብዱል  ከሪም https://t.me/Tuaifetul_mensura
Показати все...
Voice 123170_sd.m4a1.88 MB
#ለካ_ወንድልጅም_ቁስል_አለዉ ከእለታት አንድ ቀን ሚስት ባሏ ቤት ውስጥ ቁጭ ብሎ እያለ እሩቅ ቦታ ለመሄድ ብላ ልብስ ለብሳ ቦርሳ ይዛ ትወጣለች..... እንደአጋጣሚ ሆኖ የትራንስፖርት ገንዘብ ቤት ውስጥ ትታ  መውጣቷን አስታውሳ ወዲያውኑ ቤት ተመለሳች ባሏ መኝታ  ክፍል ገብቶ እንደ ሕጻናት ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ ነው የባሏ  እንደዚህ ማልቀስ የገረማት ሚስት በምን ምክንያት ነው  የሚያለቅሰው ብላ ወደ በሩ ጠጋ ትላለች... እሱም አምላኬ ሠርቼ ልጆቼን እና ሚስቴን በደስታ እንዳኖራቸው ሠላም እና ጥንካሬ ስጠኝ አልቻልኩም እኮ በዚህ ሁኔታ እንዴት ለሚስቴም ለልጆቼም መስራት እችላለሁ ብሎ ያለቅሳል በዚህ ሰአት የሚስትቱ ቅስም ተሰበረ እስከዛሬ ለምን ጥሩ ልብስ አይገዛም ለምን ጥሩ ቤት አይሰራም ለምን ጥሩ ገንዘብ ይዘው አይመጣም እያለች ትቆጣ ትናደድ የነበረው ሁሉ ስህተት መሆኑ ገባት፤ ባሏ በህመም እየተሰቃየ ለሷ እና ለልጇ ሲል የጉልበት ሥራ ስርቶ እንደሚመጣ ዛሬ ገና አወቀች ከዛም ይቅርታ ጠየቀች። #_ሞራል ባልሽ ምናልባት ሁለም ቆሻሻ ልብስ የሚለብስ ሊሆን ይችላል ባልሽ ምናልባት አልጋ ላይ ጎበዝ ላይሆን ይችላል ባልሽ ምናልባት የጓደኛሽ ባሎች የሚገዙላቸውን ልብስ ጫማ መግዛት ላይችል ይሆናል ባልሽ ምናልባት ሁለም ፊቱ የሚያበራ ሊሆን ይችላል ባልሽ ምናልባት ሳቅ እና ጨዋታ የማያውቅ ሊሆን ይችላል እርግጠኛ ሆኜ የሚያወራው ግን ባልሽ ላንቺ ከሁሉም የተሻለ ሰው ነው! ከበስተጀርባሽ ሆነው እኔ እወድሻለሁ እኔ እሻልሻለሁ የሚሉ ጥሩ ልብስ የሚለብሱ ጥሩ ምላስ ያላቸው ቆንጆ እና ውብ የሆኑ ወንዶች እንደ ባልሽ ህመም ውስጥም ችግር ውስጥም ስትሆኚ አንቺን አንቺን ብቻ አይሉም ውበትሽ ሲያልቅ ውበትን ፍለጋ ጥሎሽ ይሄዳሉ ሙቀትሽ ቀዝቃዝ ሲል ሌላ ትኩስ ደም ፍለጋ ጥሎሽ ይሄዳሉ ቆሻሻው ባልሽ ግን ላንቺ ውበት ብሎ ለልጆችሽ ውበት ብሎ ሁለም ቆሻሻ መስሎ ካንቺ ጋር ይኖራል። ስለዚህ ባልሽን ከማንም ጋር ማወዳደር የለብሽም ለችግሮች አብራችሁ መፍትሄ ፈልጉ እንጂ ብዙ ችግር አለበት ብለሽ ንቀሽ ጥለሽ ለመሄድ አትችኩይ። ምክንያቱም አንድአንድ ወንዶች ውበታቸውን ጉልባታቸውን የሚያጡት ለምወዱት ቤተሳብ ብሎና መልካም ነገን ለማየት ሲሉ ነው።እናማ እህቴ ባልሽ የጀነት መግቢያሽ ወይ ደሞ የጀሀነም መግቢያ ሰበብሽ ነውና ተጠንቀቂ🌹🌹🌹 ↪ https://t.me/AbuJewudanhttps://t.me/AbuJewudanhttps://t.me/AbuJewudan
Показати все...
قناۃ ابو جودان عمران الأثري ( አቡ ጀውዳን ኢብነ አህመድ)

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም።

⭕️--- ወይ ዘንድሮ ---⭕️ --------------🔺-------------- 🔺اسمعوا هذا المشرك عمر كومبلشا كيف يفر عن معنى العبادة لله ، وكيف يكفر عبدة غير الله وهو منهم بل هو رئيس عبدة القبور ، وهذا المسكين يكفر نفسه بنفسه من حيث لا يشعر، هههههههه. ሸህ ጀማል ታላቅ ወንድምህን የኮቻውን ስማውማ...❗️ አይ ጠበቃ አንተ አልገደለም እያልክ ስለሱ ትከራከራለህ ባለቤት ግን መግደሉን አምኗል ። እና ጠበቃው ቆይ ምን አጋጋጠህ ....❓❗️ --- የወሐብያ ድምፅ እንዳይመስልህ ሸህ ይመር ኮቻ ነዎት ክክክክ 🔺------------🔺-------------🔺 ➤ ሸህ ይመር ኮቻ ጠበቃት ከኛ ነዎት እያለዎ እርሶ ለመከፈር እንደት የቃዒዳ ቢለዋ በራሰዎት እጅ ይስላሉ ምን አንቀዠቀዠዎት ..❓ --- በልማ ይመር ኮቻን ስማና ወንድሙን ጀማል ያሲንንም ሲጋጋጥ የሚያዬውን መከራ ተመልከትለት .... ክክክክክክ .... ወይ ዘንድሮ ..❗️ --- 🔺ጃሒል ምን እንኳ አላለምኮ በንግግሩ ከጀማይካ የተሻለ ተናግሯል በተግባሩ ማጭበርበር ቢሆንም ። አይ አህባሽ ቅንጥስኮ ነው ⭕️➤ ቀጥታ ስትሰማውኮ ሐይለኛ ገይረል _ ዓዚር ይመስላል ። አያውቀንም አናውቀውም አለኮ ሸሁ .❗️ --- ⭕️ ጀማል ልጅ ቢሮጥ እስከዳቦ ቤት ነው ። ብለዋል ታላቁ ወንድምህ እንዳይቀድምህ ከጀማል ያሲን የተሻለ ተናግሯል በዚች ንግግሩ ....❗️ --------⭕️ ⭕️------- https://t.me/Al_Menjeniq/949 ----- https://t.me/Al_Menjeniq/949
Показати все...
ኮችነት.mp36.81 KB
የመፀፀቻዋ.  ቀን.    አላህ.  ከማይጠቅም. ነዳማ   (ፀፀት). ይጠብቀን.      ዛሬዉ.  የምንነድም.  ዛሬዉ.  የምንፀፀትና.  ወደ. ጌታችን.  የምንመለስ.  ያድርገን https://t.me/+8BiSV3aJiJQyODY0
Показати все...
4_6008000493610077224.mp311.19 MB
ነጃሺ - የሐበሻው ፍትሐዊ ንጉስ ነጃሺ - ተውሒዶቹ ከዋክብቶች አድሬስ --- https://t.me/AbuNamuse
Показати все...
🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..

https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro ይከታተሉ 👆👆👆👆👆👆
Показати все...
"ዳዕዋ ሰለፍያ ጎሮ አ/አ" الدعوة السلفية في غرو غي عاصمة أدس"ዳዕዋ ሰለፍያ በጎሮ አ/አ" الدعوة السلفية في غورو في عاصمة أدس

↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية ↪️ ይህ በሐበሻ የሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የጎሮ ሰለፍዮች ኦፊሻል ቻናል ነው።

02:19
Відео недоступнеДивитись в Telegram
🌹==👆=[===]👆[===]👆==🌹 ❓☆☞ከማንኛውም ሰው ድናዊ እውቀት ይቻላል? ? በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደሏህ 🌹=====[]======[]=======🌹 🔗https://t.me/Abulharis1/3755
Показати все...
1.14 MB
00:18
Відео недоступнеДивитись в Telegram
-----------👇👇 🌺﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ 🌺قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» 💥በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል" 💥اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ" "اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ "اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ https://t.me/AbuJewudan
Показати все...
3.74 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.