cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ክብሩ ሲገለጥ

የዚህ channel ዋና አላማ የእግዚአብሔር ክብር የሆነዉን ክርስቶስን መገለጥ በሆነ መልኩ እንድታዉቁት መርዳት ነዉ።እየሱስን ያለመንፈስ ቅዱስ ማወቅ አይቻልምና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያላችሁን ህብረት እንድታጠናክሩ መምከርም ነዉ።ከዛስ የእግዚአብሔር ክብር የሆነዉን ክርስቶስን በአለም ሁሉ መግለጥ ነዉ። የሁሉም ነገር መልስ የእግዚአብሔር ክብር ነዉ።

Більше
Рекламні дописи
336
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
-930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 3 3🔥 1
ሁሌ ለራሴ የምነግረዉን ነገር ልንገራችሁ👂👂 ከእግዚአብሔር ጋር ያለህ ህብረት የመኖር እና ያለመኖር ጉዳይ ነዉ። በዚች በሚያስጠላ ዓለም እንኳን መኖሬን እንድወደዉ ያደረገኝ ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት ስለማደርግ ነዉ🔥በሰዎች የፈለጌ፣በሰዎች የመሰማቴ...........ሁሉም ነገር ከእግዚአብሔር ጋር ያለኝ ህብረት የፈጠረልኝ ፍሬ ነዉ።በኔ ህይወት ትናንት የሆነዉ፣ዛሬ የሚሆነዉ፣ነገም ጌታ የሚያደርገዉ ነገር ሁሉ ከእግዚአብሔር ጋር ያለኝ ህብረት የሰጠኝ ፍሬዎች ናቸዉ።እኔ ከእግዚአብሔር ጋር ያለኝ ህብረት ህይወቴ ነዉ🔥ከማንም ከምንም በላይ የምወደዉ😍😍🔥🔥 መንፈስ ቅዱስ እወድሃለሁ😭😍🔥 https://t.me/soliderhenok https://t.me/soliderhenok
Показати все...
ክብሩ ሲገለጥ

የዚህ channel ዋና አላማ የእግዚአብሔር ክብር የሆነዉን ክርስቶስን መገለጥ በሆነ መልኩ እንድታዉቁት መርዳት ነዉ።እየሱስን ያለመንፈስ ቅዱስ ማወቅ አይቻልምና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያላችሁን ህብረት እንድታጠናክሩ መምከርም ነዉ።ከዛስ የእግዚአብሔር ክብር የሆነዉን ክርስቶስን በአለም ሁሉ መግለጥ ነዉ። የሁሉም ነገር መልስ የእግዚአብሔር ክብር ነዉ።

🔥 3🥰 1
ካነበብኩት እና ከተባረኩበት ✍አንዲት ሴት በአንድ ወቅት እንዲህ ተብላ ተጠየቀች፦ 🚩አዘውትረሽ ወደ እግዚአብሔር በመጸለይሽ ምን "ትርፍ" ታገኛለሽ? 👉እሷም መለሰች፡- ብዙውን ጊዜ "ምንም አላገኘሁም" ይልቁንም "ነገሮችን አጣለሁ" 👍 እናም ወደ እግዚአብሔር በመጸለይ ያጣችውን ሁሉ ጠቀሰች፡- "ኩራቴን" አጣሁ። "ትዕቢቴን" አጣሁ። "ስግብግብነቴን" አጣሁ። "ክፉ ፍላጎቴን" አጣሁ። "ቁጣዬን" አጣሁ። "ራስ ወዳድነቴን" አጣሁ። "ተንኮለኛነቴን" አጣሁ። "ምቀኝነቴን" አጣሁ። "ፍትወትን" አጣሁ። "የመዋሸት ደስታን" አጣሁ። "የኃጢአትን ጣዕም" አጣሁ። "ትዕግስት ማጣትን" አጣሁ። "ተስፋ መቁረጥን" አጣሁ። ✍ አንዳንድ ጊዜ የምንጸልየው አንድን ነገር ለማግኘት ብቻ ሳይሆን በመንፈሳዊ ህይወታችን እንድናድግ የማይፈቅዱልንን ክፉ ነገሮች እንድናጣ ነው። 👍 ጸሎት ያስተምራል፣ ያጠናክራል እናም ይፈውሳል። 👍 ጸሎት መልስ ይዞ ከመምጣቱ በፊት ለጸሎታችን መልስ ምቹ አድርጎ ይሰራናል። 👍"ጸሎት በቀጥታ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኘን ቻናል ነው" “ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።” — 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥17-18 https://t.me/soliderhenok https://t.me/soliderhenok
Показати все...
ክብሩ ሲገለጥ

የዚህ channel ዋና አላማ የእግዚአብሔር ክብር የሆነዉን ክርስቶስን መገለጥ በሆነ መልኩ እንድታዉቁት መርዳት ነዉ።እየሱስን ያለመንፈስ ቅዱስ ማወቅ አይቻልምና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያላችሁን ህብረት እንድታጠናክሩ መምከርም ነዉ።ከዛስ የእግዚአብሔር ክብር የሆነዉን ክርስቶስን በአለም ሁሉ መግለጥ ነዉ። የሁሉም ነገር መልስ የእግዚአብሔር ክብር ነዉ።

🥰 1
እወድሃለሁ መንፈስ ቅዱስ😭❤🔥
Показати все...
🥰 9🔥 5 2
የማይቀር ፕርግራም🔥🔥
Показати все...
👍 7
ከዚህ በኋላ በምድራችን በእግዚአብሔር ልጆች ላይ ከሚገለጠው ታላቅ ክብር የተነሳ ከተለያየ የዓለም ክፍል ብዙ ቱሪስቶች ውደ ሐገራችን በኃይል ይጎርፋሉ ። የሚመጡበትም ዋና ምክንያት በምድራችን ያሉትን ብርቅዬ እንስሳትን ወይም ብዙ ዘመን ያስቆጠሩትን እድሜ ጠገብ ሐውልቶችን ለማየት ሳይሆን፤ በእግዚአብሔር ወንድና ሴት ልጆች ላይ የሚገለጠውን ታላቅ እና የሚያስፈራውን ፣ አስደናቂ የሆነውን የእግዚአብሔርን ክብር መገለጥ ለማየት እንዲሁም ለመካፈል ነው። ሐዋርያው ታምራት ታረቀኝ። 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏 https://t.me/soliderhenok https://t.me/soliderhenok
Показати все...
ክብሩ ሲገለጥ

የዚህ channel ዋና አላማ የእግዚአብሔር ክብር የሆነዉን ክርስቶስን መገለጥ በሆነ መልኩ እንድታዉቁት መርዳት ነዉ።እየሱስን ያለመንፈስ ቅዱስ ማወቅ አይቻልምና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያላችሁን ህብረት እንድታጠናክሩ መምከርም ነዉ።ከዛስ የእግዚአብሔር ክብር የሆነዉን ክርስቶስን በአለም ሁሉ መግለጥ ነዉ። የሁሉም ነገር መልስ የእግዚአብሔር ክብር ነዉ።

2🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ደረሰ ደረሰ ደረሰ🤩🤩🤩 ⚜በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኮምፕሬሲፍ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ሽኝት ፕሮግራም ደረሰ አገልጋይ : ቤተልሔም ዘማሪ : ኤርሚያስ ዘማሪ : ናቲ    ከቀኑ 6:00 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ተባረኩ ነገር ግን እዚያም ሆናችሁ አምላካችሁን እግዚአብሔርን(ኤሎሂም ያህዌ) በፍጹም ልባችሁና በፍጹም ነፍሳችሁ ብትፈልጉት ታገኙታላችሁ። ዘዳግም 4:29 የእዛን ቀን ከማንም በላይ የምንወደው መንፈስ ቅዱስ በመካከላችን ይገኛል ።
Показати все...
🔥 3
ዛሬ አዲስ ቀን የወሩ የመጀመሪያ ቀን የዓመቱ የመጀመሪያ ቀን አዲስ ዓመት ነው። ለዚህ የበቃን እግዚአብሔር ይመገን። እግዚአብሔር በምህረቱ ዓመታትን አቀናጅቶ ሰቶና እንኳን እግዚያብሔር ላዘጋጃት ቀን በሰላም አደረሳቹ ።አዲሰ ዓመት ያሰባችሁት የማሳካበት እና እግዚአብሔር ያሰበላቹን ኑሮ የምትኖሩበት ዓመት ይሁንላቹ። እንኳን ለ 2016 በሰላም አደረሳቹ😍😍🔥🔥
Показати все...
🥰 4🔥 1
Показати все...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

.          ይቅርብኝ ኤልሳ ኤልያስ | NEW SONG   🕐-5:07Min || 💾-5.16MB      sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ          ▷ @Zema_Sink ◁          ▷ @zema_Sink ◁                △Join us △
Показати все...
ይቅርብኝ_ዘማሪት_ኤልሳ_ኤልያስ_New_gospel_song_.mp35.16 MB