ኦርቶዶክስ ሀገር ናት።
ኦርቶዶክስ የምትሆነው መርጠህ ሳይሆን ተመርጠህ ነው!!! ለአስተያየት https://t.me/care_a_dash
Більше270Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-1030 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Показати все...
Показати все...
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሐምሌ ሃያ ሁለት በዚህች ቀን ኢትዮጵያዊው ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ስለ ሀገራቸው እና ስለሕዝባቸው በአዲስ አበባ ከተማ በፋሽስቱ ጣሊያን ሰማዕትነትን ተቀበሉ።
ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በሰማዕተ ጽድቅ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ጸሎት ይማረን። አሜን