cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የዓለም እዉነታና ድንቃ ድንቅ 🌍WORLD FACT

Welcome to የዓለም እዉነታወችና ድንቃ ድንቅ &W/GALLERY ያገኛሉ 🌏 @brokenheartyy 👈 join በቅርቡ ስለሚመጡት የUFOዎች 👽 እና አለማችንን ሊያጠፏት የደረሱት አስትሮይዶች ያልሰሙ ያላዩ ለማሜን የምከብዱትን የዓለም 😱 እዉነታወችንና የተፈጠሩ ድንቃ ድንቅ ያገኛሉ ። ht #Peace_to_Ethiopia 🕊 @lijestifanos ✉️

Більше
Рекламні дописи
650
Підписники
-324 години
-67 днів
-2730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ይህንን ያውቃሉ ??? በአስገራሚ የስርቆት ጉዳይ አነጋገሪ የሆነዎ ሰውዬ ??? በማድያ ፕራዴሽ ውስጥ በሚገኝ የአንድ የመንግስት መኮንን መኖሪያ ቤት አንድ የተናደደ ሌባ በቂ ገንዘብ እና ለመስረቅ የሚያስችል ዋጋ ስላላገኘ ማስታወሻ ትቶ መሄዱ ተነግሯል። ዘራፊው የተወው ማስታወሻ "ገንዘብ ከሌለህ መቆለፊያ አታስገባ" የሚል ማስታወሻ መፃፉን ይነበባል። 😂
Показати все...
የመሬት ስበት የሌለበት ቦታ አለማችን ላይ አለ ብላችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ??? ከላይ የጠቀስኳቸው ቦታዎች ላይ የመሬት ስበት የሚሰራ አይመስልም ፡፡ በግድግዳ ላይ ብትራመድ ፣ ከፈለክ እንደ Michael ይሰራራኝ ብትል የመሬት ስበት እንደፈለክ ብሎ እያየክ ዝም ነው ፡፡ ⭕️Mystery spot, Santa Cruz , California ቦታው የሚገኘው ከSanta Cruz ወጣ ብሎ በሚገኝ ጫካ ውስጥ ነው ፡፡ ለ ጎብኚዎች ከ 1950 ጀምሮ በ George Prather ክፍት ተደርጓል፡፡ ⭕️Saint Ignace Mystery spot, Michigan, USA ይህ ቦታ የተገኘው 1939 አከባቢ ነው፡፡ እናም ለ ጎብኚዎችም ክፍት ነው ፡፡
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ይህንን ያውቀሉ ??? ወንድ ፍየሎች የሴቶች ፍየሎች ለመሰብ ይበልጥ ለማድረግ ማራኪ የሆነ ሽታ እንዲኖራቸው ወይም ለማግኘት በራሳቸው ላይ ይሸናሉ። 😂
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እነዚህን ውሾች ከተጣሉበት አንስቶ ፡ ከሆቴል ትራፊ ሲያጣ ፡ ከሰው ከሚያገኘው ገንዘብ ላይ ምግብ እየገዛ ያሳደጋቸው ለራሱ ጎጆ የሌለው ብራዚላዊ የጎዳና ተዳዳሪ ነበር ። ... እዛው ጎዳና ላይ ይውላሉ እዛው ጎዳና ላይ የሚለብሰውን ተጋርተው አብረው ያድራሉ ። ዛሬ ጠዋት ግን ይህ አሳዳጊያቸው ፡ ለሊቱን በያዘው ህመም ከተኛበት መነሳት አቃተው ። ... እና አሁን እነዚህ ውሾች ፡ ከጎዳና ላይ በአምቡላንስ ተነስቶ ሆስፒታል የገባው አሳዳጊ ወዳጃቸውን ሊጠይቁ መጥተው ነው ። ደመነብሳቸው ወደውስጥ መግባት እንደማይችሉ ነግሯቸው በር ላይ ቆመዋል ። አሳዳጊያቸው ካጋጠመው ቀላል ህመም ታክሞ እስኪወጣ ድረስ ከዚህ ቦታ የሚሄዱ አይመስሉም ። ..... “Dogs do speak, but only to those who know how to listen.”Orhan Pamuk
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ይህንን ያውቃሉ ??? ውሾች ትኩረት ለማግኘት አንዳንድ ጊዜ መታመማቸውን ይዋሻሉ ወይም ያስመስላሉ።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በ 1915 በሳውዝ ካሎሪና Essie Dunbar የተባለች ሴት ሰዎች እንደመሰላቸው በ Epilepsy ሕመሟ ምክንያት በደረሰባት አደጋ ሕየወቷ ያልፋል። መሞቷንም ለማረጋገጥ Dr.briggs የተባሉ ግለሰብ በቦታው ተገኝተው ከመረመሯት በኋላ There is no signs of life not breathing, nor pulse. በማለት መሞቷን ያረጋግጣሉ። በቀጣዩ ቀን በተደረገው የቀብር ስነስርዓት መገባደጃ ላይ የሬሳ ሳጥኑ ላይ አፈር እየተመለሰ ሳለ ለቀብሩ አርፍዳ የደረሰችው የሟች እህት እህቴን ለመጨረሻ ጊዜ በዓይኔ ሳላያት አትቀብሯትም ብላ አጥብቃ በመለመኗ የሬሳ ሳጥኑ እንደገና ወጥቶ ሲከፈት Essie Dunbar ቀና ብላ እህቷን በፈገግታ ተመለከተቻት። በዚህ ጊዜ ሶስት ቀብር አስፈጻሚዎች በድንጋጤ የቀብር ጉድጓድ ውስጥ የወደቁ ሲሆን ብዙዎች የሙት መንፈስ መስላቸው ከመቃብር ቦታው ፈርጥጠው ሮጠዋል። የእህቷ አጥብቆ መለመን ከተቆፈረላት ጉድጓድ ባያስወጣት ኖሮ Essie Dunbar በተቀበረችበት ትነቃ ነበር ወይስ የመንቃቷ ምክንያት እህቷ ናት???
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰለ_መፅሀፍት ላውራቹ የመጀመሪያው የአለማችን አጭር ልቦለድ ደራሲ ከ1809-1849 አካባቢ የኖረው ገጣሚ ሀያሲ እና ደራሲ ኤድጋር_አለን ፓ' ይባላል ይህ ሰው 'መፅሐፍ የማያነብ ሰው ሰለመኖሩ መጠራጠር አለበት' ይላል በሀገራችን የመጀመሪያው አጭር ልቦለድ የጉለሌው_ሰካራም'' በ'ተመስገን ገብሬ' በ1941 የተፃፈ ሲሆን: የመጀመሪያው በኢትዮዽያ ሆነ በአፍሪቃም ጭምር ረጅም ልቦለድ ደግሞ ጦቢያ' ስትሆን በ1908 'በነጋድራስ አፈወርቅ ገ/ እየሱስ' በሚባል ጎጃም ዘጌ ደሴት አካባቢ የተወለደ ሰው ተበረከተ በአለም ላይ ብዙ ቤተመፅሐፍት በማቁዋቁዋም የታወቀች ሀገር አሌክስንዳሪያ' ናት በሌላ በኩል በአለም ላይ በትልቅነት ተወዳዳሪ የሌለው ቤተመፅሐፍት በአሜሪካ የሚገኘው ሚያዚያ 25 1800 ዓ.ም የተቁዋቁዋመው ዬ ኮንግረስ ቤተመፅሐፍት ነው:: ሰለ መፅሐፍት ሲነሳ የማይረሳው ፈረንሳዊው ዥንዊልየምን' ነው ይህ ነውጠኛ ደራሲ እስር ቤት ገብቶ እንዳይፅፍ ወረቀት ብቻ ያለ ብዕር ሲሰጠውና ብዕር ለማግኘት እስከመጨረሻው ጥሮ ያለማግኘቱን ሲያረጋግጥ 76 ገፅ ሙሉ በደሙ ድርሰቱን የፃፈ አስገራሚ የጥበብ አፍቃሪ ነው !
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ይህ ናይጄርያዊ ፓስተር ሰሞኑ ገሃኔም ሄጄ ሰይጣንን አሸንፌ መጣው በማለት የተሸለመውን ቤልት ይዞ መጥቱዋል።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከስራቸው የወለቁ ጥርሶች በትከክለኛው ጊዜና ሁኔታ በእግባቡ በህክምና ባለሙያዎች የሚገጠሙ ከሆነ ስራቸው ሊይዝና ቦታቸውን መልሰው ይዘው እንደማንኛውም ጤናማ ጥርስ መቀጠል ይችላሉ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በአንዳንድ የህንድ አካባቢዎች የላም ሽንት በጠርሙስ ታሽጎ ይሸጣል
Показати все...