cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ግጥም ከ ባም✍️✍️✍️✍️✍️

ማንኛዉም ስሜት በግጥም መልክ ግልፅ ግልፅልፅ አድርጌ ላቀርብላቹ ዝግጁ ነኝ🥰🥰🥰 ግን share ማድረግ እንዳይረሱ መልካም የቆይታ ጊዚ ይሁንልአቹ!!!😁😁😁😊

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
216
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

✍✍✍ ገነት ✍✍✍ ዘልዐለማዊን የፊቱን በማለት በአፀደ ገነት እያልን ለመግባት ብዙ እንለፋለን ሲኦልን በመፍራት ለቀጣዩ አስበን ለሚመጣው ገና የዛሬን ቸል ብለን ረስተን ምስጋና ብቻ ጉድ እንዳንሆን ምድር ገነት ሆና። @bamandmba @me12love27 @Natika_35
Показати все...
ጥለሽኝ ስቴጂ ጩአት እሪታዬን እንደምን ላምቀው? አስጩኦ አይደለም ወይ? ሰይጣን የሚለቀው? @bamandmba @getem @paappii #Rediet aseffa
Показати все...
@bamandmba @getem #yeabsira
Показати все...
3.16 KB
ዝም --------------- ጊዜ እየቆጠረ ፤ሆደ ባሽ ቀን እያለፈ፤ቡቡ፣ አልቃሽ ፧ ፧ ፧ መሆኔ ሲገባኝ ፤ቡዳ ነው ብዬ ብገባ ፀበል መዳኒት አለ ብዬ ፤ብሄድ ሆስፒታል ብጠይቅ አዋቂ ፤ ብሳለም ቤተክርሥትያን ሀይ ሚለዉ ጓበዝ ፤ ሚረዳአ ነገሩን የሚያስረዳኝ ባጣ ፤ ዝም ሆነ መልሡ እንዲው በዝም ተደባብሶ አለፈ ገጣሚ ==== ባም @me12love27 @bamandmba
Показати все...
የተጣመመ ሀሳብ ትላንት አንዱ ተነሳና እንዲ አለኝ በተጣመመ ሀሳብ ተንተርሶ ተናገረኝ ፍቅር ፍቅር አትበሉብኝ ለኔ ፍቅሬ ሀገሬ ናት እያለኝ ብቻውን ያቆማት ይመስል ሲፎክርብኝ ተኩአሹም አራሹም ቀዳሹም ሳይኖሩ መቼ ሆነች ሰላም ስለኝ.. እኔም ቀጠልኩና... መቼስ ማን አስማማቸው ፍቅር ባይኖር ማንስ ፈጠራቸው ማንስ የተጣመመውን አስተካከለላቸው የትኛው ነው ከፍቅር ውጭ ህብረትን ሚገልፀው ማነውስ ለትቢት የሚገዛው ሀገር ሲባል እኮ አብሮነት ነው ብቅ የሚለው የተካአሹም የአራሹም የቀዳሹም ለመኖር ፍቅር ብቅ ማለቱ እኮ ይገባዋል ብዬ ሀሳቤን ሰነዘርኩበት ማን በፍቅር ቀልድ ያቃል 😡 ገጣሚ ==ባም ) 😎 @bamandmba @me12love27
Показати все...
𝙴𝚢𝚊𝚜𝚝𝚊𝚠𝚎𝚜𝚔𝚞🥺 𝙴𝚢𝚊𝚜𝚎𝚋𝚔𝚞𝚜𝚑 𝚃𝚎𝚔𝚣𝚊𝚕𝚎𝚠 𝚋𝚎 𝚝𝚣𝚝𝚊😔 @bamandmba@real_pain💔 🥀 』 @VIBEETO💔 teztaye🥺😞
Показати все...
1.38 KB
አይታለች ጨረቃ ከፊሊሞና @bamandmba @FilaHABESHA1
Показати все...
1 አይታለች ጨረቃ ከፊሊሞን.mp31.34 MB
ፍቅር እኮ ሸጋ ነዉ 😋 እራስህን የሚያስረሳክ ከራሣህ በላይ የሚያስፈቅርክ 2 አለማን የሚያሳይክ ደስታህም ሀዘንም አይተህ የማትከፈበት በአንዱ ብትበደል በአንዱ የምትካስበት በምርጫክ የማትቆጭበት አፈቀርኩ ብለክ ለማዉራት የማታፍርበት እራስህን የሚያስረሳ ጨርቅህን የሚያስጥልክ ከሸገዉ ከፍቅር ዉጭ ምን አለ 😌 ገጣሚ==== ባም @bamandmba @me12love27
Показати все...
አዝኜ ነበር😔😭 የሆነ የሆነ ሰሞን ፤ አዝኜ ነበር ከስቼ ጠቁሬ ፤ ገጓስቁዬ ነበር ከፊቴ ብርሀን ጠፎቶ ቀንና ማታ ፤ አይኔ አምብቶ ሰዉኔቴ ከስቶ ምላሴ መናገር ትቶ ነበር ፤ ትላንት እንዲ ነበረች ግን ተመስገን ነዉና ፤ ጸሀይ አብርታለች🌝 በትላንትና ጨለማ ፤ ዛሬን አስተምራኛለች🧎‍♀ ገጣሚ=== ባም👩 @Bamandmba @me12love27
Показати все...
ሙዚቃን የምትመስል ልጅ ✍🏾ከፊሊሞና 🎤ከፊሊሞና ሙዚቃን የምትመስል ቅኝት የበዛባት ትዝታና አንቺ ሆዬ ደምቀው ሚታዩባት ያካተተች ባቲን ሙዚቃን የምትመስል ውበቷም ውብ ሙዚቃን የሚያክል . . . . . @bamandmba @FilaHABESHA1 @KeFilimona
Показати все...
2.60 KB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.