cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ስካይ Sport

Більше
Рекламні дописи
638
Підписники
Немає даних24 години
+67 днів
+1830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ጤና ይስጥልኝ 👋 ኬኖ የሚባል አስደናቂ ጨዋታ እዚሁ ቴሌግራም ላይ እየተጫወትኩ ነው። በጣም ስለተመቸኝ ነው ያጋራሁት። በዚሁ ሊንክ ላይ መሞከር ይቻላል፣ ሲሞክሩት ለእርስዎ ⁨15 ብር⁩ ያገኛሉ። 🎰 አሁኑኑ ይሞክሩት 👇 ⁨https://telegram.me/kana_betting_bot?start=i1355477699
Показати все...
Kana Bet

For any questions, contact us at @kana_bet_support

👍 1
ጤና ይስጥልኝ 👋 ኬኖ የሚባል አስደናቂ ጨዋታ እዚሁ ቴሌግራም ላይ እየተጫወትኩ ነው። በጣም ስለተመቸኝ ነው ያጋራሁት። በዚሁ ሊንክ ላይ መሞከር ይቻላል፣ ሲሞክሩት ለእርስዎ ⁨15 ብር⁩ ያገኛሉ። 🎰 አሁኑኑ ይሞክሩት 👇 ⁨https://telegram.me/kana_betting_bot?start=i1355477699
Показати все...
Kana Bet

For any questions, contact us at @kana_bet_support

Фото недоступнеДивитись в Telegram
"ሰሞነኛው የዝውውር መነጋገርያ ርዕስ የሆነው የጌታነህ ከበደ ቀጣይ ማረፊያው ፋሲል ከነማ ወይስ ሲዳማ ቡና? በትናትናው ዘገባችን ጌታነህ ከበደ ስሙ ከወልቂጤ ከተማ ፣ ፋሲል ከነማ እና ሲዳማ ቡና ጋር እንደሚያያዝ እንዲሁም ከሶስቱ ክለቦች ጋር ድርድር ማድረጉን ጠቅሰን ምናልባትም ዛሬ ለሲዳማ ቡና ፊርማውን ለማዋል ቀጠሮ እንደያዘ አውስተን ነበር። ሆኖም በቀጠሮ መሠረት የሲዳማ ቡና ተወካዮች በሰዓቱ ቢገኙም ጌታነህ ከበደ ግን ሳይገኝ መቅረቱን ለማወቅ ችለናል። በዚህ መነሻነት ትናንት ከዐፄዎቹ አለቃ ውበቱ አባተ ጋር የተገናኘው ጌታነህ ከበደ ወደ ክለቡ በሚቀላቀልበት ሁኔታ ዙርያ ንግግር ማድረጋቸውን በገለፅነው መሰረት ዛሬም ይሄ ውይይት ቀጥሎ ጌታነህን ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸውን ሰምተናል። የተለየ ነገር ካልተፈጠረ በቀር ጌታነህ ነገ ፌዴሬሽን በመገኘት ለዐፄዎቹ ውሉን ሊያስር እንደሚችል ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ሲዳማዎችም ተጫዋቹን የግላቸው ለማድረግ አሁንም ጥረታቸውን እንደቀጠሉ ተሰምተናል። ተለዋዋጭ በሆነው የኢትዮጵያ የዝውውር ሂደት በድርድር እና በስምምነት ብቻ ዝውውሩ ተፈፅሟል ማለት ባይቻልም አጠቃላይ በነገው ዕለት በጌታነህ ከበደ ዝውውር ዙርያ የሚኖረውን መረጃ ተከታትለን የምናቀርብ ይሆናል።" ሶከር ኢትዮጵያ ጠለፋ 🤝 የኢትዮጵያ ዝውውር መስኮት @skysport_ethiopia @skysport_ethiopia
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቼልሲ ከኔይማር ተወካዮች ጋር እየተደራደረ ነው። ኔይማር ፓሪስ ሴንት ዠርሜንን መልቀቅ እንደሚፈልግ ዛሬ አስታውቋል።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🚨ራስመስ ሆይሉንድ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ 📌HERE WE GO ! 🎖| ፋብሪዚዮ ሮማኖ @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🚨ዝርዝር መረጃ : ➻ ማንቸስተር ዩናይትድ ከአትላንታ ጋር ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ደርሷል ! ➻ በሚቀጥሉት 24 ሰአት ውስጥ ሰነዶች ይዘጋጃሉ ፣ ዩናይትድ ለአትላንታ የሚከፍለው ክፍያ 70 ሚሊዮን ዩሮ አካባቢ ነው። ➻ ሆይሉንድ ማንቸስተር ዩናይትድን ብቻ ስለሚፈልግ እስከ 2028 ድረስ የሚያቆይ የአምስት አመት ኮንትራት ተስማምቷል። 🎖| ፋብሪዚዮ ሮማኖ @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የክርስቲያኖ ሮናልዶ ብራንድ "Ursu" አል ናስር ከቤኔፊካ እና ከሴልታ ቪጎ ጋር ስፖንሰር ሆኗል::👏 @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አንድሬ ኦናና ጣሊያንን ለቆ ወደ እንግሊዝ እያቀና ይገኛል @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሌላ ሪከርድ በክርስቲያኖ ሮናልዶ😱 ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአለማችን ወድ ተከፋይ አትሌት ነው:: @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አርሰናል ለቀጣዩ የውድድር ዘመን ይጠቀመዋል ተብሎ የተገመተው አሰላለፍ ይሄን ይመስላል @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Показати все...