cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

أبو ماهر السلفي✍ አቡ መሂር አስለፊ

عبدالرحيم بن دوبى

Більше
Рекламні дописи
374
Підписники
+324 години
+27 днів
-530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🔊 ሼሁ ፉርቃን ይገባሉ!! አስቸኳይ ሰበር……… ሸይኽ አቡ ሐምዛ ሐሰን አል_ሱማሊ ዛሬ (ዕሁድ) ከመግሪብ_ዒሻ መስጂድ አል_ፉርቃን ላይ የሙሓደራ ፕሮግራም ይኖራቸዋል። በመሆኑም……… መገኘት የምትችሉ ሁሉ ተገኝታችሁ እንድትከታተሉ እናሳስባለን!!
Показати все...
👍 1
📌ድብልቅልቁ የትምህርት ዓለም ዋይታ በእውነተኛው የኢስላም ብርሃን ሲፈታ📌 የሚለው ፅሁፉ ያመለጠን ስለሆነ በድጋሚ ከመጀመሪያው ይለቀቅ በሚል ጥያቄ ላቀረባችሁ ወንድም እህቶች በመጀመሪያ ሐቅን ከባጢል በመለየት ለመጠንቀቅ ብላችሁ ይህን ጣያቄ በማቅረባችሁ በአላህ ስም እያመሰገንኩ "جزاك الله خيرا" እላለሁ! በማስከተልም ይህ ተከታታይ ፅሁፍ በጣም ብዙ ተጉዞ ወደ 80 ምናምን ክፍል ደርሶ አሁንም አልተቋጨም በቀጣይ አላህ ፍቃዱ ከሆነ የቀሩትን ተከታታይ ክፍሎች በማጠናቀቅ ማሳረጊያ ከሰጠነው በኋላ እንደ አዲስ ከመጀመሪያው ጀምሮ የምንለቀው ይሆናል እስከዛ መዘግየቱ አይቀርምና ለአሁኑ ጥያቄ ላቀረባቹት እንዱሁም ለሌሎች ሙስሊም ወገኖች ባጠቃላይ ከላይ ፅሁፉ በተከታታይ እየተለቀቀ ያለበትን ቻናል ላመላክታችሁና ወደዚያ ቻናል በመሄድ ተከታተሉ እላለሁ። ይህም ቻናል አቡ ማሂር አሰለፊ أبو ماهر السلفي በመባል የሚታወቅ ሲሆን በዚህ አጋጣሚ ይህን ፅሁፍ በአንድ ቦታ ለምን ይገደባል እኛም ይህን ሐቅ ለሙስሊም ተማሪዎችና ወላጆች... የማድረስ አላፊነት አለብን በሚል ተነሳስተው በመልቀቅ ላይ ላሉት አቡ ሷሊሕና አቡ ማሂር የመሳሰሉ የ https://t.me/abumaherasalafi አላፊ ወንድሞች አላህ መልካም የሆነ ታላቅ ምንዳን ይመንዳቸው !!! ወንድማችሁ ኢስማኤል ወርቁ።
Показати все...
أبو ماهر السلفي✍ አቡ መሂር አስለፊ

عبدالرحيم بن دوبى

የዑለማዎችን ንግግር ተመልከቱመ.... ትድራስ...... ዘሬ ሰለፍዮችን ለሚሰዳቡ እኽትላጥ ት/ት ለምንድነው የማያስተምሩት ለልጆቻቸውን
Показати все...
👍 2
📌ድብልቅልቁ የትምህርት ዓለም ዋይታ በእውነተኛው የኢስላም ብርሃን ሲፈታ📌 ተከታታይ ፅሁፍ 👉 ክፍል አስራ አንድ 👈 بسم لله الرحمن الرحيم 👉 አላህን በትክክል የሚፈሩ እውነተኛ ዑለማዎች ስለ ኢኽቲላጥ (ሴትና ወንድ ድብልቅ) ት/ት የተናገሩትን አንፀባራቂ ንግግር❗❗❗ ለአላህ ብለን ከልባችን እንከታተል !!! ምክንያቱም ጥበበኛው አምላክ አላህ ከጨለማው የጥፋት ዓለም ወጥተን ወደ ብርሃኑ የመዳኛ ሰላማዊ ዓለም እንድንጓዝ ፈር ቀዳጅ ፣ ገሳጭ ፣ ለዑማው እውነተኛ አዛኝና መካሪ አድርጓቸዋልና ነው❗ ይህንንም በማስመልከት አላህ እንዲህ ይላል ፦ 📖 {وَإِذَا جَاءَهُمْ أَمْرٌ مِنَ الْأَمْنِ أَوِ الْخَوْفِ أَذَاعُوا بِهِ وَلَوْ رَدُّوهُ إِلَى الرَّسُولِ وَإِلَى أُولِي الْأَمْرِ مِنْهُمْ لَعَلِمَهُ الَّذِينَ يَسْتَنْبِطُونَهُ مِنْهُمْ وَلَوْلَا فَضْلُ اللَّهِ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَتُهُ لَاتَّبَعْتُمُ الشَّيْطَانَ إِلَّا قَلِيلًا} [النساء : 83] 🌟 (( " ከጸጥታ ወይም ከፍርሃት አንዳች (ወሬ) በመጣላቸውም ጊዜ እርሱን ያጋንናሉ፤ ወደ መልክተኛውና ከነርሱ ወደ ትዕዛዙ ባለቤቶች (ወደ ዐዋቂዎቹ) በመለሱት ኖሮ እነዚያ ከነርሱ (ነገሩን) የሚያውጣጡት (የሚደበቅ ወይም የሚነገር መኾኑን) ባወቁት ነበር። በእናንተም ላይ የአላህ ችሮታና እዝነቱ ባልነበረ ኖሮ ከጥቂቶች በስተቀር ሸይጣንን በተከተላችሁ ነበር።") [አን-ኒሳኣ : 83] 👉 አምላካችን አላህ ሆይ❗ አነጋገርክ እንዴት ድንቅ ነው ?!! ታዲያ ለምንድነው መመከር ያቃተን …??? 👉 "ያረቢ"❗ከክፉዎች የክፋት (ትብታቦሽ) አውጥተኸን የቅኑዎችን መልካምነት የምንከተል አድርገን። አሚን ! 💫 ታዲያ ቅኖቹ መልካምን አንፀባራቂ ፤ የዕውቀት ኮከቦች ስለ "ኢኽትላጥ" ት/ት ምን አሉ❓ 📚 ታላቁ ዓሊም (ኢማሙ) ሙሐመድ ቢን ሷሊሕ አል ዑሰይሚን እንዲህ በማለት ተጠየቁ ፦ 👈 "بالنسبتة للتعليم المختلط في بعض الدول الإسلامية يكون الطلاب والطالبات جنبا إلى جنب في مقاعد متراصة وقاعة واحدة فما حكم ذلك؟" 👉 " ከመማር ማስተማር አኳያ ከፊል በሆኑ የሙስሊም ሀገራቶች ላይ ወንድና ሴት ተደባልቀው ጎን ለጎን በአንድ የተያያዘ ወንበር ላይ በአንድ ላይ አብረው በመቀመጥ ይማራሉ።❗ይህ ድርጊት ሸሪዓዊ ፍርዱ ምንድነው ❓" 👉 እሳቸውም አስመሳይ ሳይሆኑ እውነተኛ❗ 👉 ከልብ በመነጨ እዝነትም ኡማውን ሲመክሩ የኖሩ❗ 👉 ወደ አዛኙ አምላክም በክብር የተሸኙ ውድ ባሪያ ናቸውና ...❗ 💥 ሩህሩው አምላክ ሆይ❗እዝነትክን አፍስሰክባቸው ፤ መኖሪያቸውን " ጀነተል ፊርደውስ " አድርገው !!! አሚን ! የሸኽ ቢን ዑሰይሚን መልስም ይህን ይመስል ነበር ፦ 👈 "الذي اراه انه لا يجوز للإنسان رجلا كان أو امرأة أن يدرس بمدارس مختلطة❗وذلك لما فيه من الخطر العظيم على عفته ونزاه‍ته والأخلاقه. فإن الإنسان مهما كان من النزاهة والأخلاق والبراءة إذا كان جانبه في الكرسي الذي هو فيه امرأة ولا سيما إذا كانت جميلة ومتبرجة لا يكاد يسلم من الفتنة والشر, وكل ما أدى إلى الفتنة والشر فإنه حرام❗ ولا بجوز.❗فنسأل الله سبحانه وتعالى لإخواننا المسلمين ان يعصمهم من مثل هذه الأمور التي لا تعود إلى شبابهم إلا بالشر والفتنة والفساد." 👉 "ያ እኔ የማየው (የማምንበት) የሆነው ለሰው ልጅ /ወንድም ይሁን ሴት/ የኢኽትላጥ ት/ት ቤት ውስጥ መማራቸው የማይቻል እንደሆነ ነው ። ይህም የሆነበት ምክንያት ፦ በሰው ልጅ ጥብቁነቱ ፣ ንፁሕነቱና ስነ-ምግባሩ ላይ ትልቅ የሆነ አደጋ በውስጡ ስላለ (ስለሚያስከትልበት) ነው። የሰው ልጅ ምንም እንኳን በንፁሕነት በመልካም ስነ-ምግባርና በጥሩነት ላይ ቢሆን፤ ከጎኑ በተቀመጠበት ወንበር ላይ ሴት ልጅ ካለች ፤ በተለይ ደግሞ ሴቲቱ (መልከ-መልካም) ከሆነች ፤ በዛ ላይ የተገላለጠች ከሆነ ፤ ከፈተናና ከሸር (ከመጥፎ ነገር) ሊድን /ሰላም ሊሆን/ አይቀርብም (አይችልምም።) 👉 ሁሉም ወደ ፈተናና ሸር (መጥፎ ነገር) የሚያደርስ የሆነ ነገር "ሐራም" ነው❗❗ አይቻልም !!! 🌠 ጥራት የተገባውንና ከፍ ያለውን አምላክ አላህ ይህን ከመሳሰሉ በወጣቶች ላይ በሸር (በክፉ) በፈተናና በጥፋት ላይ እንጂ በሌላ የማይመለስ ከሆነ ድርጊት እንዲጠብቃቸው እንጠይቀዋለን። " አሚን!!! 👉 ጠያቂው ለታላቁ ዓሊም ሌላ ጥያቄን እንዲህ በማለት አስከተለ ፦ 👈 "وإن كان لا يوجد إلا هذه الجامعات المختلطة في البلد فماذا يفعل الطالب؟" 👉 በዚህች አገር ውስጥ ከዚህ "ኢኽቲላጥ" ካለበት ት/ቤት ውጭ ሌላ ከሌለስ ተማሪው ምን ማድረግ አለበት? 🌟 ተወዳጁ ዓሊም ማታለልና መደባበቅ የሌለበትን ፤ እውነተኛ የእዝነት ምክራቸውን እንደሚከተለው ለገሱ❗ 👈 "حتى وإن لم يجد إلا هذه الجامعات المختلطة فإنه يترك الدراسة إلى بلد آخر ليس فيه هذا الاختلاط,❗ فأنا لا أرى جواز هذ وربما غيري ..." 👉 "ይህን የወንድና ሴት ድብልቅ ያለበት የት/ት ተቋም እንጂ ሌላን የማያገኝ ቢሆን እንኳን ትምህርቱን ይተወው❗ የሴትና ወንድ (ቅልቅል) ትምህርት ቤት ወደ ሌለበት ሀገር ሄዶ ይማር !! 👉 እኔ የሴትና ወንድ ድብልቅ ት/ት ይፈቀዳል ብዬ አላይም❗..." የሼኹ ንግግር አበቃ። 📚 [مجموعة أسإلة تهم الأسرة المسلمة] ከተባለው "የፈታዋ" ኪታባቸው ገፅ 75 (ጥ.ቁ፥51) የተወሰደ። 👉 ታዲያ ምነው ? ሀገራችን ላይ ያላችሁ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ዕንባ ጠባቂ (መብት አስከባሪ) ፣ አስተማሪና ኢማም (መሪ) እንዲሁም ዑለማዎች ዱኒያን አስበልጣቹ ፤ ወጣቶችን ተደበላልቃቹም ቢሆን ተማሩ፤ ተመራመሩ❗ማለታቹ❔ 👉 ሌሎቹስ ዑለማዎች… 👉በአላህ ፍቃድ ክፍል አስራ ሁለት ይቀጥላል ፦ 👈 🔸🔹🔸 📝 … ኢስማኤል ወርቁ … https://t.me/abumaherasalafi https://t.me/joinchat/EX3ov2X9C8o1NDFk
Показати все...
أبو ماهر السلفي✍ አቡ መሂር አስለፊ

عبدالرحيم بن دوبى

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ባለቤትህኮ ከሞተች 15አመት አለፋት ለምን አታገባም ??ለምን እስካሁን ቆዬህ አሉት ? እሱም !!አላቸው እንደሱዋ አይነት ላገኝ አልቻልኩም  አላቸው !! እነሱም አሉት !!ይሄን ሁሉ አመት እሷን የምትተካ ሴት ጠፍቶ ነውን ሲሉ በአግራሞት በዲጋሜ ይጠይቁታል ?? እሱም❗❗ እንዲህ ሲል መለሰላቸው ከባለቤቴ አንዱን መልካም ስራዋን  ልንገርህ ሌላው ተነግሮና ተቆጥሮ አያልቅምና አላቸው !! የሆነ ጊዜ እኔና ባለቤቴ ተጋጨን ና ፊትሽን ማዬት አልፈልግም ሂጅልኝ ወደ ቤተሰቦችሽ አልኳት ከዛም ሄደች !! ከዛም በሄደች ከሳምንት ቡሀላ በጣም ናፈቀችኝ ና ወደቤታችን ልመልሳት ወደ አባቱዋ ቤት ሄድኩኝ በሩን ሳንኳኳ እንደ አጋጣሚ የከፈተችልኝ እሷ ነበረች ።በሚያምረው ፈገግታዋ  እቅፍ አደረገችኝ ና ቀስ ብላ በጆሮዬ ለቤተሰቦቼ ከአንተጋ ተጣልቼ እንደመጣሁ ሳይሆን አንተ ለአንድ ሳምንት የሚሆን ለስራ መስክ እንደሄድክና ስትመለስ መጥተህ እንደምትወስደኝ ነው እና የነገርኩዋቸው አሁን አንተ  ለጥዬቃ እንደመጣህ ንገር አለችኝ. ።     ታዲያ በፍቅርም ሆነ በፀብ ጊዜ ሚስጥርህን የሚጠብቅ ገመናን የማያወጣ የትዳር አጋር በቀላሉ ማገኘት ይቻል ይሆን ??!! ሞታ እንኩዋን  ከእሱዋ ውጭ ጭራሽ ሌላ ሴት ማግባት አልፈልገም ምንኛ ያማረ ፍቅር ነው ያሱብሀን አላህ ምን አይነት ድንቅ ታሪክና ሂወት ነው አጃኢብ ነው ሀቂቃ እስኪ ሁላችንም እራሳችንን እንፈትሽ
Показати все...
👍 2
👇
Показати все...
👍 3
Repost from N/a
#ሀላል ምነኛ ውብ ነው 💍💍 አላህ ለባሪያዎቹ የፈቀደው ህግ ሀላል ምንኛ ውብ ነው፣ ለምትፈልጋት ሴት ልጅ ጥያቄ ለማቅረብ ሄደህ፣ አንተ እና በቤተሰቡ ውስጥ በጣም አስፈላጊ የሆኑ ግለሰቦች ሂዱ... (እናት፣ አባት እና ዘመዶች) የሴት ልጅ ቤት ገብተው ለወንዶች አቀባበል ይደረግላቸዋል። በቤቱ በር ውስጥ ገብተሃል, እና በመስኮት አልተሰደብክም, ይልቁንም የተከበርክ ነህ, ገብተህ በቤቱ ፊት ለፊት ትቀመጣለህ. እና በምርጥ ባማረ አቀማመጥ ውስጥ እና ምርጥ ምግብ እና መጠጦችን ይሰጥሃል። ከዚያም ልታጫት ከፈለካት ልጅ ጋር በተገናኘህ ጊዜ ሁሉም ሰው ልጅቷን እንድታይ ይፈቅድልሃል፣ አዎ፣ በአባቷ፣ በወንድሟ እና በአጎቷ ፊት ታያታለህ፣ እናም በማንኛውም ምቾት እና ምቾት ውስጥ ነህ። ለምን ?? ምክንያቱም አንተ ክብርን የምትጠብቅ አማች ነህና። በየቤቷ ላይ ከአባቷ ጀርባ ያለችውን ልጅ በፍርሃትና በመፍራት ወይም በማህበራዊ ግንኙነት ከመገናኘት በተቃራኒው ለእያንዳንዱ መጥፎ ተግባር ወይም ቃል ለምን ይህ አላህን አያስቆጣም ?? ታዲያ ለምን ወደ ክልከላው ትሄዳለህ ሀላሉን ትተህ የተፈቀደውን ጌታህን የሚያስደስተውን እና እጣ ፈንታህን በሰዎች ዘንድ ከፍ የሚያረግህ እና ሁሉም ሰው የሚባርከውና የሚደግፈውን ለምን ትተዋለህ? ስለዚህ ጀግና ወንድ ሁን ከፍ ያለውና የላቀውን አላህን በሚያስደስተው እና በሱ በረካ እንዲያደርግልህ ህይወትህን ቀይረው قال بعض العلماء:من تعجل شيئا قبل أوانه عوقب بحرمانه. አንዳንድ ኡለማዎች እንዲህ ብለዋል፡- አንድን ነገር ጊዜው ሳይደርስ የቸኮለ ሰው በመከልከል ይቀጣል። መልካም የሆነ ባል አይኖቻችሁ የሚረጉበት እና የተፈቀደውን የትም ቦታ ሆናችሁ ገር እንዲያረግላችሁ ሁሉን ቻይ የሆነውን አምላክ እንለምነዋለን 🤲
Показати все...
🔴👉ይህንን እውነታ አንብቡ። 🔴👉አረቦች ባለፈው (ድሮ) እንዲህ ይሉ ነበር፡- 🌿ከአራት ነገሮች ተጠንቀቁ ! 🔥ወንድሞችን የሚለያዩ አራት ነገሮች  🔴👉1 ገንዘብ, 2'ሴቶች, 3'ምቀኝነት እና 4'ሞት!   💥አራት ነገሮች በሰዎች ዘንዳ ዋጋ የምያሳጡ ክብር የምቀንሱ፡- 🔴👉1'ብዙ ማውራት፣ 2'ሳቅ ማብዛት፣ 3'መዋሸት እና 3'ነገር ማዋሰድ (ሀሜት)! 💥ሚስት ቤቷን የምታፈርስባቸው አራት ነገሮች አሉ፡-እህት ተጠንቀቂ እነሱም 🔴👉1'ግትርነት ፣ 2'ጭንቀት ፣ 3'ጥርጣሬ እና 4'ድምጽዎን በባሏ ላይ ከፍ ማድረግ!  💥 ወንድ ልጅ ቤቱን የሚያፈርስባቸው አራት ነገሮች አሉ። ተጠንቀቅ ወንድሜ እ   ራቅ ፣ 🔴👉1'ቸልተኝነት ፣ 2'ጭካኔ እና 3'ስስታምነት 4'ለባለቤቱ ቦታ አለመስጠት አብዝቶ መራቅ !!      .......አል . ቀመር....ሚድያ....👇   👍https://t.me/abumuazibrahim https://t.me/abumuazibrahim
Показати все...
👉አል ቀመር ሚድያ ☪ጨረቃ🌕

نصائح والموعظة አጫጭር ምክር ሰጪ ፁሁፎች እና ግጥሞች የሚለቀቅበት ቻናል ነው ማንኛውም ጥያቄ ና አስተያየት ካላችሁ 👉 @Al_kamare_midaa12_bot በዚህ ላኩልን

👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✍️"➷#ርዕስ_አልባ_ግጥም ‼️ ገንዘብ "ቢሰበሰብ" ሀብት "ቢትረፈረፍ መልክና ቁንጅና አቋማችን  ቢያምር 🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸 ገንዘቡም ይጠፋል አብሮን አይቀበር ከቆነጃጅቶች= ተርታሁነን =ብንደመር ውበቱም ይረግፋል በጊዜያት ድምር 🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸 ገና እዩኝ =እዩኝ ደብቁኝ ===ይመጣል ''አዋጅ'' ስሙኝ ዉዶች መሰተር ይበጃል  ✍️"by"umu"abdu"rahimane // ZE 🍫
Показати все...