cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ሄሬኔዎስ

ይህ ቻናል መንፈሳዊ ፤ታሪክ፤ ምክር ፤መዝሙር ፡ግጥም፤ ለፕሮፋይል የሚሆን ስዕል፡ የዕለቱ ስንክሳር......ያቀርብሎታል። "ሥራህን ሥራ ፤አንበሳው ሲያጓራ ፍንክች አትበል፤ የሰይጣንን ውሾች ለመውገር አትቁም።" [ብፅዕ አቡነ ጎርጎሪዎስ ካልዕ]

Більше
Рекламні дописи
203
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

02:02
Відео недоступне
            †            [ የመጣውንና ሊመጣ ያለውን መከራ በትክክል መረዳት ! ] [ መ/ር ፋንታሁን ዋቄ ይናገራሉ ! ] †                      " ሰማዩ ደምኖ ቀልቶአልና ዛሬ ይዘንባል ትላላችሁ። የሰማዩን ፊትማ መለየት ታውቃላችሁ ፥ የዘመኑንስ ምልክት መለየት አትችሉምን ? " [ ማቴ.፲፮፥፫ ]           †            †            † ▬▬▬▬▬ ▬▬▬ ▬▬▬▬▬
Показати все...
9.63 MB
10:44
Відео недоступне
ዶር አብይ ሸውዶናል !! መምህር ምህረተአብ አሰፋ ታፈነ !! ሽመልስ በሻሸመኔ ባለሀብቶችን እያሰረ ነው EOTC TV Ethiopia Orthodox mihertab
Показати все...
ዶር_አብይ_ሸውዶናል_መምህር_ምህረተአብ_አሰፋ_ታፈነ_ሽመልስ_በሻሸመኔ_ባለሀብቶችን_እያሰ_9jLBnYYeVVI.mkv15.06 MB
ዶር አብይ ሸውዶናል !! መምህር ምህረተአብ አሰፋ ታፈነ !! ሽመልስ በሻሸመኔ ባለሀብቶችን እያሰረ ነው EOTC TV Ethiopia Orthodox mihertab
Показати все...
ዶር_አብይ_ሸውዶናል_መምህር_ምህረተአብ_አሰፋ_ታፈነ_ሽመልስ_በሻሸመኔ_ባለሀብቶችን_እያሰ_9jLBnYYeVVI.m4a3.74 MB
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
የወልዳ ዳንዲ አቦቲ መግለጫ
Показати все...
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
ሰበር ዜና እነ አቶ አካለ ወልድ ሞገስ በሕገወጥ መንገድ ልብሰ ጵጵስና ካለበሷቸው መነኮሳት መካከል በቀድሞ ስማቸው አባ ንዋየ ሥላሴ አክሊሉ ባደረጉት ሥራ ተጸጽተው በዛሬው ዕለት ይቅርታ ጠየቁ !
Показати все...
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
"…በሻሸመኔ 52 ባለማዕተቦችን ካስገደለ፣ ካስረሸነ፣ ካስጨፈጨፈ በኋላ ነገርየው ያልጣመው ሶዬ… ዘመዴ እኔም ልመለስ እንዴ? እያለ እየጠየቀኝ ነው ደሌክሱ ጆሊው… ምን ልበለው?
Показати все...
Фото недоступне
"…የጅማው ጳጳስ ይቴ (ከድር) ጭሷና ዲሽታጊና መሰለኝ…! 😂😂😂 "…አይ ኦሮሞ ጌታቸው ረዳ ከኃይለሚካኤል ታደሰ ጋር ይጫወትብህ። አይ ኦሮሞ አለ ወሎዬው አቢይ…„😂😂
Показати все...
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
ሰበር የምርኮ መመለስ ዜና…! "…በጥቂት የኦሮሞ የወሃቢይ እስላሞች እና በጥቂት በኦሮሞ እና ደብብ ፅንፈኛ ጴንጤዎች ፀረ ኢትዮጵያ፣ ፀረ ዐማራና ፀረ ኦርቶዶክስ ፕሮጀክት ተጠልፈው፣ ተታለው ከሄዱት እና ጥር 14/2014 ዓም በወሊሶው የጨረቃ ጵጵስና ላይ ከተሳተፉትና "ከጰጰሱት" መካከል አባ ነዋየ ሥላሴ አክሊሉ በዛሬው ዕለት የዘብጥያ ያህል በኦሮሞ እስላም ጴንጤ ደኅንነቶች ከሚጠበቀው የኦሮሚያ ቤርቤረሰቦች ሲኖዶስ እስር ቤት (በሉት) አምልጠው ብሞትም ብኖርም ያሳዘንኳት ቅድስት ቤተ ክርስቲያኔ ይቅር ሳትለኝ አይሁን በማለት የይቅርታ ደብዳቤያቸውን ይዘው በመምጣት ለቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት በዛሬው ዕለት አስገብተዋል። ደብዳቤውንም ብፁዕ አቡነ አብርሃም እና ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ተቀብለዋቸዋል። "…አቶ ደመላሽ፣ አራርሳና አይዋ አሰፋ ከሾሟቸው 26 የጨረቃ ጳጳሳት መካከል አባ ፀጋዘአብ አዱኛ ቀደም ብለው የተመለሱ ሲሆን ከእሳቸው በመቀጠል ዛሬ የኢቲሳ ተክለሃይማኖቱ አባት አባ ነዋየ ሥላሴ ተመልሰዋል። አርቲስት አብራር አብዶን መስለው የተወኑበትን አስኬማውንም ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስረክበዋል። እግዚአብሔር ይመስገን። የቀሩትንም ልብ ይስጥና ይመልስልን። "…ይታገሱ ሸርተቴ እያጠቃው እንደሆነ ሲነገር፣ ሊቀ ጉባኤም ዘሪሁን ሙላት እያስፈራራቸው እንጂ መውጣት ይፈልጉ ነበር ተብሏል። የወለጋው ባለዛር ጎረምሳው ነው የሚፎገላው። ብቻውን ምን አባቱ ያመጣል። ኃይለሚካኤል ጨርቁን ጥሎ ማበዱ ነው። KMN, OMN, ስታሊንና አሉላ አበዱላችሁ። ነስራም። “…እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።” ሉቃ 15፥7 "…ልጆችዬ ከ26 የጨረቃ ጳጳስ በግድግዳ ላይ… ድንገት ሁለት ወርዶ ሲመለስ ስንት ይቀራል? 😂😂😂
Показати все...
Merdokios (መርዶክዮስ)
Показати все...
Merdokios_መርዶክዮስ__snRwQnJT-NM_139.m4a1.98 MB
MKTV || ፖሊሱ ቀሚሴን አስወልቆ…
Показати все...
MKTV_ፖሊሱ_ቀሚሴን_አስወልቆ__G1i3afh2oEk_139.m4a10.28 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.