cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ሙዳችን

አዳዲስ ቀልዶች ቁምነገሮች ፎቶዎች ፈታ የሚሉበት ቻናል. .........ነዉ »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንለቃለን ለማንኛዉም ማስታወቄዎች👉be 0948956276 yanagrugh °°°°°°°°Creator @ AHMED°°

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
179
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🔆ለራሷ የታክሲ የላትም መኪና🚗 የሌለው ሰው አይመቸኝም ትለኛለች 🙊😜
Показати все...
የኢትዮጵያ ባሎች ሚስቶቻቸውን በመደብደ ከአፍሪካ 3ኛ ናቸው ተባለ....🤭🤭 #ያናድዳል_ስንንከረፈፍ_ተበለጥን😂😜
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኢትዮጵያ ትቅደም እኛ ከኋላ እንከተላታለን...🚶
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አብሮ መኖርን እና መቻቻልን ከፍቅር ጋር ይስጠን😘
Показати все...
አሁን አምሽቼ እቤት ስገባ ፋዘር ተናዶ በዚህ ሰአት ኬት ነው ሲለኝ ማዘር እኔ ልኬው ነው። መልካም የእናቶች ቀን😘😘
Показати все...
መንጃ ፍቃድ ሊፈተን ሄዶ ሲመለስ ፈተና እንዴት ነበር እለዋለሁ... የማልፍ ይመስለኛል ፈታኙን ገጭቼው ተሽሎት ሲወጣ ነው የሚሠጠኝ🤣😂
Показати все...
መንግስት ወደ እርስቱ ባል ወደ ሚስቱ ሼፍ ወደ ድስቱ አህመድ ወደ ፖስቱ አናንተም ወደ 👍
Показати все...
ቆሜ የቀረሁት ጥሩ መቀመጫ አጥቼ ነው🤣
Показати все...
መለየትን እንጂ ሞትን አልፈራሁም።መለየትን እንጂ ሞትን አልፈራሁም።
Показати все...
ቆይ እቤት ቺክ ይዤ ስገባ የሰፈር ሰው ተሰብስበው የሚያዩኝ በView ይከፈላቸዋል እንዴ?
Показати все...